Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي
  • قائمة القراءة
  • مختصر
  • كتاب مسموع
  • بحث
  • تحميل
  • myzon
  • تسجيل الدخول
  • تسجيل
English  አማርኛ  Français  العربية
كتاب اليوم

የተቆለፈበት ቁልፍ -4.PDF


  • word cloud

የተቆለፈበት ቁልፍ -4.PDF
  • Extraction Summary

ዜና ማርቆስ ማርቆስ ከመላኩ መሄድ በኋላ በጣም ደብሮት ነው የከረመው። ፈቃዱም ፈቃድ ስለወጣ በቃ ተሳስረን ነው ያለነው። ሰዎቹ አልያዝ አሉን ነው ያልከኝ። በዚህ ጥቂት ቀን ሁሉም መልክ እንደሚይዝ ነው። ሰውዬውንስ ምን ያህል ነው። አለ አይደል በግልም በአገርምበቤተሰብም በአለም አቀፍም ነገሩ ያው ነው።አስተሳሰብና የአእምሮ ለውጥ ዙሪያ ማሰብ አ ከ ከ ባም ህብረተሰባዌ ለውጥ ከግለሰቦች የአስተሳሰብ ለውጥ እንዴደማሚደምር በማመን በተለያዩ ስፍራዎችም ይህንን በማስተማር እና በመስራት ላይ ይገኛል። ይህ መጽሃፍም በዚሁ የለውጥ አሳብ ዙሪያ የሟያጠነጥን ትረካ ነው። ከፈለግሽ ቹቼክ ማድረግ ትችያለሽ በአንቺ እጅ ያለው ባዶ ካዝና ነው። የሰው አእምሮም በትክክል የሚዋኝበት ቢገኝ ከውቅያኖስ የጠለቀ ከሰማይ የራቀ ከሐሳብ የረቀቀ በዋጋው ከሀዱ የላቀ ተቁፍሮ ያልተደረሰበት ውድ ሀብት ነው።

