Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • ወደ ፒዲኤፍ ቀይር
  • የንባብ ዝርዝር
  • አጠሬራ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
  • ፍለጋ
  • ይስቀሉ
  • የኔዞን
  • ይግቡ
  • ይመዝገቡ
English  አማርኛ  Français  العربية
የዕለቱ መጽሐፍ

የሰው ልጅ የጥበበኝነት መንገድ 2.pdf


  • የቃላት ደመና

የሰው ልጅ የጥበበኝነት መንገድ 2.pdf
  • የማውጣት አጠሬራ

የምትወዳቸውና የምትንከባከባቸው ሰዎች የሚፈልጉትን ሊሆን ይችላል ነገር ግን መንገዳቸውን በብዙ ኪሎ ሜትሮች ለሚቆጠር ርቀት ቢክተሉት ልዩነት እየሰፋ ይሄድ እና ሁለቱንም ምንም የሚያገናኛቸው ቦታ ይደርሣል ይህ መፅሀፍም ለእርስዎ የማየደርግለዎት ተመሣሣይ ነገር ነው። በዚህ መፅህፍ ውስጥ ካሉ መርሆች አንዱን ዛሬ ቢጠቀመበት አንድ እርምጃ በተራመዱ ቁጥርም እያንዳንዱ ድርጊት ውጤት ይኖረዋል እያንዳንዱ ውጤት ደግሞ በተድሞው ላይ በመደረብ አትጣጫችንን እንድናስተካክል ያደርገናል ከዚያ እያንዳንዱ አትጣጫ የራሱን የመጨረሻ ቦታ ይይዛል ታላላት ለውጦች የሚመጡት ክበርካታ ትንንሽ ነገሮች እንደሆነ ልብ ይበሉ ካሉን ነገሮች ተነስተን የምናከናውናቸው ነገሮች በህይወታችን ላይ ትልት ለውጥ ያስገኝልናል በህይወት የማታለሙ ሁለት ነገሮች አሉ የመጀመሪያው የሚፈልጉትን ማግኘት ሲሆን ሁለተኛው ባገኙት መደሰት ሎጎን ፒርሣል ስሚዝ በአሁኑ ጊዜ አሁን ደግሞ አንድ ትኩረት ማግኘት ያለበት ጥያቄ አለ የሚከተሉት የትኛውን አቅጣጫ ነው። ለራስዎት ታማኝ ሆነው መልስ ይስጡ በአንድ ወቅት ጆን ናይስበት ወደፊቱን ለመተንበይ ጥሩው መንገድ አሁን እየተፈጠረ ስላለው ነገር የጠራ ሃሣብ መያዝ ነው። ለጓደኞችዎ በየጊዜው ስልክ እየደወሉ ፕደጦልኩት የተለየ ጉዳይ አይደለም እንደምጦደዎት እንዲያውቁ ስለፈለኩ ብቻ ነው ቢሏቸውስ። ለሌሎች ሰዎች ህይወት ለጥ አና ደስታ በቂ ጊዜ ጦስደው ጥረት ቢያደርጉስ ምን ይመስልዎታል። በታ ውጤታማ የ ዘዴ ማለት ይሄ ነው እነሂህ ጥታቅን ነገሮች ተሰብስበው ለራስዎት በሚ ስሜት ላይ ክፍተኛ ለጡጥ ያመጣሉ በራስዎት ማንነት ብሉም በእርስዎ የህይወት መልካም አመለካከት ላይ ተፅእኖ ያደርጋሉ እባክዎ ይህን እስካሁን የሚያ ነገር ከሆነ አሁነነ ያድርጉት በከፍተኛ ደረጃ ህይወትዎን የሚያሻሽል ፍልስዛና እንደሆነ አምናለሁ ከልብ ውስጥ ፍቅርን ከበሬታን መናፈቅን ትዕግስትን ዐፀትን መደነቅን አና ይቅርታን አውጥቶ አንድ ላይ ማድረግ የቻለ የኬሚስትሪ ባለሙያ ፍቅር የሚባለውን አቶም መፍጠር ይችላል ካህሊል ጃብሪን በመጨረሻ እንዲያደርጉ የምመክርዎት ነገር ቢኖር ይህን መረጃ ከሌሎች ጋር ስንካፈል መልሰን እንለማዋለን ይህም ዋጋ የምንሰጠው ነገር እና ለህይወት አስፈላጊ ነው የምንለውን እንድናስታውስ ያደርገናል ሌላው ምክንያት ሌላ ሰው በህይወቱ አስፈላጊ እና አዎንታዊ ለውጥ እንዲያመጣ በመረዳት የሚገኘው አስደናቂ እና ሊገለዕ የማይችል ከፍተኛ ደስታ ነው መሙሙመጭሙ።

  • Cosine ማጠቃለያ

እንዴት ነው «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የሰው ልጅ ። ለአንተ ሳይሆን ለጠየካቸው ሰዎች እንደሆነ አትርላ አንዳንድ ጊዜ ሰዎች አከሪቱን መመሪያዎች ያለማዛነፍ አሼ በግለዕ ይጠይቃሉ ሊረዳቸው የሜችለውን ሰው ይጠይታሉ አንን ሆሉ ክብር በመስጠት ዋጋ ይፈጥራሉ በትክክልና በሙሉ እምነት መ ስተኛው አድርገው ግን የማፈለጉት ም የሚያገኙበት ምክንያት ደገሞ ነገር ነው እስኪያገኙ አይጠይቁም ጣለት አንድን ሰው ደጋግመህ ለም በልዩ የስኬት ሜት ህዋሳቶችህን የምትፈልገውን ነገር እስክታገኝ ድረስ ጠይቅ ያ ሰ ዕደ ጠይት ሣለት አይደለም በተመሳሳይ መንገድም መጣ ያዘስስ ቀመር የምትፈልገውን ነገር አውቀህ እስክታገኝ ጆ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የሰው ልጅ ። የሚለውን ሁል ጊዜ ስሞችን ከሰማህ ሰዎች ቦታዎች እታዎች ሆነው ታገኛቸዋለህ በጥልቅት ምላሽ ሐረጐች ውስጥ ማን ነው ወይም ምንድን ነው የሚለው ነጠላ ሐረግ ይመጣል እዚህ ላይ በቃላቶች በግልፅ የምታደርገውን ነገርና ከተሳሳተ ብቡነት ወደ እውነተኛ አለም ታመጣዋለህ በአንድ ሰው ጭንትላት ውስጥ ባለው ጥትል ሐሳብ ዙሪያ አትሰራም ያንተ ግንኙነት ከእውነተኛው አለም ጋር ነው ግልዕ ያልሆነ ስሞች አስቸጋሪ የተሳሳቱ ነገሮች ናቸው ዘወትር አንድ ሰው እነሱ እኔን አይረዱኝም እነማን ናቸው። በሰውየው ወይም በሴትየዋ የተሳብክበትን ነገር ጦደ ኋላ ተመልሰህ ለማሰብ ሞክር እድልም በተመሳሳይ መነገድ ስሜት ሊያሳድርብህ የሚችል ሲሆን አንድ መፅሐፍ ወይም ፊልም በዕኑ ሊመስጥህ ይችላል አንተ አትስለውም ይሆናል እንጂ አነጋገርህና አተነፋፈስህ ተመሳሳይ ነገር ይኖረዋል ምናልባትም ተመሳሳይ መሰረት ጠይም እምነት ይኖርህል ምንም ነገር አብርህ ይነር ያ ነገር ሊመጣ የሚችለው ከወዳጀነት ነው ጠዳጀነት ማለት በአንድ ሰው አለም ውስጥ ዘልቆ የመግባት ችሎታ ማለት ነው አንተ እንደምታስብለት እንዲሰጣው ማድረግና ጠንካራ የሆነ ተመሳሳይ ትስስር እንዳለህ ማሳየት ከአንተ አለም ተጠታለህ ወደእሱ አለም የመግባት ያህል ነው የስኬታማ ግነኙነት ጥንስስ የሚጀምረው ከዚሁ ነው ወዳጅነት በሌሎች ሰዎች የተለየ ውጤት የምታገኝበት መሣሪያ ነው ሰዎች የአንተ አስፈላ ሾው ወዳጅነት ደግሞ ሐብቱን የምታወጣበት ዘዴ ነው በህይወትህ ምንም ነገር ብትፈልግ ከትክክለኛው ሰው ጋር ወዳጅነት ከመሰረትክ የእነሱን ፍላጐት መመላት ከቻልክ እነሱም የአንተን ፍላጐት ይሞሉልሀል ወዳጅነት የመመስረት ችሉታ የሰው ልጅ ሊኖረው የሚገባ አስፈላጊ ክህሎት ነው በሁሉም መስክ ጥሩ ሰው ለመሆን ጥሩ ወዳጅ መሆን አለብህ ጠንካራ የሆነ የሰው ልጅ ትስስር የመመስረት ችሉታና ተገቢውን ምላሽ የሚሰጥ ትስስር የሚፈጠረው በወዳጅነት ነው «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የሰው ልጅ ብ ብዙ ሰዎች ህይጦትን አስቸጋሪና ውስብስብ ያደር ሊሆን ግን አይገባውም በዚህ ምዕራፍ የምትማረው ክህሎት ጥሩ ወዳጅ እንድትሆን ያስችልሀል ማግኘት የምትፈልገውን ነገር ሁሉ ለማግኘት የሚረዳህ ጦዳጅ ማግኘ ተላሉንና የሚያዋጣጡን መንገድ የሚያሳዩህ ሰው ለማግኘት አትቸገርም ያንን ሰው የማግኛ መንገድ ደግሞ ወዳጅነት መመስረት ነጡ ተአምረኛጡ አጣማሪ ሰዎችን አንድ ከማድረጉ በላይ የአጋርነት ስሜት እንዲሰጣቸው ያደርጋል በአለም ላይ አሰልቺ የሆነውን ነገር ታጡተዋለህ። ምክንያቱም እኑን የእሱ አይነት ሰው የሚያደርግ ስሜት ተሰምቶታል ለ ዓመት ከሚያውታቸው ሰዎች የበለጠ የሚያውተኝ ያህል እንደተሰማው ነገረ ብዙም ሳይቆይ ስራ ሊሰጠኝ እንደሚፈልግ ነገረኝ ወይም የስራ እድል አተረበልኝ አንዳንድ ሰዎች ተግባሩ ተፈጥርአዊ እንዳልሆነ ይነግሩኛል ከአንድ ሰው ወዳጅነት ከመመስረትህ በፊት ልታጠናው ይገባል ሁለንተናውን ካወክ ሁሉም ነገር ይቀላል እርስ በእርስ እንዳመለካከቱ የተደረጉ ሰዎች ከጥቲት ቆይታ በኋላ ሁሉም ነገር አስደናቲ እንደሆነ ይናገራሉ ያንኑ ሰው አቀማመጡን እንዲተይር በማድረግ ሌላውን ሰው ምን እንደሚሰማው ብትጠይተው ምንም እንዳልመሰለው ይነግርሀል ስለዚህ መመልከት ወዳጅነትን ለመመስረቶ ተፈጥሮአዊ መንገድ ነው ነገሩን ሳታስበው አድርገኸው ታውታለህ ሰዎችን ለመትዳት ጥሩው መንገድ የቱ ነው አንድ ሰው ስትመለከተው ስሜቱን በደንብ መረዳት አለብህ ጎን ሰው ለመሆን መንገድ ስትጀምር እሱን እየሀሆንክ እንደሆነ ማወቅ ይገባሀል ተጥሎ የሚመጣው ጥያቂ እራስህን ለመለወጥ ዝግጁ ነህ። የሚለው ነው አንዳንድ ሰው ለመምሰል ስትሞክር ያለህን ማንነት አውጥተህ መጣል የለብህም አንተ በአንድ ጊዜ በእይታ በመስማትና በእንትስቃሴ የተሞላህ ሰው መሆን አትችል ሁላችንም ተለዋዋጭ መሆን አለብን አንድን ሰው ስተዳ ያሰው ያገኘውን ጥትም አገኛለሁ በማለት ነው ከለምን ከሌሎች ሰዎች ጋር ለመጋራት ጥሩ ነው መንገድ ደግሞ ይህ ነው ናፀፉት ብዙዎች በመሰረቱት ውዳጅነት ድሞው ብዛት ያላቸው ባህሎች ስኬት የተ ነ ነው ብዙ ስኬታማ መሪዎች ሶስቱን ነገሮች በአንድ ጊዜ ማስኬድ ይችላ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የሰው ልጅ ዴዴ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ሮናልድ ራገን የሰዎችን አመኔታ ያተረፊው ሶስቱንም ነገርኝ መጠቀም በመቻለ ነጡ ታዋቲ ሰው መሆን የምትችለው ታላት ሐሳብ ስላለህ ሳይሆን ያንን ሐሳብ በተገቢጡ መንገደ ማስተላለና ስትችል ብቻ ነው ሐሳቡ ስላለህ ብሄ ለዎች ይሰመኛል ብለህ አትመካ ገና ንግግር ስትጀምር ሊሰተጥጣቸጡ ይችላልና ስለዚህ መንገዱን በትክክል እወት በዘመናዊጡ የአለም ታሪክ በአእምሮህ የሚመጣው ፕራዝዳንት ማነውን በአማካይነቱ በኃያልነቱ ከጠየቋቸው ሰሥች ፀዐ በመቶ የሚሆኑት ጆን ኦና ኬኒዲ ነጡ ያሉት ለምን። እውተትህን በወዳጅነትና በተገቢው መንገድ ለሌ ማስተላለፍ ካልቻልክ ትርጉም ለእዚህ ነው ም አስተማሪዎች በጠቅላላ መማር የሚችሉ ምህርት ፕሮግራሙም ቢሆን ምርጥ ነው እንዴት እንደምናስተምራጥቦፀኑ ግን አልተ ም ከእነሱ ጋር ወዳጅነት አልመሰረትንም ከእነሱ ፍላጐት ጋር የሚጣጣም የማስተማር ዘዴ አልቀየስንም ወዳጅነት ለመመስረት በዚህ አለም የሚያስፈልጉህ ነገሮች አይንህ ጆርህ ስሜትህ መዳሰስ መትቅመስ ማሽተት ናቸው አሁነኑ ወዳጅነት ለመመስረት ተነሳ ሁልገዜ እርስ በእርስ በመገናኘት ግንኙነት በመፍጠር ሒደት ውስጥ ነው ያሰነው ወዳጅነት መመስረት ማለት ሁለቱንም ነገርች ተላል በሆነ መነገድ መፈሀም ነው ወደጅነትን የትም ቦታ መመስረት ትችላለህ በስራ ቦታ ቤትህ መንገድ ላይ ወዳጅነት የመመስረቻው ሴላው መንገድ ምርጫ ማከናወን ሲሆን የምትመርጣቸውን ሰዎች እንድታወቅ ያስችልሀል «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የሰው ልጅ አ ኣው ርር ምዕራፍ የልቀት መገለጫዎች ሜታ ፕሮግራምስ መረጃን የማበልፀግ ሒደት አንድ ሰጡ በትክክለኛው መንገድ ቁልፍ የፈለገውን ይናገራል በተሳላ መንገድ ቁልፍ ምንም አይናገርም ብቸኛው ምቹ ክፍል ደግሞ ቁልፎቹን አንድ ላይ ማድረግ ነው ጆርጅ በርናርድ ሾው የለው ልጆችን የልዩነት ነሀ ብራቅ ማወት ከፈለክ በቡድን ለተሰበሰቡ ሰዎች ንግግር አድ በአንድ ነገር ላይ የተለያየ አመለካከት ሲያንዐባር የማነቃቂያ ታሪክ ብትነግራቸው አንዱ ሲመሰጥ ሌሳው በእንባ ሲታጠብ ትመሰከታለህ እያንዳንዱ ሰው የሚያዳምጥህ በተለያየ መንገድ ነው ጥያቄው ሰዎች ለአንድ አይነት መልእክት ለምን የተለያየ አተያይ ይኖራቸዋል የሚለውን ነው ሰዎች ለምንድን ነው አንዱ ግማሽ ባዶ ብርጭቶ ነው ሲል ሌላው ደግሞ ግማሽ ሙሉ ነው የሚለው የጉደለ ውዛነቱ አ በሰማው መልእክት ሲነታታና በኃይል ሲሞላ ሌላው ዝምታ የሚውጠው። እጅግ ብሩህ አእምሮ ያላቸው ግለሰቦች የስራ ዘመናቸውን በጭንቶት የማያሳልፉበት ምክንያት የሚሰሩት ስራ ውስጣቸው ያለውን ብታት የሚጠተመበት ባለመሆኑ ነው ታማኝነት ማለት በለላ በኩል ጠቀሚ ሐብት ማለት ነው አየር መንገዱ ምን ማድረግ አለበት በአገልግሎት መስጠት ንግድ እንደ አየር መንገድ አይነት በሌሎች የሚመሰጡ ሰዎች ያስፈልጉሀል በራሱ አለም ውስጥ ያለን ሰው ብትተጥር ትወድታለህ አነተን ግራ ከሚያጋባ ሰው ጋር ምን ያሀል ጊዜ ተደራድረሀል ሰውየው ስራውን በእውቀት የሚሰራ ቢሆንም እንትስቃሴው በድን ነው በራሳቸው አለም ከሚዋጡ ሰዎች መካከል ዶክተሮች ቀዳሚዎች ናቸው ጥሩ ዶክተር ቢሆንም በደንብ እንደሚመረምርህ ካልተሰማህ ውጤታማ አይሆንም በእርግጥ አንዳንዱ ሰው የክሊኒክ ባለሙያ ከሚሆን ተመራማሪ ቢሆን ያዋጣዋል። ጮሁኑጫመ ን ሊያደንቁለት የሚችሉት እርስዎም በእሱ ቦ በጎ ላለ ስሜቱ ወይም ሊስማሙበት ይችላሉ ስሜቱ ዚያ አይነት ስጫት ስለሚሰማዎት ቢሆኑ ሀሣቡን በተመሣሣይ መንገድ ከተረዱት ነው የአንድን ሰው አላማም ለሊያደንቁ ይችላሉ ለምሣሌ ብዙ ጊዜ በአንድ ጉዳይ ላዴ ሁለት ተቃራኒ የሆነ አቋም ያላቸው ሰዎች እርስ በርሣሻው ሀግቦቻቸውን ከያደንቁም ስለዚህ ሌላው ቀርቶ የሚናገሩትን አይዴማመጡም ነገር ግን የስምምነት ማዕተፎን ከተጠተመ ራስዎትን ለላው ሰጡ የሚለውን ነገር በጥሞና ሲያዳምጡ ይታዘቡታል ሌላኛው ሰው የፈለገውን ነገር ቢልም አንኳን የሆነ የሚደነቅ የሚከበር እና የሚስማሙበት ነገር ሊያገኙ ስለሚችሉ ይህ ቀመር ከማንም ሰው ጋር በሚወያዩበት ጊዜ ጥቅም ላይ ሊውል ይችላል አርስዎም ማንም ሊጣላዎት የማይችሉ ለቤ ይሆናሉ ምክንያቱም እርስዎም ራስዎ ከሰው አይጣሉም ብገዛ ራሱ ሀሣብ ላይ ችክ የሚል ሰው ብዙም አብረውት ተስማምተው የሚቆዩ ወዳጆች አያገኝም ሳኮ ትሉ ታኦቴህ ኪንግ ብዙ ሰዎችን ለረዥም ጊዜ የሚያስታውሉት ውጤት የሚያስገኝላቸው ቀሳስ መከራ በትምህርታዊ ጉባዔወች ላይ ሙከራ አደርጋለሁ። ነገሮችን በሌላ አቅጣጫ መመልከት ከራስና ከሌሎች ጋር እንዴት መግባባት እንደሚቻል ያስተምራል በግለ ውጤታማነታችን ለነገሮች የምንሰጠው ትርጓሜ ላይ የተወሰነ ነው ሰፋ ባለ ደረጃ ደግሞ ጥቅም ላይ የሚውሉት የግንኙነት መሣሪያዎች ላይ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የሰው ልጅ ይወሰናል ስለ ንግድ እናስብ ንግድ ማሣመንን ይጠይቃል የእይታ ካባውን ያዘጋቤ ለነገሩ ትርጉም የሚሰጠው ሰው ከፍተኛ ተዕእኖ ማሣረፍ ይችላል ከማስታወቂያ ከ እስከ ፖለቲካ ባሉ የስራ መስኮች የሚታዩት ትላልቅ ስኬቶች ጥበብ የታከለባቸ እይታዎች ውጤት ናቸው የሰውን አመለካከት በመለወጥ አዲሱ አስተሣሰባቸውጡ ል በሆነ መንገድ እንዲንቀሣቀሱ ልዩ ስሜት እንዲሰማቸው ማድረግ ይቻላል አብዛኛው የእይታ ለውጥ በእኛ ሣይሆን ለእኛ የሚደረግ ነው አንድ የሮነ ስው የእይታ መነዕራችንን ይቀይርልን እና እኛ በዚያ መልኩ ምላሽ እንሰጣለጌ የማስታወቂያ ስራ የብዙሃንን አመለካከት ለመለወጥ የሚሰራ ትልቅ የኢንዱስትሪ ዘርፍ አይደለምን። እያለ ማዘግየት የማይጤ ጊዜ ማቆየትና ያንን ስሜት አስቸጋሪ ለሆነ አእምሯ መማር ትችላላችሁ ለም ለምሣሌ ሁነታ አስቡ ከስራ ደክሟቸሁ ረረ ቀ ውስ አለቃችሁ በመጨረሻዋ ደተራ ሃሣብ እዛው እርግፍ አደር ዊ ምስሎችና ልምዶችም የእይታ ለውጥ ልምምድ ማድረግን ጥ ስለሚመላለስ አንድ ለው ወይም አእምሯችሁን የሚያስጨንቀው በእረፍት ቀናችሁ አእምሯችሁ እንዲጨነቅ ከማድረግ ይልቅ መንን በሚያጎናዕፋችሁ መልኩ መለወጥ ትችላላችሁ ከመነዛዜ ቅነ ሩሣችሁን ለማላተት ሞክሩ አለቃችሁን በእጃችሀ ውስጥ ስ ያ ሃሣብ ፉን ታስገቡት አስበ በአእምሯችሁ ከቀረጸችሁ በኋላ ምናልባትም እሱ ተጨንቶ እንደነበርና አስከመወጨሪር ደቲቃ ድረስ ሣይነግራችሁ የቀረው በጭንቀት ብዛት ረስቶት እ ይችላል እናንተም በሌላ ሰው ላይ የዚህ አይነት ተመሣሣይ ድርጊት ዕእፊ ጊዜ ማስታወስ ትችሉ ይሆናል ከዚያ ጉዳዩን ያን ያህል ክብደት ሰጥታችሁት ተትን ማስጨነቅ ይኖርባችሁ እንደሆነ ራሣችሁን ጠይቁ ስለጉዳዩ ማሰብ እንደሊለባችህ ለራሣችሁ ንገሩት በእርግጥ ችግሩ የለም ማለት አይደለም ምናልባትም ሴላ ስራ ያስፈልጋችሁ ይሆናል ወይም አሁን ባሳችሁ ስራ ውስጥ በደንብ ተነጋግራችሁ መግባባት ይኖርባችሁ ይሆናል ሁኔታው ያ ከሆነ በአእምሯችሁ ያን አስጨናቂ ነዢ እያብሰለሰላችሁ ከመረበሽና ጓደኞቻችሁን በተቋጠረ ግንባራችሁ ከማባረር ይልቅ ችግሩን ለመፍታት መጣር ይናርባችኋል እነዚህን የመፍትሄ ዛሣቦች ለጥቲት ጊኬ ያህል ከተለማመዳችኋቸው በሚቀጥለው ጊዜ አለቃችሁን የምታዩት እንደበፊቱ ሣይሆን በሌላ አይነት ስሜት ነው ስለቢህም ሰእሱ የምትሰጡትን ምላሽ እና ሁለታችሁ የምትግባቡበትን መንገድ በመፍጠር ካለፈው የተለየ የንቃት ጥምረት ታዘጋጃላችሁ ከባድ የሚባል ችግሮችንም ቀላል በሆኑ ዘዴዎች መፍታት ይቻላል ውስብስብ የሆነ ችግሮች ሲገጥሟችሁ የፈለጋችሁትን ሁኔታ ለማግኘት ተከታታይ የሆኑ አነስተኛ የአይታ ስውጥ እርምጃዎችን ቀስ በቀስ ነገር ግን ጥልቱት ባለው መልኩ መውስድ ይኖርባችኋል «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የሰው ልጅ ድ ው መ ው ው ው መ የእይታ ለውጥ ማድረግ የማንኛውንም ነገር መጥፎ ስሜት ለማስጠገድ ያስችላል ሌላ አካሄድ አለው እንጂ የተለያዩ የፍርሃት አይነቶችንም ለማስወገድ ያገለግላል ፍርሃት በስሜት ደረጃ በጥልቀት የተቀመጠ ስለሆነ ውጤታማ የሆነ የእይታ ለውጥ ለማድረግ ሰፋ ያሰ ርቀት ልትሰጡት ይገባል የፍርክፃት ውጤቶች ጠንካራ በመሆናቸው ሰዎች የሆነ ነገር ሲያስቡ እንኳን በፍርፃት ይርዳሉ እነዚህን ሰዎች ከዚህ አይነት ነገር ውስጥ ለማውጣት አንዱ መንገድ በአእምሯቸው ውስጥ ካሉት ምስሎች ማላቀቅ መቻል ነው። ወደፍርሃት ለመፄድ ውስጣዊ ምስልን መቀየርን ይጠይቃል እነዛን ምስሎች መቀየር ከቻልን ሰውየው ያንን ልምድ ሲያስተውለው የሚፈጥርበትን ሁኔታ መለወጥ እንችላለን ለአንዳንድ ሰዎች እነዚህን ዘዴዎች ለመተግበር ከዚህ በፊት አግኝተው የሚያውቁትን የአአምሮ ዝግጁነትና በህሊና የመቅረፅ ኃይል ማግኘት ያስፈልጋቸው ይሆናል በውጤቱም ቀደም ብለን ያየናቸው የአእምሮ ልምምዶች በመጀመሪያ አካባቢ ያሰመመቸት ስሜት ይፈጥራሉ ቢሆንም አእምሯችን በዚህ ሁኔታ እንዲሰራ ዘዴዎኾን በጥንቃቂ ከተጠቀምንባቸው ዘላቂ በራስ የመተማመን ስሜት ልንፈጥር እንቸላለን ሥሥ የሰውለጆ ነገሮችን በሌላ አቅጣጫ ስንመለከት ስናስብ አንድ መዘንጋት የሌለብን አስፈሳጊ ነገር ሁሉም የሰው ልጅ ፀባያት በአንድ የሆነ መንገድ ግብ እንዳላቸው ነው የምናጨስ ክሆነ የምናጨሰው ጎጂ የሆነውን ጢስ ወደ ሣንባችን ለማስገባት ፈልገን አይደለም የምናጨሰው ማጨስ በአንዳንድ ማህበራዊ ሁኔታዎች ምቾትና የመዝናናት መንፈስ ስለሚሰጠን ነው ይህን ፀባይ የተላበስነው ለራሣችን አንድ ነገር ለመፍጠር ነው ስለዚህም አንዳንድ ጊዜ ያ ፀባይ የሚጠይቀውን ፍላጎቶች ሣናሟላ እንቀይረው ብንል ይቸግረናል ለዚህም ነው አንዳንድ ጊዜ ሰዎች ማጤሣቸውን ማቆም ፈልገው ኤሌክትሮ ሾክ ህክምና ሲወስዱ ችግር የሚገጥማቸው ምናልባትም ህክምናው በደንብ ሣይሰጣቸው ተርቶ መጥፎ ወደሆነ ነገር ለምሣሌ በማንኛውም ሰዓት እንቅልፍ የማጣት ስሜት ወይም ከመጠን በላይ የመብላት ስሜት ውሰጥ ገብተው ይሆናል ነገር ግን ይህ ዘዴ መጥፎ ነው ማለት አይደለም ቢሆንም ፍላጎቱን በጥሩ ሁኔታ ለማሟላት ንቁ ያልሆነውን ፍላጎት ለይተን ማወቁ ጠቃሚ ነው ማንኛውም የሰው ልጅ ጠባይ በአንድ ወይም በሌላ መንገድ ከራስ ጋር ተለማምዶ ይዋራል አንድ ፍላጎትን ለማሟላት የተዘጋጀ ነው። ቴዩዳር ሩዝቬልት እኔም ሆንኩ አንተ የአገራችንን ባንዲራ ባየን ቁጥር የመነሣሣት ሰሜት ይሰማናል ጉዳዩን በዝርዝር ብንመለከተው ምላሻችን ያልተለመደ መሆዮን እንገነዘባለን አንድ ባንዲራ በደማቅ ቀለሞች ያገጠ የጨርቅ ቁራጭ ነው ሌሳ ምንም አስማት የሆነ ነገር የለውም ነገር ግን ይህ ተርዓሜ ከዋናው ነጥብ የራተ ነው አዎ ባንዲራ የጨርቅ ቁራጭ ነው ቢሆንም ፃገራችንን ወክሉ የሚቁም ሰንደቅ ነው ስሰዚህም አንድ ሰው የአገሩን ባንዲራ ሲመለከት አብሮ ብርቱዋን ድንቋን አገሩን ይመለከታል አንድ ባንዲራ በዙሪያችን እንደሚገኙ ስፍር ቁጥር የሌላቸው ነገሮች ሁሉ አንድ አነሣሽ ከተወሰኑ ሁኔታዎች ጋር የሚናኝ ስሜታዊ አነቃቂ ነው ያ የሚያነሣሣን ነገር አንድ ቃል አረፍተ ነገር ነጥብ ወይም እቃ ሊሆን ይችላል አንድ የምናየው የምንሰማው የሚሰማን የቀመስነው ወይም ያሸተትነው ነገር ሊሆን ይችላል አሣሸ ነገሮች ከፍተኛ ኃይል አላቸው ምክንያቱም በፍጥነት ኃይለኛ ሁኔታዎችን ማግኘት ይችላሉ ባንዲራ ስንመለከት የሚከሰተው ይህ ነው ባንዲራውን እንደተመለከትን ወዲያው ስለነገራችን የሚሰማን ስሜት በሙሉ አፍ ባለ ሁኔታ ይንፀባረቃል ምክንያቱም አነዚህ ሰሜቶች ከዚያ ቀለም እና ጨርቅ ጋር ተያይዘው ወይም ተቀናጅተው ነበር እና ነው አለማችን በአነሣሽ ነገሮች የተሞላች ናት አንዳንዶቹ በልህ የሚታዩ ሌሎቹ ደግሞ ደብዘዝ ያሉ ናቸው የዊንስተን ጣዕም ብዩ ብጀምርላችሁ እናንተ ፕሲጋራ ጣዕም ነው ያለወ ትሉ ይሆናል ምክንያቱም የማስታወቂያ አትም ከፍ ያለ በመሆነ ብታምኑም ባታምኑም በውስጣችሁ የሚሜሣሣ ስሜት ፈጥሯል ሁል ጊዜም ተመሣሣይ አይነት ምላሽ ይከሰታል የሆነ ሰው ትመለከቱና ወዲያውኑ ከሰውዬው ጋር አያይዛችሁ ባዳባራችሁት ስሜት መሰረትነት ጥሩ ወይም መጥፎ ስሜት ይሰማችኋል አንድ ዘፈን ስትሰሙ ወዲያውኑ አንድ ስሜት ብልጭ ይልባችጊል እነዚህ ሁሉ የመነሣሣት ውጤቶች ናቸው ሙሙመሙመሩሙዥውልጅ ልምድ የሚተገበርበት አንዱ መንገድ ማነሣሣት ነጡ በትንሽ ጊዜ ውስጥ ምስሎቻችንን ጠይም አካላዊ ሁነታችንን መለወጥ እንቸላለን እነዚህ ለውጦች ደግሞ ንቃት ያለው አስተሣሰብ ይጠይታሉ የማነሣሣት ስሜትን በማዳበር ለታለቡ በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ እንዲኖራችሁ የምትፈልጉትን ሁኔታ ማመን ኳት የሚችል ቋሚ የሆነ የማውጣት ዘዴ መፍጠር ይቻላል በማነሣሣት ዘዴ ድንት የሆነ ሃብቶቻችንን ሁል ጊዜ መጠተም እንችላለን በዚህ ዘዴ የፈለግ አንደምናገኝ እርግጠኛ እንሆናለን ነው ሁል ጊዜ ሁላችንም በተደጋጋሚ ውሰጣችንን እናነሣሣለን አለማነሣሣት አይቻለንም ማንኛውም የማነሣሣት ተግባር ዛሣቦች አመለካከቶች ስሜቶች ወይም ሁኔታዎች ከክንድ ልዩ አነቃቂ ሁኔታ ተባብረው የሚሜፈጥሩት ነው ምክንያቴም የምንኖረው አብዛኛው የሰው ልጅ ሀባይ ያልታሰቡ የተተናበሩ ምላሾችን በያዘበት የማነቃቃት አለም ውስጥ ነው ለምሣሌ ብዙ ስዎች ጭንቀት ውስጥ ሲገቡ እጃቸውን ወደ ሲጋራቸው ዐደ አልኮል ወይም ሌላ ውጥረት ወደሚፈልጉት ነገር ይልካሉ ስለሜያደርጉት ነገር አያስቡም በእርግጥ እንደዚህ አይነቶቹ አብዛኞቹ ሰዎች ይህን ጠባያቸውን ለመለወጥ ይፈልጋሉ ግን ይህ ሀባያቸው የማይፈዐምና ሊቆጣጠሩት የማይችሉት እንደሆነ ይሰማቸዋል የሚያነሣሱት ሁኔታዎች ካልደገፉን ዋናው ማድረግ የሚገባን ቁልፍ ነገር ሂደቱን በንቃት መከታተል ነው እንደዚያ ካደረግን እነዚያን ፀባዮች በምንፈልገው ሁኔታ ውስጥ ለካተትልን በሚችሉ አዳዲስ የአነቃቂ ግንኙነቶች ልንተካቸው አሊያም ልናስወግዳቸው እንችላለን እንዴት ነው አነሣሽ ነገሮች የሚፈጠሩት። በመድረክ ላይ ወጥተው የሚያስት ነገር ቢናገሩ እንኳን የሚናገሯቸው ነገሮች ተልድ ከሚለው ፃሣብ ጋር የተያየዙ በመሆናቸው ሰው ይስቃል አእምሮአችንን ለዚያ ሁኔታ አስቀድመው አመቻችተውታልና አኛም ለራሣችን ወይም ለሌሎች ንቁ ሆነን የማነሣሣት ተግባር መፍጠር እንችላለን በመጆመሪያ ራሣችንን ወይም ማነሣሣት የምንፈልገውን ሰው ማነሣሣት በምንፈልገው ሁኔታ ውስጥ ማስቀመጥ አእለብን ምክንያቱም አንድ የማነሣሣት ተግባር ውጤታማ እንደሆነ እንዲነሣሣ የሚፈለገው ሰው ስምም በሆነ አእምሯዊና አካላዊ ሁኔታ ውስጥ ሊገኝ ይገባል ይህንን የጎለበተ ሁኔታ ብለን እንጠራዋለን የሚገኝበት ሁኔታ የበለጠ በጎለበተ ቁጥር ለማነሣሣት ቀላል ከመሆኑም ባሻገር ስሜቱ ለብዙ ጊዜ ይቆያል አንድ በግማሽ ጎነ አንድ ነገር በሌላ ጎኑ ደግሞ ሌላ ነገር የሚያስብን ሰው ልናነሣሣው ብንሞክር የማነቃቂያ መልእክታችን ከሌሎች ብዙ ስሜቶች ጋር ስለሚገናኝ ውጤታማ አንሆንም ያ ሰው ልምዱን አንድ ግልፅና ያልተሣሣተ ምልከት ለአእምሮ መላኩ አስፈላጊ ነው። ምርጥ የሚባሉት የማነሣሣት ተግባራት ብዙ ስሜት የማንሀባረቂያ ዘዴዎችን ምስላዊ ድምፃዊ ስሜታዊ እና የመሣሰሉትን በአንድ ጊዜ በአንድ ላይ በማጣመር አዕምር በቀላሉ ሊገነዘበው የሚችል አንድ ልዩ የማነቃቂያ ምልክት ይፈጥራሉ አንድ የተለየ ቦታ ላይ በልዩ ሁኔታ በመንካት ወይም በተለየ ድምዕ በማናገር የማነሣሣት ተግባራችንን ውጤታማ ማድረግ እንችላለን «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የሰው ልጅ የማነሣሣት መንገዶች በማነሣሣት ተግባር እናገኘዋለን የምትሉትን ዝርዝር ውጤት እና ያንን ውጤት በከፍተኛ ሁኔታ የሚደግፈውን ዝርዝር ሁኔታ በግልፅ አስቀምጡ የልምድ ማመሣክሪያ መለኪያ አዘጋጁ በቃላት እና በቃላት ያልሆነ የመግባቢያ ዘዴዎቻችሁ ሰዎችን ወደተፈለገው ሁኔታ ቅረፁዋቸው ወይም ተረዱዋቸው ተግባራችሁን በሚከተሉት ሁኑታዎች ፈትሹ ሀ ክስተቱን ለመስበር አካላዊ ሁኔታን መለወጥ ለ ማነታቂያውን ማነሣሻውን ምልክት ማሣየት እና ምላሹ በተጠበቀው ሁኔታ ውስጥ ይገኝ እንደሆነ ማስተዋል የማነሣሣት ተግባር ብዙውን ጊዜ ውጤታማ የሚሆነው የሚነሣሣው ሰው ምን እየተካሄደ እንደሆነ ሣያውቅ ሲቀር ነው ጂሚ ካርተር ኪፒንግ ፌይዝ በሚለው መፅሀፋቸው አንድ የማነሣሣት ምሣሌ የሆነ ነጥብ ጠቅሰዋል ስለ ጦር መሣሪያ ቁጥጥር ከሊዮኒድ ብሬዥኔቭ ጋር የሚወያዩበት ወትት ብሬዝኔቭ አንድ እጃቸውን በካርተር ትከሻ ላይ ጣል በማድረግ በጠራ እንግሊዝኛ ጂሚ የማይሳካልን ከሆነ አምላክም ይቅር አይለንምፁ ብለዋቸው ነበር ካርተር በሁኔታው ተደናግጠው ነበር ከአመታት በቷላ ለአንድ ቴሌቪዥን ቃላቸውን ሲሰጡ ብሬዥኔብቭን የሰላም ሰው በማለት ከመጥቀሣቸው በተጨማሪ የሚከተሰውን ታሪክ ተናግረው ነበር በሚናገሩበት ወቅት ካርተር በእርግጥ እጃቸውን ሰድደው ትክሻቸውን በመንካት አስካሁን ድረስ የእጁ ስሜት ትከሻዬ ሳይ ይሰማኛል ብሎዋል ካርተር ሁኔታውን በደንብ ያስታውሱታል ምክንያቱም ብሬዥኔቭ በጠራ እንግሊዝኛ በመናገርና ስለ አምሳክ በማንሣት አስደንግጠዋቸው ነበርና ነው ካርተር እጅግ ሀይማኖተኛ ሰው ስለሆኑ ብሬዥኔቭ በተናገሩት ነገር ፃይለኛ ሰሜት ተሰምቷቸው ነበር። ግን ፍላጎት ብቻውን የማነሣሣት ተግባር የሚፈጥረውን ነገር ካለመረዳት የሚመነጨውን ጉዳት መክሳከል አይችልም ሰዎች ላይ ስለምናሣድረው ተዕእኖ ጥንቃቄ ማድረግ አለብን በተለይ ደግሞ ህፃናት ላይ በጎ ሁኔታዎች በራሣችንና በሌሎች ላይ ውጤታማ በሆነ መነገድ መጠቀም ካዋልን ደግሞ ከጥቁት ጊዜ በኋላ እነዚያን በጎ የአእምሮ ሁኔታዎች ብዙ ጊዜ በማነሣሣት ያን አይነት የጎለበተ መነሣሣት በማንኛውም ጊዜ ልናመጣው እንችላለን ያን ጊዜ ስራችሁ ውጤታማ ድርጅታችሁ ደግሞ ትርፋማ ይሆናል ሁላችንም ደስተኞች እንሆናለን በህይወታችን የሚያስጨንቁንን ነገርች የመለወጥ ብቃት እና ይህን የማድረግ ሃይል ይኖረናል እነሂህን ክህሎቶች በሚገባ ማዳበር አስገራሚ ሀይል እና ተያያዥነት ያለው ስሜት ይፈጥራል በረጋ ውፃ ላይ የሚወረወር ድንጋይ ክበብ እንደሚፈጥር ሁሉ ከእነፒህ ክህሎቶች የሚገኘው ስኬትም ወደ ሌሎች የተሻሉ ስኬቶች ይወሰዳል በአሁኑ ጊዜ እነፒህ ክህሎቶች ምን ያህል ውጤታማ እንደሆነ ግልፅ እና ጠንካራ ስሜት ሊኖራችሁ ይገባል። የማሽን ልዩ ልዩ ክናሎች በአንድ ጊዜ በተለያዩ አትጣጫዎች የሚንቀሣቀሱ ከሆነ የሚፈለገውን ውጤት አያስገኙም እንዲሁም በመጨረሻ ማሽኑ ከጥትም ውጭ ይሆናል የሰው ልጅም ተመሣሣይ ነው አጅግ በጣም ጥሩ ባህሪያትን ማዳበር ብንችልም ባህሪያቱ በውስጣችን ካሉት ፍላጎቶች እና እሴቶች ጋር አብረው የማይሄዱ ወይም ባህሪያቱ ለእኛ በጣም የሚያስፈልጉትን ሌሎች ነገሮች የሚነኩ ከሆነ በውስጣችን ግጭት ይፈጥራል በዚህም ለስኬት አስፈላጊ የሆነውን ህብርነት እናጣለን አንድ ሰው አንድ ነገር እያገኘ የሚፈልገው ግን ሌላ ነገር ከሆነ የተሟላ ደስታ አያገኝም ወይም አንድ ሰው ውጤት እያገኘ ግን ውጤት ላይ ለመድረስ የተከተለው መንገድ ትክክል ወይም ስህተት ብሎ የሚያምንበትን አየጣስ ከሆነ ውጤቱ ምስቅልቅል ያለ ይሆናል በትክክል ለመለወጥ ለማደግ ወይም ለመበልፀግ ከፈለግን ለራሣችን እና ለሌሎች ያሉንን መርሆዎች እንደዚሁም የሰኬትን ወይም የውድቀትን መመከዘኛችንን በሚገባ ማወቅ አለብገ አለበለዚያ ሁሉም ነገር እያለን ባዶነት ይሰማናል እሴት የሚባለው ይህ ነው አሴቶች ምንድን ናቸው። ት ወይም ሃብታም ነጋዴ ከሌሎች የተለየ መሆኑን ለማሣየት ዋጋው ያልተጠደደ መኪና ሊያሽክረክር ይችላል መልቲ ሚሊየነሩ ሰው ጠባብ ቤት ውስጥ የሚኖር ከሆነ ብዙ ቦታ ላለማባከን አሊያም ለራሱ ወይም ለሌሎች ያለውን የተለየ እሴት ለያመለክትበት ፈልጎ ይሆናል በመሆኑም እሴቶቻችንን ማወት ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆነ የተገነዘብን ይመስለኛል ለአብዛኛው ሰው ፈታኝ የሚሆነው እነሺህ እሴቶች ልብ የማይባሱ መሆናቸው ነው ብዙ ጊዜ ሰዎች አንድን ነገር የሚያደርጉበትን ምክንያት ሣያሣውቁት ዝም ብለው ያደርጉታል ከእነሱ የተለዩ እሴቶች ያሏቸውንም ሰዎች በጥርጣሮ ይመለከቷቸዋል አብዛኛውን