Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي
  • قائمة القراءة
  • مختصر
  • كتاب مسموع
  • بحث
  • تحميل
  • myzon
  • تسجيل الدخول
  • تسجيل
English  አማርኛ  Français  العربية
كتاب اليوم

የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ G3.pdf


  • word cloud

የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ G3.pdf
  • Extraction Summary

  • Cosine Similarity

በቹ ቅልጥፍና «ህህ እ ን ከ ን ን ን ን ንን ዘ ን ሄሄ ሄሄ ሄሄ ፔ ንንን ምዕራፍ አምስት ከ ከ ከ ከን እ ን እ ን ን ሄሄ ሄሄ ዘ ዘ ዘ ለ ቴቴ ሄሄ ፊፊ» ጅምናስቲክስሥሥሥፖሥሻሥፖ ከ እ ከ ን ከ እ ን ተ ን ን ን ን ንቴ ሄሄ ቴቴ ን ቀላል መሰረታዊ የጅምናስቲክስ ችሉታ መሰረታዊ ጅምናስቲክስ ህ የተማሪ መጽሐፍ ክፍል ሙመ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ምዕራፍ ስድስትህህ እእ እ እ ከ ከ ተ ን ተ ን ንን ደ ንን ሃን ሄሄ ሄሄ ሄሄ ሄሄ ቴቴ ፔን» ባህላዊ ውዝዋዜ እና ባህላዊ ጨዋታ በዞን ደረጃ በዞን ደረጃ የታወቁ ባህላዊ ውዝዋዜዎች በዞን ደረጃ የታወቁ ባህላዊ ጨዋታዎች ክፍል የተማሪ መጽሐፍ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ሚበ ምዕራፍ አንድ መሰረታዊ የአንቅስቃሴ ችሎታ የዚህ ምዕራፍ የመማር ውጤቶች ከዚህ ምዕራፍ ትምህርት በኋላ በሰውነት እንቅስቃሴ ውስጥ ዋና ዋና መሰረታዊ የእንቅስቃሴ ችሎታዎችን ሰርታችሁ ታሳያላችሁ በጨዋታ ውስጥ ተመራጭ የሆኑ መሰረታዊ የእንቅስቃሴ ችሎታዎችን ትለያላችሁ ከቦታ ቦታ በመንቀሳቀስ እና ከቦታ ቦታ ሳይንቀሳቀሱ የሚሰሩ የሰውነት እንቅሰቃሴዎች መካከል ያለውን ልዩነት ትለያላችሁ ጥሩ መሰረታዊ የእንቅስቃሴ ችሎታ ያላቸውን ተማሪዎች ታደንቃላችሁ « ጠቅላላ የሰውነት ብቃታችሁን ታሻሽላላችሁ መግቢያ መሰረታዊ የእንቅስቃሴዎች ችሎታ የተቃናጀ እንቅስቃሴ ሆኖ የተለያዩ የሰውነት ክፍሎች እንደ እግር እጅ ደረት እና ራስን የሚያሳትፍ ነው እነዚህ የእንቅስቃሴ ችሎታዎችም እንደ ሩጫ በአንድ እግር እየዘለሉ መሄድ እቃ መያዝ መምታት አግዳሚ ዘንግ ላይ መንጠልጠልና የመሳሰሉትን ያካትታል እነዚህም ከባባድ የእንቅስቃሴ ችሎታዎች የሆኑና ማንም ሰው በጨዋታ በስፖርት በውዝዋዜ በተለያዩ የመዝናኛ ጨዋታ የተማሪ መጽሐፍ ክፍል ሙመ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ውስጥ የሚጠቀሟቸው መሰረታዊ የሆኑ እንቅስቃሴዎች ናቸው በአጠቃላይ በዚህ ምዕራፍ ውስጥ የተቀናጁ መሰረታዊ እንቅስቃሴዎች እንደ መሳሪያ በመጠቀም ከቦታ ቦታ በመንቀሳቀስ እንቅስቃሴ መስራት መሳሪያ በመጠቀም ከቦታ ቦታ ሳይንቀሳቀሱ እንቅስቃሴ መስራት እና መሳሪያ በመጠቀም እንቅስቃሴ የመስራት ችሎታን ትማራላችሁ ከቦታ ቦታ በመንቀሳቀስ የሚሰሩ እንቅስቃሴዎችን ትናገራላችሁ የተለያዩ ከቦታ ቦታ የመንቀሳቀስ ችሎታዎችን ሰርታችሁ ታሳያላችሁ « ከቦታ ቦታ በመንቀሳቀስና አቅጣጫ በመቀየር የሚሰሩ ችሎታዎችን ታደንቃላችሁ ተግባር ከቦታ ቦታ በመንቀሳቀስ እና መሳሪያ በመጠቀም እንቅስቃሴዎችን መስራት መሳሪያ በመጠቀም እንቅስቃሴዎች መስራት ማለት እንደ ኳስ እና የመሳሰሉትን ከሰውነት ጋር በማቀናጀት እንቅስቃሴ መስራት ክፍል የተማሪ መጽሐፍ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መመ ሲሆን ከቦታ ቦታ እንቅስቃሴ ደግሞ መሳሪያ ሳይጠቀሙ ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ በመንቀሳቀስ የሚሰሩ ናቸው እነሱም ከዚህ በታች በተቀመጡት መሰረት የምትማሯቸው ይሆናል ሀ መሰናክል ላይ በመራመድ መሄድ ሰውነት በደንብ ማሟሟቅ በሰልፍ መሰናከል ፊት መቆም ተራ በተራ በመሰናክል ላይ እየተራመዱ መሄድ ደጋግሞ መለማመድ እንቅስቃሴውን ሰውነትን በማቀዝቀዝ ማጠናቀቅ መሰናክል ላይ በመራመድ መሄድ ለ አቅጣጫ በመቀየር እየዘለሉ መሄድ ሰውነት በደንብ ማሟሟቅ ለእንቅስቃሴ በተዘጋጀ ቦታ አቅጣጫን በመቀየር በአንድ የተማሪ መጽሐፍ ክፍል የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት እግር እየዘለሉ መሄድ ደጋግሞ መለማመድ እንቅስቃሴውን ሰውነትን በማቀዝቀዝ ማጠናቀቅ አቅጣጫ በመቀየር በአንድ እግር እየዘለሉ መሄድ በሁለት እግር እየዘለሉ መሄድ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ሥታሥሠ አቅጣጫ በመቀየር በሁለት እግር እየዘለሉ መሄድ ሐ በአንድ እግር እየዘለሉ ወደኋላ መሄድ ሰውነትን በደንብ ማሟሟቅ በሰልፍ መቆም በቀስታ በአንድ እግር እየዘለሉ ወደኋላ መሄድ ደጋግሞ መለማመድ እንቅስቃሴውን ሰውነት በማቀዝቀዝ ማጠናቀቅ የተማሪ መጽሐፍ ሙመ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መ በአንድ እግር ለርቀት መዝለል ሰውነትን በደንብ ማሟሟቅ የተለያየ ቡድን በመፍጠር በሰልፍ መቆም አንድ እግር ወደላይ በማጠፍ በአንድ እግር የቻሉትን ያህል ርቀት ዘለው ማረፍ ሁለቱንም እግር ተራ በተራ በማፈራረቅ እየደጋገሙ መስራት እንቅስቃሴውን ሰውነት በማቀዝቀዝ ማጠናቀቅ በአንድ እግር ለርቀት መዝለል ክፍል የተማሪ መጽሐፍ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መመ « ከቦታ ቦታ ሳይሄዱ የሚሰሩ የሰውነት እንቀስቃሴዎችን ትዘረዝራላችሁ ከቦታ ቦታ ሳትሄዱ መሳሪያ በመጠቀም እንቅስቃሴዎችን ሰርታችሁ ታሳያላችሁ ከቦታ ቦታ ሳትንቀሳቀሱ መሳሪያ በመጠቀም የሚሜሰሩ እንቅስቀሴዎችን ታደንቃላችሁ ተግባር ከቦታ ቦታ በመንቀሳቀስ መሳሪያ በመጠቀም የሰውነት እንቅስቃሴ መስራት እንደሚቻል ሁሉ ከቦታ ቦታ ሳይሄዱ ሳይንቀሳቀሱ በነጠላ አግዳሚ ዘንግ ወይንም ገመድ ላይ መንጠልጠል በነጠላ አግዳሚ ዘንግ ላይ ወደ ሳይ መሳብ እና የመሳሰሉትን መስራት ይቻላል ሀ በአግዳሚ ዘንግ ወይንም ገመድ ላይ ለከፍታ መንጠልጠል ሰውነትን በደንብ ማሟሟቅ በሰልፍ መቆም የተማሪ መጽሐፍ ክፍል ሙመ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ወደ ላይ በመዝለል ነጠላ አግዳሚ ዘንግ ወይንም ገመድ መያዝ « የቻሉትን ቆይታ ያህል እየተወዛወዙ መቆየት እየደጋገሙ መስራት እንቅስቃሴውን ሰውነት በማቀዝቀዝ ማጠናቀቅ በአግዳሚ ዘንግ ወይንም ገመድ ሳላይ መንጠልጠል ለ በነጠላ አግዳሚ ዘንግ ላይ መንጠልጠል እና ወደላይ መሳብ ላ ሰውነት በደንብ ማሟሟቅ ወደሳይ በመዝለል ነጠላ አግዳሚ ዘንግ መያበ ከያዝን በኋላ መወዛወዝ እና ወደ ላይ መሳብ እየደጋገሙ መስራት እንቅስቃሴውን ሰውነት በማቀዝቀዝ ማጠናቀቅ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መመ መሳሪያ በመጠቀም የሚሰሩትን እንቅስቃሴዎች ትዘረዝራላችሁ መሳሪያ በመጠቀም የሚሰሩ እንቅስቃሴዎችን ሰርታችሁ ታሳያላችሁ መሳሪያ በመጠቀም የተሰሩትን እንቅስቀሴዎች ታደንቃላችሁ የተማሪ መጽሐፍ ክፍል ሙመ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ተግባር አብዛኛዎቹ የሰውነት እንቅስቃሴዎች መሳሪያ በመጠቀም የሚሰሩ ሲሆኑ እነሱም እጅ እግር እና ሌላውን የሰውነታችንን ክፍል ከመሳሪያ ጋር በማቀናጀት የሚሰሩ እንቅስቃሴዎች እንደ ኳስ መለጋት መያዝ መወርወር እና የመሳሰሉት ናቸው መሳሪያ በመጠቀም ከሚሰሩ እንቅስቃሴዎች ውስጥ ጥቂቶቹን ከዚህ በታች እናያቸዋለን ሀ ኳስ ወደጎን በሁለት እጅ መወርወር ላ ሰውነትን በደንብ ማሟሟቅ እና ማሳሳብ በኳስ ብዛት ላይ በመመርኮዝ በሁለት ሁለት ቡድን በመከፈል ፊት ለፊት መቆም ተራ በተራ በሁለት እጅ ኳስ ወደ ጎን መወራወር እንቅስቃሴውን ሰውነት በማቀዝቀዝ ማጠናቀቅ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መመ ኳስ ወደጎን በሁለት እጅ መወርወር ለ የቆመ ኳስ በእግር መምታት ኳስ በእግር መለጋት የዓይን እግር አእምሮ እና ሰውነት ቅንጅትን ይፈልጋል እንዲሁም በቂ ጉልበት በመጠቀም ወደ ትክክለኛ አቅጣጫ መምታትን ይጠይቃል ሰውነት በደንብ ማሟሟቅ እና ማሳሳብ ከ ያልበለጠ እርምጃ ከኳስ መራቅ ኳስጋ ሲደረስ ኳስ በማይለጋው እግር ኳስ ጎን መቆም ኳስ የሚለጋውን እግር ጉልበት ማጠፍ ኳስ የመታውን እግር ኳስን ማስከተል እንቅስቃሴውን ሰውነት በማቀዝቀዝ ማጠናቀቅ የተማሪ መጽሐፍ ክፍል ሙመ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ኳስ በእግር መለጋት ሐ ኳስ በእጅ ወደላይ መወርወር በሁለት ኳስ ይህ ልምምድ የእጅ እና የዓይን ቅንጅትን ለማዳበር የሚሜረዳ ነው በሁለት እጅ ኳስ አየር ላይ ማመላለስ በአንድ እጅ « ሰውነትን በደንብ ማሟሟቅ እና ማሳሳብ ትንሽ ኳስ ወይንም እንደ ኳስ ያሉ ነገሮችን መሬት እስኪ ወድቁ በእጅ ወደላይ ማመላለስ » እየደጋገሙ መለማመድ እንቅስቃሴውን ሰውነት በማቀዝቀዝ ማጠናቀቅ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መመ በሁለት እጅ ኳስ አየር ላይ ማመላለስ በሁለት እጅ ኳስ ወደላይ መወርወር በሁለት ኳስ ሰውነት በደንብ ማሟሟቅ እና ማሳሳብ ትንሽ ኳስ ወይንም እንደ ኳስ ያሉ ሁለት ነገሮችን በሁለት እጅ ወደላይ ማመላለስ ኳሶቹን ከአንድ እጅ ወደ ሌሳ እጅ በማድረግ በተቃራኒ እጅ ደግሞ ማመላለስ መሬት እስከምትወድቅ ወደላይ ማመላለስ እየደጋገሙ መለማመድ እንቅስቃሴውን ሰውነት በማቀዝቀዝ ማጠናቀቅ የተማሪ መጽሐፍ ክፍል ሙመ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ጊር በሁለት እጅ ኳስ ወደላይ መወርወር በአንድ እጅ ኳስ ወደላይ መወርወር በሁለት ኳስ ሰውነት በደንብ ማሟሟቅ እና ማሳሳብ ትንሽ ኳስ ወይንም እንደ ኳስ ያሉ ሁለት ነገሮችን በአንድ እጅ መሬት እስከምትወድቅ ወደላይ ማመላለስ አየደጋገሙ መለማመድ እንቅስቃሴውን ሰውነት በማቀዝቀዝ ማጠናቀቅ በልጆች ምስል ይተካ ሴት ይሁን የተማሪ መጽሐፍ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መመ ሁለት ኳስ በአንድ እጅ ወደላይ መወርወር በድርብ አግዳሚ ዘንግ ላይ እየተንጠላጠሉ መሄድ ሰውነት በደንብ ማሟሟቅ እና ማሳሳብ በሁለት እጅ ድርብ አግዳሚ ዘንግ ይዞ ወደፊት መሄድ አየደጋገሙ መለማመድ እንቅስቃሴውን ሰውነት በማቀዝቀዝ ማጠናቀቅ የተማሪ መጽሐፍ ክፍል ሙመ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ድርብ አግዳሚ ዘንግ ላይ እየተንጠላጠሉ መሄድ ነገሮችን ወደላይ ወርውሮ መያዝ ሰውነት በደንብ ማሟሟቅ እና ማሳሳብ እንደ ሳንቲም ወይንም ቆረኪ እና የመሳሰሉትን ነገሮች ወደ ላይ እየወረወሩ መያበገ አየደጋገሙ መለማመድ እንቅስቃሴውን ሰውነት በማቀዝቀዝ ማጠናቀቅ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ማዳ በበበ ። ምዕራፍና አራት ጤናና የአካል ብቃት ከዚህ ምዕራፍ የሚጠበቅ ውጤቶች ከዚህ ምዕራፍ በኋላ የአካል ብቃትን የሚያዳብሩ ልምምድ ምንነት ትገነዘባላችሁ እድሜን የሚመጥኑ ልምምዶችን በመስራት የሰውነት ብቃትንታዳብራላችሁ በተለያዩ የሰውነት እንቅስቃሴዎች ውስጥ ለመሳተፍ ጥሩ አመለካከት ይኖራችኋል መግቢያ የሰውነት ብቃት በሰዎች ህይወት ውስጥ ትልቅ ድርሻ አለው ሰዎች ኑሯቸውን በሁሉም ሁኔታ ለመምራት የሰውነት ብቃት ሊኖራቸው ይገባል የሚኖሩበትን አካባቢ ተለማምደው ከሚኖሩበት አካባቢ የሚደርስባቸውን የተለያየ በሽታና ችግር ተቋቁመው ለመኖር የሰውነት ብቃት ወሳኝ ሚና አለው ተማሪዎች እድሜ ልክ የሚጠቅማቸውን የሰውነት ብቃት እንዲኖራቸው የተለያዩ የአካል ብቃት ሊያዳብሩ የሚችሉ እንቅስቃሴዎች ውስጥ መሳተፍ ይገባቸዋል ከዚህ በመነሳት ተማሪዎች በዚህ ክፍል ደረጃ ከአካል ብቃት እንቅስቃሴዎች ክፍል ውስጥ እንደ የሳምባና ልብ ስራ ብርታት የጡንቻ ብርታት መተጣጠፍና ቅልጥፍናን የሚያዳብሩ እንቅስቃሴዎችን የሚትማሩ ይሆናል የተማሪ መጽሐፍ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መመ ላ የሳምባና ልብ ስራ ብርታት ምንነት ትገልጻላችሁ የሳምባና የልብ ስራ ብርታትን የሚያዳብሩ እንቅስቃሴዎችን ሰርታችሁ ታሳያላችሁ የሳምባና ልብ ስራ ብርታት የሚዳብሩ እንቅስቃሴዎችን የመስራት ፊላጎት ይኖራችኋል ተግባር የሳምባና ልብ ስራ ብርታት ማለት ሳምባ ልብና የደም ቧንቧዎች ያለምንም ድካም ለረዥም ጊዜ እንቅስቃሴ ለመስራት ያላቸው ብቃት ማለት ነው የሳምባና ልብ ስራ ብርታትን ከሚያዳብሩ እንቅስቃሴዎች ውስጥ ጥቂቶቹ ገመድ ዝላይ እጅና እግርን በማስፋት መዝለልና የመሳሰሉት ናቸው ሀ እግርን ከፍቶ እጅን ወደ ጎን በመዘርጋት መዝለል ይህ እንቅስቃሴ የሳምባና ልብ ስራ ብርታትን የሜያዳብር እንቅስቃሴ ነው የተማሪ መጽሐፍ ች ክፍል ሙመ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ሰውነትን በአግባቡ ማሟሟቅና ማሳሳብ የሰውነት ሚዛን ጠብቆ መቆም በመዝለል እግርን መክፈትና ሁለት እጆችን ወደጎን መዘርጋት በመዝለል የተዘረጋውን እግርና የተከፈተውን እግር መጋመለስ « ቀስበቀስ እየደጋገሙ መለማመድ ፍጥነት በመጨመር እየደጋገሙ መለማመድ በልምምድ መጨረሻ ላይ ሰውነትን ማቀዝቀዋዝከ እግርን ከፍቶ እጅ ወደ ጎን በመዘርጋት መዝለል ለ ጉልበትን ወደላይ በማንሳት መዝለል ይህ ልምምድ የሳምባንና የልብ ብርታት እንዲሁም የሰውነትና የአዕምሮ ቅንጅት ስራን ያዳብራል ክፍል የተማሪ መጽሐፍ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መመ ሰውነትን በአግባቡ ማሟሟቅና ማሳሳብ የሰውነት ሚዛን ጠብቆ መቆም ግራ እግር ከቀኝ እጅ ጋር በአንድ ላይ በማንሳት መዝለል በመቀየር ቀኝ እግርን ከግራ እጅ ጋር በማንሳት መዝለል ወደፊት እስከ አስር ሜትር እየዘለሉ መሄድና እየዘለሉ መመጋመለስ በመሃል በመሃል እረፍት መውሰድ እየዳጋገሙ መስራት በልምምድ መጨረሻ ላይ ሰውነትን ማቀዝቀዝ ጉልበት ወደላይ በማንሳት መዝለል ሐ የእግር ኳስ ጨዋታ ሰውነትን በአግባቡ ማሟሟቅና ማሳሳብ በሁለት ቡድን መከፈል እንደ ጨዋታው ህግ ኳስ በመጠቀም ጨዋታውን መጫወት የተማሪ መጽሐፍ ች ክፍል «ሜመረሪ። ተራ በመቀያየር መጫወት በልምምድ መጨረሻ ላይ ሰውነትን ማቀዝቀዝ የእግር ኳስ ጨዋታ ተማሪዎች መጎናጸፍ ያለባቸዉ የመማር ብቃት ይህንን ርዕስ ተምራችሁ ከጨረሳችሁ በኋላ የጡንቻ ብርታት ምንነትን ትገልጻላችሁ የጡንቻ ብርታትን የሚያዳብሩ እንቅስቃሴዎችን ትሰራላችሁ የጡንቻ ብርታት የሚዳብሩ እንቅስቃሴዎችን የመስራት ፊላጎት ይኖራችኋል የተማሪ መጽሐፍ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መመ ተግባር የጡንቻ ብርታት ማለት ጡንቻ ያለድካም ለረጅም ጊዜ እንቅስቃሴ የመስራት ችሎታ ማለት ነውየጡንቻ ብርታት የሚዳብረው የተለያዩ እንቅስቃሴዎችን ደጋግሞ በመስራት ነው እነዚህን እንቅስቃሴዎች ስንሰራ ደግሞ ጡንቻዎች በመታጠፍና በመዘርጋት እንቅስቃሴ ይፈጥራሉ የጡንቻን ብርታት የሚያዳብሩ እንቅስቃሴዎች ሀ የእንቁራሪት ዝላይ በእጅ መሬት ይዞ ጉልበት ላይ መቀመጥ ሁለት እግርን አንድ ላይ በማንሳት መዝለል በዚህ ሁኔታ ወደፊት እየዘለሉ መሄድ ከአምስት እስከ ስድስት ዝላይ በኋላ አቅጣጫ በመቀየር እየዘለሉ መመለለስ በቀስታና በፍጥነት እየደጋገመ መስራት በልምምድ መጨረሻ ላይ ሰውነትን ማቀዝቀዝ የተማሪ መጽሐፍ ክፍል ተ መመ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት የእንቁራሪት ዝላይ ለተራራ የመውጣት ሩጫ « ሰውነትን በአግባቡ ማሟሟቅና ማሳሳብ « በትከሻ ስፋት በእጅ መሬትይዞ ሁለት እግሮችን ወደኋላ መዘርጋት ወደ ኋላ የተዘረጋውን የግራ እግር ወደፊት ማምጣት ወደፊት የመጣውን የግራ እግር ወደኋላ መልሶ ወደኋላ የተዘራጋውን የቀኝ እግር ወደፊት ማምጣት ከዚያ ቦታ ሳንለቅ ቀኝና ግራ እግርን በማፈራረቅ መለማመድ በልምምድ መጨረሻ ላይ ሰውነትን ማቀዝቀዝ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መመ ተራራ የመውጣት ሩጫ ሐ የሰውነት ክብደትን ሁለት እግር ላይ ማዋል የሰውነት ክብደትን በእግር ላይ ማዋል ከወገብ በታች ላሉ ጡንቻዎች የስራ ቆይታን ከሚያጠነክሩ እንቅስቃሴዎች ውስጥ አንዱ ነው በደረት ስፋት እግርን ከፍቶ መቆም እግርን ጉልበት ላይ አጥፎ መቀመጥ የሰውነት ክብደትን እግርና ተረከዝ ላይ ማዋል ለጥቂት ሰከንዶች መቆየት እየደጋገሙ መለማመድ በልምምድ መጨረሻ ላይ ሰውነትን ማቀዝቀዝከ የተማሪ መጽሐፍ ክፍል ሙመ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት የሰውነት ክብደትን ሁለት እግር ላይ ማዋል የመተጣጠፍ ልምምድ ጥቅም ትናገራለችሁ ለመተጣጠፍ ልምምድ የተመረጡ እንቅስቃሴዎችን በመስራት ታሳያላችሁ የመተጣጠፍን ልምምድ ለመስራት ፍላጎት ይኖራችኋል ተግባር መተጣጠፍ ማለት ሰውነታችን ወደ ተለያየ አቅጣጫ የማዘንበል የመንጠራራት የመጠምዘዝ መዞርና የመሳሰሉትን ለመስራት ያለው ችሎታ ማለት ነው ክፍል የተማሪ መጽሐፍ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መመ መተጣጠፍ በሁለት ይከፈላል እነሱም አንድ ቦታ በመቆምና ከቦታ ቦታ በመንቀሳቀስ መተጣጠፍ ናቸው ሀ በእጅ ተንጠራርቶ በእጅ ጣቶች የእግር ጣቶችን መንካት ሰውነትን በአግባቡ ማሟሟቅና ማሳሳብ ቁጭ ብሎ ሁለት እግርን ወደፊት መዘርጋት ጉልበት ሳይታጠፍ በሁለት እጆች በመንጠራራት በእጅ ጣቶች የእግር ጣቶችን መንካት ለጥቂት ሰኮንዶች መቆየት እየደጋገሙ መለማመድ በልምምድ መጨረሻ ላይ ሰውነትን ማቀዝቀዝ በእጅ ተንጠራርቶ በእጅ ጣቶች የእግር ጣቶችን መንካት ለ በሆድ ተኝቶ ከመሬት ወደ ላይ መንጠራራት ሰውነትን በአግባቡ ማሟሟቅና ማሳሳብ እጅና እግርን ወደኋላ ዘርግቶ በሆድ መሬት ላይ መተኛት የተማሪ መጽሐፍ ክፍል ሙመ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ከወገብ በላይ ሰውነትን ቀስ ብሎ ከመሬት ወደ ላይ ማንጠራራት « ለጥቂት ሰኮንዶች እዚያው መቆት ወደ ሳይ የተንጠራራውን ከወገብ በላይ ያለዉን ሰውነት እንደ በፊቱ መልሶ በሆድ መተኛት እየደጋጋሙ መለማመድ በልምምድ መጨረሻ ላይ ሰውነትን ማቀዝቀዝ በሆድ ተኝቶ ከመሬት ወደ ላይ መንጠራራት ሐ ከቆምንበት ከወገብ ታጥፈን በእጅ ጣቶች የእግር ጣቶችን መንካት ሰውነትን በአግባቡ ማሟሟቅና ማሳሳብ ሁለት እግርን አጠጋግቶ በአግባቡ መቆም ጎንበስ ብሎ በመንጠራራት የእግር ጣቶችን መንካት ለጥቂት ሰኮንዶች እዚያው መቆየት ቀና ብሎ ወደ ቆሙበት መመለስ » በመደጋገም መለማመድ « በልምምድ መጨረሻ ላይ ሰውነትን ማቀዝቀዝከ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መመ የቅልጥፍናን ልምምድ ጥቅም ትናገራላችሁ የቅልጥፍናን ልምምድ የሚያዳብሩ እንቅስቃሴዎችን በመስራት ታሳያላችሁ የቅልጥፍናን ልምምድ የሚያዳብሩ እንቅስቃሴዎች ውስጥ ለመሳተፍ ፍለጎት ይኖራችኋል ተግባር ቅልጥፍና ማለት የተለያዩ እንቅስቃሴዎችን በቅንጅት