  • Cosine Similarity

አለ ወደሱ እያየ አይ ምንም የለም። መላኩ ከሄደ በኋላ ደግሞ ከሰሎሜ አክስት ጋር አንድ ሁለት ጊዜ በስልክ አውርተው ነበር። አይ ደኅና ከሆነ ጥሩ ነው። በቃ ይገባሃል የኔ እናት ምን ዐይነቷ ናት አትበለኝ ጥሩ ልጅ ትመስላለች። ነገሩ የገባው ማርቆስም ሣቁን ለቀችው አይ መዐዚ አንቺ ኮ በታ ደግ ሰው ስለሆንሸ ነው እኔንጃ እስኪ እናያለና አሁን ግን ብዙም ገና አላውቃትም ግን ልክ ነው ጥሩ ልጅ ትመስላለች። ብዙ ጊዜ ጥሩ ፒዛ አላቸው። አለ አሁንም ከየት እንደሚጀምር ግራ የገባው ማርቆስ ቺካጎ ያው እኔ በደረስኩበት ቀን ነው ሶለን የሞተው። በጣም ጥሩ ልጅ ነው። ሲስተር የምትገርም ሰው ናት። እኔንጃ ያው እንዳልኩሽ ማታ የሰሎሜ አክስት ቤት እሄዳለሁ። አሁንም ሆስፒታል ናት ወይስ። ከዚያ ትንሽ ሻል ሲለው ስለዚህ ጉዳይ ምንም ማውራት አልፈልግም ጊዜ ራሱ እውነቱን አውጥቶት ታየዋለህ አሁን ክፉም በጎም መናገር አልሻም ብሎ በቃ ምንም ነገር ለማውራት እምቢ እንዳለ ነው። ግን በቃ በዚህ ችግሩ በተፈጠረበት ጊዜ ሁለቱ መሃል ያለችው ልጅ እሷ ናት። ምን ወሬ አመላላሽ ሰው ቢያጣ ወፍ ያጣል ብለህ ነው የኔ ልጅ አሉ ወይዘሮ መገርቱም ነገሩን እየተከታተሉ ኋናም ያው ያ ክብሮም ከሚባለው ልጅ ጋርም የሆነ ግጭት ነበራቸው። እኔ ደግሞ መላኩን ሳውቀው እንደዚህ ዐይነት ሰው አልመሰለኝም። በጣም የምታሳዝን ጥሩ ሰው ናት። ምንም ነገር። አለች የሰሎሜ አክስት ማረጋገጫ እንደፈለገች ሁሉ ምንም ምንም የለም። ግን መላኩ ወሬ ሰምቶ እንደዚህ የሚሆን አይመስለኝም አውቀዋለሁ በወሬ ይሄንን ያህል እጁን የሚሰጥ ሰው አይደለም። ምንም እንዳታደርግ ለማንም ምንም እንዳትናገር ማርቆስ ስለነገራት ዝም ብላ መቆየት ብቻ ነው ያላት አማራጭ። አሁን ግን በቃ። ብሎ አሁንም ዝም አለ ባልመልስስ። እሷ ሁለት ሕይወት ያላት ሰው ናት። ማርቆስ ነኝ። ምንም እንኳ እሱ ያን ያህል ብዙ ጊዜ ወደዚህ አልነበሩ ም አለች ን ባክህ ያው ታውቀው የለም ኀዘኑም ነገሮችም ብዙ ጥሩ ምዘ ትው በሚያሳዝን ድም ም ዝም ች እንደጠፋባት ሁሉ ወዲያውም ዝም አለች የምትለው አይ ኖው ሰሊ ብዙ ነገር ከባድ እንደነበረ ወይም እንደ ሆነብሽ። ማርቆስ ሁሌም ቁምነገረኛና ዝም ብሎ ሰው እንዳልሆነ ታውቃለች። ትንሽ ዝም ብላ ሩ ሽ በቃ አብ ቀየችና ረጋ ባለ ድምፅ እሺ እንገናኝ ምንም ችግር የለም። ገና ረፋዱ ላይ ስለሆነ ብዙ ሰው የለም። እሷ ሻይ አዘዘችና መጀመሪያ ላይ ስለ ሶለን ሕመምና አሟሟት አሜሪካ ስለ ነበራት ቆይታና አሁንም ስለምትሠራው ሥራ ጠቅላላ ሁኔታ እያወሩ ከተረጋጋች በኋላ ስለሷና ስለ መላኩ ጉዳይ ምን እንኗተፈጠረ ግራ መጋባቱን በሚገልጽ ሁኔታ ሰሊ ምንም ሊገባኝ አልቻለም። እንዴ ምን እንዳደርግ ነበር የሚፈልገው አብሬያቸው አልዞር እንግዲህ አለች አሁንም ርግጠኛነትንና ንዴትን ባዘለ ድምፅ አንቺ ግን መላኩ ለምን እንዲህ ተቀየረ ብለሽ ምንም ጥያቄ አልሆነብሽም። መላኩ ሶፊያን በጣም የተወሰነ ቀን ነው ያገኛት ቢያገኛትም ምንም ነገር የለም። ወይም በቃ የለሽም እዚህ እንደ ማለት ፍ ነው እሺ። አለ ደንገጥ ብሎ ሉላም ነው ሱዱም ነው ግን ትንሽ ችግር ያለ ይመስለኛል ብሎ ዝም ሲል ምንምን ችግር ሰሎሜ ደኅና አይደለችም እንዴ። ይህንን ሁሉ ተንኩል ሰሎሜ ምንም አታውቅም። ብሎ ዝም አለ ጸረ አምላኬ ምን ዐይነቱ ነው ይሄ ሰው። ማርቆስ እንደዚህ ዐይነት ነገር ለመሥራት የሚችል ሰው መሆኑን ፈጽሞ አለማወቋም ነው ያስገረማት። መላኩ እስኪመጣ ድረስ ክብሮም ካንቺ ምንም ፍንጭ ካላገኘና እሷም ላይ ካልተለወጥሸባት ምንም ፍንጭ አይኖራትም። ጉህ እኔ ደኅና ነኝ ያው የአዲሱን ፕሮጀክት ዳይሬክተር እያሠለጠንኩ ነው ምንም አዲስ ነገር የለም። ስለዚህ አሁን ደኅና ናት ማለት ነው። አለች አሁንም ማርቆስን በመገረም እያየችው ምንም ችግር የለም። ደግሞ ያው የሱ ጓደኛ ማርቆስ አለ አይደል እሱ ሰው ማዝናናት ያውቅበታል እሱ ያዝናናት። ጥሩ እራት ማርቆስ ቤት ክበሉ በኋላ ተጨዋውተው ሶፊያን ቤቷ አድርሰዋት ማርቆስ ቤት ለማደር ተመለሱ። አለ አሁንም የተለመደው የማርቆስ ቀልድ መስሎት ኬይ ምንም ያልጠበቅኸው ነገር ስለሚሆን አትደንግጥ ግን ጥሩ ዜና ስለሆነ ምንም አይደለም መደንገጥም ይፈቀዳል አለ እጁን እያሻሸ እሳት አጠገብ እንዳለ የበረደው ሰው ናትህ ማርክ አታድክመኝ ምንድነው። አሁንም መሳሳማቸውን ያስቆመችው እሷ መሆኗን ሲያስብ በተለይ ምን ዐይነት አደገኛ ልጅ እንደሆነች ማሰብም ተፈፈወ ማርቆስም ቁርስ የበሉበትን ዕቃ እያነሣሣ ነገሩን እንዲያስብበት ትንሽ ጊዜ ሰጠው። አለ የማርቆስም ሥራ እየገረመው አሁንም ያለወትሮው ንግግሩም ሐሳቡም እንደ ተዘበራረቀበት መጀመሪያ ነገሩን ለሰሎሜ ነግሬአት ከተረጋጋች በኋላ ዕቅዴን ባጭሩ ነገርኳት ስለዚህ የምፈልገውን ዝርዝር መረጃ ሁሉ ከሷ ወሰድኩ እሱ ምንም የሚያውቅበት መንገድ የለም ሰሎሜ የዚህ ዕቅድ አካል ትሆናለች ብሎ። ማን ስለምን ምንድነው የሚነግረኝ አለች መርበትበቷ የስንክሳርነቷን አእምሮ ፍጥነትም አልፎ አይ እንዲያው መስሎኝ ነው ዝም ብሎ መላኩ ሲቀልድ አሪፍ ጊዜ ሳንዴየጎ እንዳሳልፋችሁ ስለነገረኝ ምናልባት እዚያ አፍ ፈትቶ ከሆነ ብዬ ነው። አለች ትንሽ ልቡን የሚያሻክር መንገድ እየፈለገች አይ እኔም ምንም ፍንጭ ሳጣ ክብሮም ጋ ደውዬለት ነበር አለና ዝም ብሎ ሲያያት ፊቷ የባሰውን ግራ ገባት። ማለት የምትፈልገው ነገር ካለ ብሎ ዝም አለ ስንክሳር አለሽ ምንድነው እሱ። ምንም ፍንጭ የለም። ምንም ያህል ከባድ የሆነ ፅንሰ ሐሳብ ቢሆን መላኩ ባጭሩና በቀላሉ መግለጽ ይችላል። እንዴ ሽረ በናትሽ ሰሊ ይሄ እኮ ገና ድራፍት ነው ይሄን ያህል ጥሩ ነው እንዴ ደግሞ። ማለቴ አስገራሚ ሰው ናቸው ግን በቃ ለውጥ ማለት ይሄው ነው። እም ምም የለም አይገርምሽም ሐሳቡ እኮ ዉስጤ አለ ግን በቃ ምንም ላወጣው አልቻልኩም ቆይ ምንድነው የመጽሐፉ ርእስ የሚሆነው።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

تعليقات:


memezon

خيارات التنزيل | تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي | كتاب اليوم

© dirzon | شروط الخدمة | خصوصية | حول | خدمات | اتصال