በሰዎች መካከል ያሉ አለመግባባቶች የሚነሱት ሰዎቹ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የው መሙሙክመሠቱሙጡመወሙ ተት ነው ሁሉም ኮ ች ስለሚኖራቸው ነው ይህም አለም አቀፋዊ ክስተ ሁሉም ይርንቶች ማለት ይቻላል። ምርጫዎቻችሁ የሚወሰነው በወቅቱ ትልቅ ቦታ በምትሰጡት እሴት ላይ ነውና ስለዚህ ከቤተሰብ ጋር ብቻ በመሆን በስራም ላይ ተጨማሪ ጊዜ ማጥፋት መጥፎ ነው ወይም ተቃራኒውን ከማሰብ ይልቅ መጀመሪያ ትክክለኛ አሌቶቻቸውን ለመለየት መሞከሩ የተሻለ ነው ክዛም በህይወታችሁ ለመጀመሪያ ጊዜ አንድን ነገር ለምን እንደምታደርጉት ወይም ሰዎች ነገሮችን የሚያደርግበትን ምክንያት በግልፅ ትረዳላችሁ እሌቶች አንድ ሰው ነገሮችን የሚያደርጉበትን ምክንያት በግልዕ ትረዳላችሁ እሴቶች አንድ ሰው የሚያደርጋቸውን ነገሮች ለማወቅ ወሣኝ መሣሪያዎች ናቸውና ከሰዎች ጋር በሚገባ ለመግባባት ለእነሱ በጣም አስፈላጊ የሆነውን ነገር በተለይ የእነሱን የእሴቶች ደረጀ ለይተን ማወት አለብን የሰዎችን አስፈላጊ እሴቶች ካላወቅን በስተቀር ባህሪያቸውን ወይም ምክንያታቸውን መረዳት ይከብዳል ነገር ግን ይህንን ከተገነዘብን ሰዎች ለሚያጋጥሟቸው ነገሮች የሚሰጡትን ምላሽ በትክክል መገመት አይከብደንም አንድ ጊዜ የራሣችንን የአሴት ደረጃ ከተረዳን ከሴሎችም ሆነ ከራሣችን ጋር ግጭት የሚፈጥሩብንን ነገሮች የመቅረፍ ችሉታ ሊኖረን ይችላል ሁላችንም የራሣችንን መስረታዊ እሴቶች ካልጠበቅን በስተቀር ስኬታማ መሆን አይቻለንም አንዳንዴ የተጋጩትን እሴቶች ማስማማት መማር ሊሆን ይችላል በቢሊዮኖች ዶላር የሚቆጠር ሀብት ቢኖራችሁ እና ህይወታችሁ ከእሴቶቻችሁ ጋር የሚጋጭ ከሆነ ደስታ ይርታቸኋል ሀብት እና ዝና ያሳቸው ስዎች ደስታ የላቀው ሙዱጤ የሰውልጅ ህይወት ሲመሩ በተደጋጋሚ የሜታዩትም ለዚህ የሌለው ድዛ ሆናችሁ ሣለ የምትኖሩት ህይ የምሉእነት ስሜት ይሰማችኃል ነው በሌሳ በኩል ምንም ሀብት ወት ከእሴቶቻችሁ ጋር የማይጋጭ ከሆነ ዋናው ነገር የትኞቹ እሴቶች ትክክል ወይም ስህተት ዋናው እናንተ የራሣችሁን እሌቶች አውታችሁ ራ የምታነታቁት እና የምትረዱት በዛጡ መገገድ መሆኑ ነው ሁላችንም ከማነኛውም ነገር የበለጠ የምናስበልጠው እና ትልቅ ዋጋ የምንሰጠው እሴት ኣለን ነዓነት ፍቅር ደሀንነት ወይም ደስታ ሊሆን ይችላል ናቸው የሚለው አይደለም ሣችሁን በጥልቀት የምትመሩት ሌላ ሰውም ይህን ለእናንተ ማድረግ አይችልም። እነሂህን ከምንም በላይ የሚያስፈልጉ እሴቶች በተራ ውይይት ውስጥ ማንሣት ትኝላላችሁ አንደኛው ተላል ግን ጠቃሚ መንገድ ሰዎች የሚናገሯችው ቶች በጥንታቄቂ መስማት ነው ሰዎች ብዙ ጊዜ በደረጃው ትልቅ ቦታ የሰጧቸውን እሴቶች የሚገልፅ ታላትን ደጋግመው የመጠቀም ልምድ አላቸውፈ ሁለት ሰዎች አስደሣች ጊዜ አብረው ሊያሣልፉ ይችላሉ አንዱ ምን ያህል የፈጠራ ስሜቱን እንዳነሣሣለት በስሜት ተውጦ ስናገኝ ሌላው ደግሞ ምን ያህል እንደተደሰተችና የተጋሯቸው ስሜቶች ጥልቀት እንደነበራቸው ልትናገር ትችላለች በዚህም እርሶዎ ሰዎቹ ከናተኛ ደረጃ የሚሰጧቸው እሴቶች ምን ላይ እንደሚያተኩሩ ፍንጭ ማግኝት ስለሚችሉ ሊያስደስቷቸው ከፈለጉ ምን ማድረግ እንደሚኖርብዎት ይረዳሉ እሴትን መግለዕ በስራም ሆነ በግል ህይወት ሳይ ጠቀሜታው የጎላ ነው ሁሉም ሰው በስራው የሚፈልገው ትልት እሴት ይኖረዋል ስራውን እንዲጀምር የሚፈልገው ካልተሟላለት ወይም ከተጣሰበት ደግሞ እንዲተወው ያደርገዋል ለአንዳንዶች ክፍያ ሲሆን ይችላል። እዚህ ላይ ልብ መባል ያለበት ከሁኔታዎች ጋር የመለዋወጥ አስፈላጊነት ነው በማንኛውም ሁኔታ አብዛኛው ተለዋዋጭነት እና ምርጫዎች ያለው ስርአት ከየትኛውም የበለጠ ውጤታማ እንደሆነ መታለብ አለበት «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የሰው ልጅ ሰዎች የሚጠይቋቸው ጥያቄዎች እሴቶቻቸውን መያዝ አለበት አንዳንድ ጊዜ ሁለት እሴቶች ለምሣሌ እንደ ፍቅር እና ነባነት ያሉ በተቃራኒ አቅጣጫ ይጎትቱናል ነፃዓነት ማለት የሚፈልጉት ማንኛውም ነገር በፈለጉት ሰዓት ማድረግ መቻል ሊሆን ፍቅር ደግሞ ራስዎን ለአንድ ሰው አሣልፎ መስጠት ሊሆን ይችላል ን በዚህ ሁኔታ ውስጥ ግጭት ይሰማናል ስናደርገውም አስደሣች አይሆንም ነገር ግን ከፍተኛ ቦታ የምንሰጣቸው እሴቶች ለይተን አውቀን እነሱን የሚደግፉ ባህሪያት ማዳበር እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው ይህን ካላደረግን ቆይቶ በህይጦታችን በጣም ለሚያስፈልገን ነገር ድጋፍ ባለማድረጋችን ዋጋ እንከፍላለን ትልት ደረጃ ቦታ ከተሰጣቸው እሴቶች ጋር የተያያዙ ባህርያት በዝትተኛ ከተቀተመጡት እሴቶች ጋር የተያያዙትን ባህሪያት ይተካቸዋል በጣም አስከፊው ነገር በሁለት ጠንካራ እሌቶች በተታራኒ አትጣጫ መሣብ ነጡ ምክንያቱም ነፃነት ላይ ሲያተኩሩ ሌላኛው ሊጎዳ ይችላል ነፃነትን አፍነው ለመያዝ ሲሞክሩ ደግሞ ባደኝነት ሊበላሽ ይችላል ወይም እሴቶቻችንን በትክክል ተረድተን የምንጋፈጠው ጥቂቶች ነን። ሌሎችን የሚቆጣጠር ሀይለኛ ሊሆን ይችላል ራሱን የሚቆጣጠር ግን የበለጠ ሀያል ነው ላኦ ትሶ ታኦቶህ ኪንግ እሴቶች ምን ያህል ሀይለኛ እንደሆኑ እና ለለውጥ ያላቸውን ጥቅም እስካሁን የተረዳን ይመስለኛል ከዚህ በፊት እሴቶችዎን ልብ አይሏቸውም ነበርር አሁን ግን ትክክለኛ ለውጥ ለማምጣት ከፍተኛ ጥቅም አንዳላቸው ተረድተው ይጠቀሙባቸዋል በአንድ ጦቅት ስለ አትቅም ምንነት ስለማናውት ያለውን ከፍተኛ ሀይል አልተጠተምንበትም ነበር ስለ እሴቶች ማወቅ በእኛ ላይ ተመሣሣይ ውጤት አለው ወደ ድብቁ የአአምርአችን ክፍል ዘልቀን በመግባት