ውጤታማ በሆነ መንገድ አቅጣጫን በመቀያየር የመስራት ችሎታ ማለትነው ቅልጥፍና ለትዕዛዝ ወይም ለተለያዩ እንቅስቃሴዎች አፋጣኝ መልስ ለመስጠትና ስራን በተቀናጀ መልኩ ለመስራት ይረዳል የተማሪ መጽሐፍ ክፍል የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት የቅልጥፍናን ችሎታ የሚያዳብሩ ብዙ የሰውነት እንቅስቃሴዎች አሉ ከነዚህም ውስጥ ጥቂቶቹ ሀ ዚግዛግ ሩጫ ይህ ልምምድ በፍጥነት አቅጣጫን በመቀየር እንቅስቃሴ የመስራት ችሎታን የሚያሻሽል ነው ሰውነትን በአግባቡ ማሟሟቅና ማሳሳብ ምልክት ሆነው የሚታዩ ነገሮች እንደ ኳስና ኮን ሶስት በሶስት ሜትር በማራራቅ በዚግዛግ መስመር መልክ ማስቀመጥ ተማሪዎች ከመስመሩ ኋላ በተርታ መሰለፍ በሩጫ እንቅስቃሴ ኮን ወይንም ምልክት ወደ ተቀመጠበት አቅጣጫ በፍጥነት መሮጥ አየደጋገሙ መለማመድ በልምምድ መጨረሻ ላይ ሰውነትን ማቀዝቀዝ የዚግዛግ መስመር ሩጫ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ዊከኔ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መመ ለ ሜትርን በፍጥነት መሮጥ ሰውነትን በአግባቡ ማሟሟቅና ማሳሳብ ምልክት ሆነው የሚሜታዩ ነገሮች እንደ ኳስ ያሉ አስር ሜትር በማራራቅ ማስቀመጥ በሰልፍ መቆም በፍጥነት ሩጫ ሜትር ላይ የተቀመጠውን ምልክት ነክቶ በመመለስ ከኋላ መሰለፍ እየደጋገሙ መለማመድ በልምምድ መጨረሻ ላይ ሰውነትን ማቀዝቀገ ሜትርን በፍጥነት መሮጥ ሕ ክብ መስመር ውስጥ ወደ ተለያየ አቅጣጫ መሮጥ ሰውነትን በአግባቡ ማሟሟቅና ማሳሳብ ክቡ መስመር መሃል መቆም በቀስት ወደ ተመለከተው ወደ አራቱም አቅጣጫ በመቀያየር መሮጥ የተማሪ መጽሐፍ ች ክፍል ሙመ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ከክብ በመውጣት ከሰልፍ መጨረሻ ሄዶ መቆም በልምምድ መጨረሻ ላይ ሰውነትን ማቀዝቀዝ ክብ ውስጥ ወደ ተለያየ አቅጣጫ መሮጥ ጤናማ ሆኖ ለመኖር የሰውነት ብቃትን ማዳበር አስፈላጊ ነው የአካል ብቃት የተለያዩ የሰውነት እንቅስቃሴዎችን እንደ የሳምባና ልብ ስራ ብርታት የጡንቻ ብርታት መተጣጠፍና ቅልጥፍናን የሚያዳብሩ ልምምዶችን በመምረጥ ወይም በመለየት በመለማመድ ማዳበር ይቻላልየሳምባና ልብ ስራ ብርታትን ለማዳበር ለዚህ ከፍል ከተመረጡት የልምምድ እንቅስቃሴዎች የገመድ ዝላይና እግርን በመክፈት እጅን ወደ ጎን በመክፈት በማስፋት መዝለል የመሳሰሉት ናቸው መተጣጠፍ የሰውነታችን ወደተለያየ አቅጣጫ ማዘንበል መንጠራራትመጠምዘዝ መዞርና የመሳሰሉትን መስራት መቻል ነው ቅልጥፍና ማለት የተለያዩ እንቅስቃሴዎችን ውጤታማ በሆነ መልኩ አቅጣጫ በመቀየር መስራት ማለት ነው ክፍል የተማሪ መጽሐፍ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መመ የምዕራፉ መልመጃ ከዚህ በታች ያሉ ጥያቄዎች ትክክል ከሆነ አውነት ትክክል ካልሆነ ሀሰት ብላችሁ መልሱ የ ሜትር ሩጫ መተጣጣፍን የሚያዳብር እንቅስቃሴ ነው መተጣጠፍ ማለት ሰውነታችን ወደ ተለያየ አቅጣጫ ማንጠራራትና ለመጠምዘዝ ያለው ችሎታ ማለት ነው ከዚህ በታች ያሉትን ጥያቄዎች ትክክለኛውን መልስ ምረጡ የሳምባና ልብ ስራ ብርታትን በይበልጥ የሚያዳብር የሰውነት እንቅስቃሴ የቱ ነው። የልብና ሳምባ ብርታትን የሚያዳብሩ እንቅስቃሴዎችን ዘርዝሩ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ሚበ ምዕራፍ አምስት ጅምናስቲክስ የምዕራፉ የመማር ውጤቶች ይህንን ምዕራፍ ተምራችሁ ስታጠናቅቁ መሰረታዊ የጂምናስቲክስ ችሎታን ሰርታችሁ ታሳያላችሁ የመግፋት መሳብ እና ሚዛን መጠበቅ እንቅስቃሴዎች ተሰራላችሁ የጂምናስቲክስ እንቅስቃሴዎችን ጥቅም ትገነዘባላችሁ መግቢያ ጂምናስቲክስ የሚለው ቃል ጅምኖስ ከሚል የግሪክ ቃል የተወሰደ ሲሆንጅምኖስ ማለት ራቁት ሆነው ወይም ልብስ ሳይለበስ የተለያዩ እንቅስቃሴዎች መስራት ማለት ነው ጅምናስቲክስ በተለያዩ ሀገራት ውስጥ ለተለያዩ ዓላማና ጥቅሞች የሚሰራ መሆኑን የጂምናስቲክስ ታሪክ ይገልፃል በዱሮ ዘመን ከጂምናስቲክስ እንቅስቃሴዎች ጋር የሚመሳሰሉ እንቅስቃሴዎች በተለያዩ ሀገራት ሲሰሩ እንደቆዩ የጂምናስቲክስ ታሪክ ይገልፃል ጅምናስቲክስ ብዙ ጥቅሞች አሉት ከነሱም ውስጥ ጥቂቶቹ የተለያዩ የአካል ብቃትን ማሳደግ የእጅ የትከሻን የደረት የእግር የወገብ ጡንቻዎችን ለማዳበር እና ለማጠንከር ብሎም ጤነኛ ለመሆን ነው እንደዚሁም በራስ መተማመንን ለማዳበር ጥሩ ሰነምግባር እንዲኖር እና የፈጠራ ችሎታን እንዲያዳብሩ ያደርጋል ር የተማሪ መጽሐፍ ክፍል ሙመ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት በዚህ ምዕራፍ ውስጥ የምትማሩት ይዘቶች ቀላል መሰረታዊ የጅምናስቲክስ ችሎታ እና መሰረታዊ ጅምናስቲክስ ናቸው ጅምናስቲክስ የሚፈልገውን ችሎታ ትናገራላችሁ የተለያዩ መሰረታዊ የጅምናስቲክስ እንቅስቃሴዎችን ሰርታችሁ ታሳያላችሁ መሰረታዊ የጅምናስቲክስ እንቅስቃሴ የሚሰራበትን ሁኔታ ታደንቃላችሁ ተግባር ሀ ጅምናስቲክስ በድሮ ጊዜ ጅምናስቲክስ በተለያዩ ሀገራት ውስጥ በብዛት እንደሚሰራ ታሪክ ይግልፃል ከዚህ በመነሳት የጅምናስቲክስ እንቅስቃሴ ረዥም እድሜ ያለዉ እንቅስቃሴ መሆኑን እንረዳለን ጅምናስቲክስ የሚለዉ ቃል ጅምኖስ ከሚል የግሪክ ቃል የመጣ ሲሆን ጅምኖስ ማለት ራቁት ሆኖ ወይም ልብስ ሳይለበስ እንቅስቃሴዎችን መስራት ማለት ነዉ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መመ ለ መሰረታዊ የጅምናስቲክስ ችሎታዎች መሰረታዊ የጅምናስቲክስ ችሎታዎች የሚባሉት መተጣጠፍ የሰውነት ጥንካሬ የሰውነት ሚዛን ከወገብ በላይ እና በታች ያለው የሰውነት ክፍል ጥንካሬ ጉልበት የአእምሮ ትኩረት ስነምግባር እና የመሳሰሉት ናቸው ወደፊት እና ወደኋላ መገለባበጥ ወደ ፊትና ወደኋለ የመገለባበጥ እንቅስቃሴዎ እንዴት እንደሚሰሩ ትለያላችሁ ላ በተለያየ መንገድ ወደፊት መገለባበጥን ሰርታችሁ ታሳያላችሁ ወደ ኋላ የመገለባበጥ እንቅስቃሴዎችን በመስራት ታሳያላችሁ የመገለባበጥ ጅምናስቲክስ እንቅስቃሴዎችን ታደንቃላችሁ ተግባር ስለ ጅምናስቲክስ እንቅስቃሴ ምንነት በለፈዉ ርዕስ ውስጥ መማራችሁ ይታወሳል በዚህ ርዕስ ስር ከመሰረታዊ የጅምናስቲክስ እንቅስቃሴዎች መካከል መገለባበጥ ምን አንደሆነና ስንት ቦታ በኔ የተማሪ መጽሐፍ ች ክፍል ሙመ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት እንደሚከፈል እንዲሁም የመገለባበጥን ጥቅም ትማራላችሁ የመገለባበጥ እንቅስቃሴ የሚሰራው እጃችንንና ትክሻን በመጠቀም ሲሆን የአንገትና የጀርባ መተጣጠፍ ብቃት በጣም አስፈላጊ ነው ይህን እንቅስቃሴ ለመስራት ከሚያስፈልጉ የመርጃ መሳሪያዎች ውስጥ ከስፖንጅ ጥጥና ከሳር የተሰራ ፍራሽ ያስፈልጋል ይሁን እንጂ ከላይ የተጠቀሱት የመርጃ መሳሪያዎች ከሌሉ በተስተካከለ እና ሳር በለበሰ መሬት ላይመስራት ይቻላል ከመገለባበጥ እንቅስቃሴ አይነቶች ውሰጥ ጥቂቶቹ ሀ ወደ ፊት መገለባበጥ ወደ ፊት መገለባበጥ ከመገለባበጥ እንቅስቃሴ አይነቶች አንዱ ሲሆን በሚሰራበት ወቅት ጭንቅላት በጭራሽ መሬት መንካት የለበትም ሰውነታችሁን በአግባቡ ማሟሟቅ ሁለት እጃችሁን በትከሻችሁ ስፋት ልክ በመክፈት ወደ ፊት በመዘርጋት መቆም ተረከዝ ላይ በመቀመጥ በሁለት እጃችሁ መሬት መያዝ ተረከዝ ላይ የተቀመጠውን ሰውነታችሁን ወደላይ ብድግ በማድረግ ቀስ በቀስ የሰውነት ሚዛናችሁን ወደፊት በማድረግ እንዲሁም ጭንቅላታችሁን በሁለት እግራችሁ ወይም ጉልበታችሁ መካከል በመደበቅ ትከሻችሁን ደግሞ ወደ ውሰጥ ቆልመም በማድረግ ወደ ፊት መገልበጥ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መመ ከተገለበጥን በኋላ ሁለት እጃችሁን በትከሻችሁ ስፋት ልክ ከፍታችሁ መነሳት በዚህ መሰረት ዕረፍት እየወሰዳችሁ የመስራት ብቃታችሁ አስኪ ጎለብት ድረስ በመምህራችሁ ክትትል ደጋግማችሁ መስራት በልምምዱ መጨረሻ ላይ ሰውነችሁን ማቀዝቀዝ ወደ ፊት መገልበጥ ለ ወደ ኋላ መገለባበጥ ይህ የመገለባበጥ እንቅስቃሴ ወደ ፊት የመገለባበጥ እንቅስቃሴ ተቃራኒ ሲሆን ጉልበት የሚፈልግና እንቅስቃሴ ሆኖ የአንገት እና የትከሻ የመተጣጠፍ ብቃት በጣም ወሳኝ ነው ሰውነታችሁን በአግባቡ ማሟሟቅና ማሳሳብ ሁለት እጃችሁን ወደ ፊት በትክሻ ስፋትልክ በመዘርጋት መቆም የተማሪ መጽሐፍ ች ክፍል ሙመ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት እጃችሁን ወደ ኋላ ትከሻ ላይ በማድረግ መዘጋጀት ተረከዛችሁ ላይ በመቀመጥ በዓይናችሁ ወደ ሰማይ ማየት ሁለት እጃችሁ መሬት እስኪነካ ድረስ በሙሉ ሰውነታችሁ ወደ ኋላ መሄድ መሬት በያዘው እጃችሁ መሬቱን በደንብ በመግፈት ሰውነታችሁን ወደኋላ በማሳለፍ መገልበጥ ተነስታችሁ መቆም ከተገለበጣችሁ በኋላ ወደ መጀመሪያ ቦታችሁ መመለለስ እየደጋገሙ መለማመድ ወደ ኋላ መገለባበጥ በሁለት እጅ እንደ እንቁራሪት መቆም እና በጭንቅላት መቆም መቆም እንቅስቃሴዎች እንዴት እንደሚሰሩ ትለያላችሁ የተማሪ መጽሐፍ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መመ በሁለት እጅ እንደ እንቁራሪት መቆም እና በጭንቅላት መቆም እንቅስቃሴዎችን በተለያየ ሁኔታ ሰርታችሁ ታሳያላችሁ በሁለት እጅ እንደ እንቁራሪት መቆም እና በጭንቅላት መቆም እንቅስቃሴዎችን ታደንቃላችሁ ሀ በሁለት እጅ እንደ እንቁራሪት መቆም ከመሰረታዊ ጅምናስቲክስ እንቅስቃሴዎች ውስጥ አንዱ ሆኖ እንደ የክንድ ጥንካሬን ከወገብ በላይ እና በታች ሰውነት ክፍል ጥንካሬን የሰውነት ሚዛን መጠበቅ እና መተጣጠፍ ያሉ የጅምናስቲክስ መሰረታዊ ችሎታዎችን የሚጠይቅ ነው ሰውነትን በአግባቡ ማሟሟቅ ከሁለት እስከ አራት ቡድን በመፍጠር በሰልፍ መቆም ከፊት የተሰለፉ ተማሪዎች ጉልበታቸው ላይ መቀመጥ እጅን በትከሻ ስፋት ከፍቶ መሬት በመያዝ ወደታች መግፋት ሰውነትን ከኋላ ቀስብሎ በማንሳት ሁለቱን እግሮችና የሰውነት ክብደትን ሁለት እጆች ላይ ማዋል የሚችሉትን ያህል ቆይታ በዚያው ሁኔታ መቆየት ተራ በተራ እየደጋገሙ መስራት በልምምዱ መጨረሻ ላይ ሰውነት ማቀዝቀዝከ የተማሪ መጽሐፍ ክፍል ሙመ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት በሁለት እጅ እንደ እንቁራሪት መቆም ለ በጭንቅላት መቆም በጭንቅላት መቆም ከነጻ የሜዳ ጅምናስቲክስ ውሰጥ አንዱ ሆኖ የሰውነት ክብደትን ጭንቅላት እና ከወገብ በላይ ጡንቻዎች ላይ በማዋል ሁለት እግርን ወደ ሰማይ ዘርግቶ በእጅ እና በጭንቅላት መቆም ነው የጭንቅላት ጥንካሬን ከአንገት በላይ ጡንቻዎች ጥንካሬን የእጅ ጡንቻዎች ጥንካሬን እና የሰውነት ሚዛንን መጠበቅ ያሉ መሰረታዊ የጅምናስቲክስ ችሎታዎችን የሚፈልግ ነው ይህ ጅምናስቲክስ በዚህ ደረጃ ላሉ ተማሪዎች ልከብድ ስለሚችል እያንዳንዳቸው እራሳቸውን ችለው እስከሚሰሩ በመጀመሪያ ሁለት ሁለት ሆነው እየተረዳዱ እንዲሰሩ ማድረግ አስፈላጊ ነው ሰውነትን በአግባቡ ማሟሟቅ ተማሪዎች ሁለት ሁለት ሆነው ፊት ለፊት መቆም አንዱን እግር መሬት ማቆየት እና እንዱን ደግሞ በአየር ክፍል የተማሪ መጽሐፍ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ሚበ ላይ ማቆየት በጓደኛ እርዳታ የሰውነት ክብደትን ሁለት እጆች እና ጭንቅላት ላይ ማዋል አራስን ችሎ በጭንቅላት መቆም የቻሉትን ያህል በጭንቅላት ቆሞ መቆየት ተራ በተራ እየደጋገሙ መለማመድ በልምምዱ መጨረሻ ላይ ሰውነት ማቀዝቀዋዝከ በጭንቅላት መቆም በ ሃቅ ቅርፅ መቀመጥ እና እንጨት ላይ የሰውነት ሜዛን መጠበቅ እንደ ሃ ቅርዕ መቀመጥ እና በእንጨት ላይ የሰውነት ሚሜዛን መጠበቅ እንዴት እንደሚሰሩ ትለያላችሁ በሁለት እጅ እንደ እንቁራሪት መቆም እና በጭንቅላት መቆም እንቅስቃሴዎችን በተለያየ ሁኔታ ሰርታችሁ ታሳያላችሁ የተማሪ መጽሐፍ ክፍል ሙመ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት በሁለት እጅ እንደ እንቁራሪት መቆም እና በጭንቅላት መቆም እንቅስቃሴዎችን ታደንቃላችሁ ሀ በ ሃቅ ቅርፅ መቀመጥ ሰውነትን ማሟሟቅ በክብ መስመር መሰለፍ እግር ወደፊት በመዘርጋት መቀመጥ መምህሩሯ አንድ ሲልስትል በጀርባ ተኝቶ እጅን ወደኋላ መዘርጋት መምህሩሯ ሁለት ሲልስትል ከወገብ በላይ ባለው ሰውነት ወደላይ በመነሳት ሁለት እጅ እና ሁለት እግርን ወደፊት በመዘርጋት የ ቅርፅ መስራት » የቻሉትን ያህል እዚያው መቆየት እየደጋገሙ መለማመድ በልምምዱ መጨረሻ ላይ ሰውነት ማቀዝቀዝ የ ሦቅቅርፅ በመስራት መቀመጥ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መመ ለ በሚዛን መጠበቅያ እንጨት ላይ የሰውነት ሚዛን መጠበቅ የሰውነት ሚዛን መጠበቅ ማለት ወዲያና ወዲህ ሳይወዛወዙ ሳይንቀጠቀጡ በአግባቡ መቆም ማለት ነው ይህ ጅምናስቲክስ የሰውነት ሚዛንን መጠበቅ ለማዳበር እና ለጡንቻዎች ጥንካሬ በጣም ያስፈልጋል ሰውነት ማሟሟቅ በመስመር በመሰለፍ ሁለት እጅ ወደጎን ዘርግቶ በአንድ እግር ሚዛን መጠበቅያ እንጨት ላይ መቆም ተራ በተራ እየደጋገሙ መለማመድ በልምምዱ መጨረሻ ላይ ሰውነት ማቀዝቀዝ የተማሪ መጽሐፍ ክፍል ሙመ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት በእጅ መሬት ይዞ ወደጎን መገለባበጥ በእጅ መሬት ይዞ ወደጎን መገለባበጥ ነጻ ጅምናስቲክስ ከሚባሉት ውስጥ አንዱ ሆኖ የራሱ የአሰራር ዘዴ ያለው ነው በእጅ መሬት ይዞ ወደ ጎን መገለባበጥ የሚፈልገው የእጅ ጡንቻ ጥንካሬ እና የሰውነት ቅንጅት ችሎታን ነው ሰውነትን በአግባቡ ማሟሟቅ እና ማሳሳብ ለልምምድ በቂ በሆነ ቦታ ፊትን ወደሚሰራበት አቅጣጫ በማዞር በሰልፍ መቆም ሁለት እጅን ወደላይ ማንሳትና ከሁለቱ እግር አንዱን ወደ ላይ ማንሳት ጉልበት በማንሳት አንድ እርምጃ ወደፊት መሄድ » የሰውነት ክብደትን ፊት በቀደመው እግር ላይ ማዋል ከሁለቱ እጆች በአንዱ መሬት መያገከ ከሁለቱ እግሮች አንዱን ወደጎን በማሰኬድ የሰውነት ክብደትን ሌላኛው እግር ላይ በማዋል ወደታች መግፋት ይህ እንቅስቃሴ በሚሰራበት ወቅት እግርን እንደ ሣ ቅርጽ መክፈት እረፍት እየወሰዱ እየደጋገሙ መለማመድ በልምምዱ መጨረሻ ላይ ሰውነት ማቀዝቀዝ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት በዘመ ዮያአኙ መ ዎዔ ወደ ጎን መገለባበጥ ፍራሽ ላይ በግማሽ እየዞሩ ተራ በተራ መዝለል የሰውነት ቅንጅትእና ቅልጥፍናን ለማዳበር የሚረዳ ጅምናስቲክስ ነው ሰውነትን በአግባቡ ማሟሟቅ እና ማሳሳብ ተራርቆ በመስመር መሰለፍ እግር በደረት ስፋት በመክፈት ሁለት እጅን ወደፊት በመዘርጋት ወደሰሜን ዞሮ መቆም መምህሩሯ አንድ ሲልስተል ወደ ደቡብ አቅጣጫ በራስ ላይ ዞሮ ዘሎ መቆም መምህሩሯ ሁለት ሲል ስተል በመዝለል እፊተኛው ቦታ ተመልሶ መቆም እረፍት እየወሰዱ እየደጋገሙ መለማመድ በልምምዱ መጨረሻ ላይ ሰውነት ማቀዝቀዝ የተማሪ መጽሐፍ ክፍል «ጻመዛዛዛምረሪጋሥ። ክ ዐጃ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት በግማሽ እየዞሩ ፍራሽ ላይ መዝለል ከመንበርከክ ወደ ፊት በደረት መተኛት ይህ እንቅስቃሴ ከሴቶች ኾሽአፕ ጋር የሚመሳሰል ሆኖ ከወገብ በላይ ያለ ሰውነት ለማዳበር የሚጠቅም ነው ይህ እንቅስቃሴ ሲሰራ ከአቅም በላይ እንዳይሰራ ጥንቃቄ ማድረግ አስፈላጊ ነው ሰውነትን በአግባቡ ማሟሟቅ እና ማሳሳብ ለልምምድ በቂ በሆነ ቦታ በሰለፍ መቆም ከቆሙበት በእግር መንበርከክ ከተንበረከኩበት ወደፊት በደረት በመተኛት በእጅ መሬት መያዝ » በመመህሩሯ ትዕዛዝ ወደ መንበርከክ መመለስ እረፍት እየወሰዱ እየደጋገሙ መለማመድ በልምምዱ መጨረሻ ላይ ሰውነት ማቀዝቀዝ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መመ ከመንበርከክ ወደፊት በደረት መተኛት ደረጃወምበር ላይ የመውጣት አእና የመውረድ ቀላል እንቅስቃሴ ደረጃ ላይ የመውጣት እና የመውረድ ቀላል እንቅስቃሴ ከወገብ በታች የሰውነት ክፍልን ከሚያጎለብቱ እንቅስቃሴዎች ውሰጥ አንዱ ሆኖ በይበልጥ ለእግር ጥንካሬ የሚረዳ ነው ሰውነትን በአግባቡ ማሟሟቅ እና ማሳሳብ ለልምምድ በቂ በሆነ ቦታ ፊትን ወደ ሚወጣበት መሳሪያ አዙሮ መቆም ጉልበት ወደ ላይ በማንሳት አንድ እርምጃ ወደፊት መሄድ የሰውነት ክብደትን በፊት እግር ላይ በማዋል መሳሪያው መቀመጫው ላይ መውጣት ከወጡ በኋላ ወርዶ ወደ መጀመሪያው ቦታ መመለስ እረፍት እየወሰዱ እየደጋገሙ መለማመድ በልምምዱ መጨረሻ ላይ ሰውነት ማቀዝቀዝ የተማሪ መጽሐፍ ክፍል ሙመ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ደረጃወምበር ላይ የመውጣት ቀላል እንቅስቃሴ በድጋፍ ወደ ፊት መገለባበጥ በመደጋገፍ የሚሰሩት ጅምናስቲክስ እንቅስቃሴ ሆኖ ለአካል ቅንጅት እና ለአካል ጥንካሬ አስፈላጊ ነው ሰውነትን በአግባቡ ማሟሟቅ እና ማሳሳብ ሁለት ሁለት ሆነው ፊትለፊት መቆም አንዱ እንቅስቃሴ ሲሰራ አንዱ ድጋፍ መስጠት እንቅስቃሴ የሚሰሩት እጃቸውን በትከሻ ከፍተው መሬት መያዝ ላ ራስ መሬት አንዳይነካ ወደ ውሰጥ መቅበር በድጋፍ ወደፊት መገለባበጥ እየደጋገሙ ተራ በተራ ተፈራርቀው መለማመድ በልምምዱ መጨረሻ ላይ ሰውነት ማቀዝቀዝ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መመ በድጋፍ ወደፊት መገለባበጥ በነጠላ አግዳሚ ዘንግ ላይ ወደላይ እና ወደታች መሳብ ይህ እንቅስቃሴ የእጅ ጡንቻ ጥንካሬን ለማጎልበት አስፈላጊ ነው ሰውነትን በአግባቡ ማሟሟቅ እና ማሳሳብ « በቅደም ተከተል መሰለፍ ተራ በተራ በአግዳሚ ዘንግ ላይ የቻሉትን ያህል ወደ ላይ እና ወደ ታች መሳብ እየደጋገሙ ተራ በተራ ተፈራርቀው መለማመድ በልምምዱ መጨረሻ ላይ ሰውነት ማቀዝቀዝ የተማሪ መጽሐፍ ክፍል ሙመ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት አግዳሚ ዘንግ ላይ መሳሳብ መሰረታዊ የጅምናስቲክስ ጥቅም ትገነዘባላችሁ የተለያዩ መሰረታዊ የጅምናስቲክስ እንቅስቃሴዎችን ሰርታችሁ ታሳያላችሁ መሰረታዊ የጅምናስቲክስ እንቅስቃሴ አሰራርን ታደንቃላችሁ ተግባር የተማሪ መጽሐፍ የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት መመ ፍራሽ ላይ መዝለል ፍራሽ ላይ መዝለል ተማሪዎች ያለ ፍርሃት እና ያለ ጉዳት ዘለው እንቅስቃሴ የመሰራት ፍላጎታቸውን ለመጨመር አስፈላጊ ነው ሰውነትን በአግባቡ ማሟሟቅ እና ማሳሳብ በሰልፍ መቆም ተራ በተራ በፍራሽ ላይ በመዝለል መመላለስ እየደጋገሙ ተራ በተራ ተፈራርቀው መለማመድ በልምምዱ መጨረሻ ላይ ሰውነት ማቀዝቀዝ ፍራሽ ላይ መዝለል በሙሉ ሰውነት ፍራሽ ላይ መገለባበጥ ሰውነትን ሙሉ በሙሉ ለማጠንከር የሚሰራ እንቅስቃሴ ነው ሰውነትን በአግባቡ ማሟሟቅ እና ማሳሳብ በሰልፍ መቆም ፍራሽ ላይ መቀመጥ የተማሪ መጽሐፍ ች ክፍል ጸመሪ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

تعليقات:


memezon

خيارات التنزيل | تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي | كتاب اليوم

© dirzon | شروط الخدمة | خصوصية | حول | خدمات | اتصال