ተደም ብሉ በላዑም ማግኘት የማንችላቸውን ውጤቶች እናገኘበታለን እሴቶች አለም አቀፋዊ ተፅእኖ የሚያሣድሩ የእምነት ስርአቶች እንደመሆናቸው መጠን እሴቶችን በመለጠጥ ይህም ግጭቶችን በማስወገድ ወይም ለጠቃሚ እሴቶች ሀይል በመጨመር በህይወታችን አስገራሚ ለውጥ ማምጣት እንችላለን «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የሰው ልጅ የሰው ድ የአንድን ሰውን የእሴት ደረጃ መለወጥ ወዲያውኑ የማይታይ ትልቅ ውጤት ሊኖረው ይችላል። በቀጣዩ ምዕራፍ አምስቱ የሀብት እና የደስታ ቁልፎችን እንመለከታለን ተጭመሠሠየሰው ልጅ ምዕራፍ አምስቱ የሀብት እና የደስታ ቁልፎች ሰው የአጋጣሚዎች ውጤት አይደለም አጋጣሚዎች የሰው ልጅ ውጤት ናቸው እንጂ ቤንጃሚን ዲዝራኤሊ በዚህ ሰዓት ህይወትዎን በአግባቡ ለመምራት የሚያስችል መረጃ እውቀት አለዎት ውስጣዊ ካርታ የመፍጠር እና ወደ ስኬት የሚወስዱ ሁኔታዎችን የማዘጋጀት ችሉታ አለምት ቢሆንም የችሎታ መኖር ጥትም ላይ ከማዋል ጋር አንድ ላይሆን ይችላል ምክንያቱም መንገዱ ሁሌ ቀና አይሆንም ብዙ ጊዜ ሰዎችን ውጤታማ እንዳይሆኑ የሚያደርጉ ሁኔታዎች አሉ በዚህ ምዕራፍ ችግሮቹ የት እንዳሉ በግልፅ የሚያሣይ እና እርስዎም ችግሮቹን ለማሸነፍ ምን ማድረግ አንዳለብዎት የሚጠቁም ካርታ እሰጥዎታለሁ እነሂህም አምስት የሀብትና የደስታ ቁልፎች ብያቸዋለሁ አሁን ያለዎትን ችሎታ በሙሉ የሚጠትመ እና መሆን የሚችሉትን የሚሆኑ ከሆነ እነሺህን ቁልፎች በሚገባ መረዳት አለብዎት ጊቤው ሊረዝም ወይም ሊያጥር ቢችልም እያንዳንዱ ስኬት ላይ የደረሰ ስው ማድረግ አለበት በሚገባ ሊዋጣጠሯቸው ከቻሉ የሚያገኙት ስኬት እስከዚህ የሚባል አይደለም በሆነ አጋጣሚ ቦስተን ነበርኩ ከአንድ ሴሚናር በላ አመሻሽ ላይ በኮንሌይ አደባባይ በእግሬ እየተዘዋወርኩ ሰማይ ጠቀስ ሀንባዎችን እየነበኘሁ ነበር። ያለዎትን ደስታ ማግኘት ከፈለጉ ላይ የሚያጋጥሙዎትን ችግሮች ይረዱ ትክክለኛ ሀብት እና ቻሉ እነሂህን አምስት ያለዎትን ሀይል በሀላፊነት እና በፍቅር መንገድ መጠቀም ይ ነገሮች ከህሎቶችና ነገሮች መቆጣጠር ከቻሉ በዚህ መዕሀፍ የተማሯቸውን አስገራሚ ሀይሎች በበቂ ሁኔታ መጠቀም ይችላሉ አሁን ደግሞ ለውጥ በብዙ ሰዎች በማህበረሰብ እና በመንግስታት ላይ እንዴት እንደሚመጣ እንይ ትጧሏሙጫሎሪላሪኃሠሓዛሠ የስው ልጅ ምዕራፍ የማሣመን ፃይል ይቺ መንኮራኩር የሆነች መሬትን በትክክል ወይም ለረጅም ጊዜ ማንቀሣቀስ የምንችለው እንደ አንድ ካየናት እና አድላችንንም የጋራ መሆኑን ከተረዳን ነው ወይ የሁሉም ነች አለዚያ የማንም አይደለችም ቡክሚንስተር ፋለር እስካሁን በግለሰባዊ ለውጥ ላይ ሰዎች እንዴት ማደግ እና መለወጥ እንደሚችሉ ተነጋግረናል በዚህ ምዕራፍ ደግሞ ላት ያለ ውጤት ስለሚሰጡ ለውጦች እንመሰከታለን እንዴት እንደሚከሰቱ እና ምን ማለት እንደሆኑ እንመረምራለን ከዛም እንዴት አሣማኝ ለመሆን እንደሚበቱ እና በችሎታዎም ምን ማድረግ እንደሚችሉ እናያለን በአሁኑ ጊዜ አላማችን አንድን ነገር ሆን ብለን እንድናደርግ በሚያደርጉ ማነቃቂያዎች የተሞላች ነች። አስ ዙሪያውን በንቃት ይመልከቱ ሁል ጊዜ አንድ ሰው የማሣመነ ስሪ የሰራል ሰሥኙ መልአክየቶፐጡ በፍዑም ብቃት እና ዘዴ አንዲተላለፍ በሚሊየ የሚከና ዶሳ ጣሉና ማሣመኑን እርስዎ ሆዩርጉታል ወይም ሌላ ሰው ያየርገዋል በለዶኾችን ላዬ የሚከሰተው የባህርይ ለውጥ የበለክ አሣማኙ አርስሥ እና እኔ ጦይስ ሀቢሸ ሳጩ በሚለጡ ሊወስን ይኙላል በዲሲፕሊን የታተነፀ ህይወት እንዲናርዎት ከሌሎች ጋር በጥሩ ሁኔታ ለመግባባት እና በውጤታማነት አርአያ መሆን ከፈለጉ እንዴት አሣማኝ መሆን እንደሚችሉ መማር አለብዎት ይህ ኃላፊነትሥን ካልተወጡ ግን ከፍተቱ ለመሙላት የተዘጋጁ ሌሎች ብዙዎች አሉ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የሰው ልጅ ዴዴ በአሁኑ ዘመን እነሺህ የመግባባት ከህሉቶች ለእርስዎ ምን ማሰት እንደሆነ ማወት አለብዎት ይህ ዘመን በሰው ልጆች ታሪክ ውስጥ አስገራሚ ዘመን ነጡ ቀድሞ ለመለወጥ አስርት አመታትን የማወስዱ ነገሮች ጦደ ጥቲት ሰዓታት ወርደዋል እነሺህ ለውጦች አብዛኛዎቹ ጥሩ ከመቼውም ጊዜ የበለጠ ማነታቂያዎች ማግኘት እና በነፃነት መኖር እንችላለን ነገር ግን በዚህ ክፍለ ዘመን የሚታዩ አንዳንዶች ለውጦች አስፈሪ ሊሆነ ይችላሉ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ፕላኒታችን በከባድ ፍንዳታ ጠይም በረጅም ገዜ ህዝብን በመበክል እና በመመረዝ ሙሉዋን ፕላንት እና አብዛኞቻችን ለመነጋገር የማንፈልገው ቢሆንም አጋጣሚ ይሁን ሌላ ነገር ብቻ እነሂህን አስፈሪ ችግሮች የፈጠራቸው የትኛውም ኃይል የሚለውጡበትንም መንገድ ፈጥሯል ስለ አለም ችግሮች በትኩረት ሣሰላስል የተገነዘብኩት አንድ አስገራሚ ነገር ቢኖር ሁሉም የሰው ልጀ ችግሮች የባህሪይ ችግሮች መሆናቸውን ነው በዚች ቅፅበት ምናልባት በገረሜታ ሁሉም። በዚህ መፅህፍ ውስጥ ካሉ መርሆች አንዱን ዛሬ ቢጠቀመበት አንድ እርምጃ ተራምደዋል አንድ እርምጃ በተራመዱ ቁጥርም እያንዳንዱ ድርጊት ውጤት ይኖረዋል እያንዳንዱ ውጤት ደግሞ በተድሞው ላይ በመደረብ አትጣጫችንን እንድናስተካክል ያደርገናል ከዚያ እያንዳንዱ አትጣጫ የራሱን የመጨረሻ ቦታ ይይዛል ታላላት ለውጦች የሚመጡት ክበርካታ ትንንሽ ነገሮች እንደሆነ ልብ ይበሉ ካሉን ነገሮች ተነስተን የምናከናውናቸው ነገሮች በህይወታችን ላይ ትልት ለውጥ ያስገኝልናል በህይወት የማታለሙ ሁለት ነገሮች አሉ የመጀመሪያው የሚፈልጉትን ማግኘት ሲሆን ሁለተኛው ባገኙት መደሰት ሎጎን ፒርሣል ስሚዝ በአሁኑ ጊዜ አሁን ደግሞ አንድ ትኩረት ማግኘት ያለበት ጥያቄ አለ የሚከተሉት የትኛውን አቅጣጫ ነው። እናም ያልተዩበ ሃይል ማለት ማለት ነው ምገ ይሆን አንድ ላይ በመሆን ተስማምተው የሚፈጥሩት ው ምን ጊዜም የሚሰሩት ለራስዎ ብቻ ሣይሆን ለሌሉች ከመ ጠንካራ እና የተሻለ ስራ ይሰራሉ በሕይወት ካሉ አንድ ቡድን ወልጥ አ ከሆነ ሳይ ተቀምጠው መመልክት ወይ ተነስተው በጨዋታው መሣተፍ ከ ነራ ነው እኔ የምመክርዎት ተጨዋች እንዲሆኑ ነው በአደኑ ይሣተፉ አ ማት ኣት ነገሮች ይጋሩ ታዲያ ከሚፈትንዎት ቡድን ጋር መሆንዎትን ያረ ግቤ እር በቀላሉ መስመራቸውን ሲስቱ ምንድነው የሚያደርጉት ምንም ኣሰማድረን ቀላለ ነው ይህም የህይወት መነገድ ቢሆንም መንገዱ የሚወስድዎት ግን ጠደታች ነው ለዚህ ር ሃክዓ ሰባት ጥልቅ ይበሉ በተለይ ጠንካራ ሰዎች ያሉት ቡድን እኛም ራ የበለ እንድንስራ እና ከሌሎች ጋር እንድንቋደስ ያደርገናል ህብረት ጠንካራ መሣሪያ አንድ ጊዜ በቡድን ስራ ራስዎን ፈትነው ካለፉ የሚቀጥለው ፈተና መሪ መሆን ነው ይህ ማለት ምርጥ ሰው ወይም ምርጥ መምህር መሆን ማለት ሊሆን ዶችላል አሊያም የተሻለ ወላጅ እና አርኢየ ወደ መሆን መሸጋገር ሊሆን ይችላል በአጠቃላይ የመሪነት ቦታ መቆናጠጥ ማለት ከድርጊትዎ ምን አይነት ውጤት እንደሚገኘ አስቀድሞ የሚያሣይ በቂ ሃይል እና ህልም መኖር ማለት ነጡ የኒ ህይወት አመርቂ እና ማራኪ ሊሆን የቻለው በዋጋ የማይተመን እሴት በሰጡኝ መምህራን እና መካሪዎች ነው የህይወቴ ግብም የተወሰነውን መልሼ መስጠት ነው ይህ መዕሀፍ ለእርስዎ አይርስልምታል ብዬ ተስፋ የማደርገውም ይህንነ ነው ብዙ በሰጡ ቁጥር ብዙ ያገኛሉ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የሰው ልጅ የመመሪያጦ ጂም ሮህን የሚባል መምህራ ህይወታችን የምናገኘው ደስታ እና ስኬት ያለን ነገር ውጤት ሣይሆን እንዴት እንደምንኖር መሆነ አስተምሮኛ በህይጦት ጥቃቅን ነገርኝን ትልት ለውጥ ማስከተል እንደሚችሉም እኦስገንዝቦኛ የለጠኝም ምሣሌ ለስጎትር ነበር ሊስትሮው ጫማዎን በሚንባ እያሣመረ እንደሆነ ያሰበ ስራውን የሚለራው ክልበ ነው ጂም ሲነግረኝ ሂሣብ ለከፍሉት እጅዎትን ኪስዎ ውስጥ ከተው ስመነነ እና ሃምሣ ዛጦጡ እናም የትኛውን ለመስጠት ካመነቱ ሁልጊዜ የሚበልጠውን ይስጡ ይህን የሚያደርገ ት ለእሱ ብቻ ሣይሆን ለራስዎም ጭምር ነው ስመኒ ብፓ ከሰጡት ትንሽ ቆይተው በሚገባ የተወለወለ ጫማዎትን እየተመለከቱ እሉ እንዲህ ጥሩ ስራ ሰርቶ እኑ ለምን ንፉግ ሆንኩ እያሉ ይፀፀታሉ ዛምሣ ሣንተም የሰጡት እንደሆነ ግን ለራስዎት ያለዎት ጥሩ ስሜት ይጨምራል አንድ ሰው ለጦደፊት ለሆነ ጉዳይ ገንዘብ እየሰበሰበ እያለ የእርዳታ እጆምን ቢዘረጉለትስ። ዴሞስቲስ ተናግሮ ሲጨርስ ግ ግን ህዝቡ እንሂድ ይሉና በተግባር ያደርጉታል ንግግር በማቅረብና በማሣመን መካከል ያለው ልዩነት ይፄ ነው ንግግሩን መናገር በቂ አይደለም የሚናገሩትን መተግበ አለብዎት ይህን መፅሀፍ እንብበው ዋው ድንቅ መዕሀፍ ነው ብለው በርካታ ጥሩ የህይወት ባልስፍናዎች እንዳለው አውቀው ግን ደግሞ ካልተጠቀሙበት ጊዜያችንን አንድ ላይ አባከነናል ይሁን እንጂ ከአሁን ጀምረው መፅሀፉን በዝርዝር ቢያነቡት እና አእምሮዎንና አካልዎን ለማነሣሣት እንደጠቃሚ መረጃ ወስደው መለወጥ የሚፈለጉትን ነገር ለመለወጥ ቢጠቀሙበት የሚጀምሩት የህይወት ጉዞ ቀድሞ እንደ ትልት ህልም ይመለከቱት የነበረው ነገር ተራ ያደርግብዎታል እኔም መመሪያዎቹን በየእለቱ መተግበር ስደምር የደረሰው ይኸው ነው ለርስዎም ህይወትዎን የተቃና እና ደስተኛ እንዲያደርጉ እገፋፋዎታለሁ የሚያስተምሩትን የሚኖሩ የሚናገሩትን የሚተገብሩ ሰዎች ያሉበት ቡድን ውስጥ እንዲገቡ አነሣሣዎታለሁ ብዙዎች ለማድረግ የፈለጉት ግን የሚፈልጉትን ያገኙበት ተኮር የሆነ ጥቂት ሰዎች ያሉበትን የልዩ ሰዎች ስብስብ ይተላቀሉ የኔ የሚነሣሣው ያላቸውን እምቅ ችሎታና ዛሃይል አዲስ ስኬት እና ውጤት ለመዓጠር በተጠቀሙ ሰዎች ታሪክ ነው ምናልባት አንድ ቀን የእርስዎን ታሪክ እናገር ይሆናል ይህ መዕሀና በዚያ አትጣጫ እንዲጓዙ ከረዳዎት ራሴን እንደ እድለኛ አቆጥረዋለሁ እስከዛው ድረስ ለመማር ለማደግ እና ራስዎትን ለማሻሻል ላሣዩት ቆራጥነት አንደዚሁም ህይወቴን የለወጡበትን መርሆች ከእርስዎ ጋ እንድካፈል ስለፈቀዱልኝ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የሰው ልጅ ት አመሰግንዎታለሁ መልካም እና ውጤታማ ሰው ለመሆን የሚያደርጉት ጥረት ፍሬያማ እና ዘላቂ እንደሆነ አምኛለሁ ያቀዱትን ግብ ለማግኘት መማር ብቻ ሣይሆን እሱን ተግባራዊ አድርገው ሌላ የበለጠ ነገር ለማግኘት ራስዎትን ለዚህ አላማ እንደሚያውሉ ተስፋ አደርጋለሁ እናም ከበፊቱ ህልሞችዎ የበለጡ ነገሮችን ያልሙ በዚች አለም ላይ በያዘቻቸው ሀብቶች ለመደሰት ብቻ ሣይሆን ለመኖር የተሻለ ምድር ያድርዓት ከህይወት መቀበል ብቻ ሣይሆን የሚያፈቅሩ እና በሰፊው የሚሰጡ ይሁኑ በአይረሾች ምርቃት ልለይዎት የሚጓዙበት መንገድ ከፍ ብሎ ይቀበልዎት ሁል ጊዜ ንፋሱ ከጀርባዎ ይሁንልዎ ፀሀይ ፊትዎ ላይ ታብራ ዝናቡም በሜዳዎ በእርጋታ ይዝነብ በድጋሚ እስከምንገናኝ እግዚአብፄር በእጆቹ መዳፍ ያኑርዎ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ነ ለ እ ኣ መ ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

አስተያየቶች:


memezon

የማውረድ አማራጮች | ወደ ፒዲኤፍ ቀይር | የዕለቱ መጽሐፍ

© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት