Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ያበሳጨኛል ብሎ ለቅዱስ ሩፋኤል መለሰለት ለሰው ማዘኑ መንፈስ ቅዱስ አሰምቼ ተናገርኩ ወባረኩ ወሰባሕኩ ወአልዐልኩ ፈጽሜም እርሱን አመሰገንሁ ስሙንም አከበርኩ ወአላ በረከታት እለ አፉየ ኮና ሥሙ ዝኩ ርእሰ አ ውእቱ ርእሰ ምስለ ሚካኤል ወገ ፋፋኡል ወፋኑኤል መትእልፊተ አአላፋት ኔለ አልቦሙ ጐልቀ ና ገብርኤልን ፋኑኤልን ሌሉች ነው ያም ወደእኔ መጣ በቃ ገረኝ ኒ አንተ ውእቱ ዘተወለድኪ ለጽድቅ የተወለድህ የባለ አንተ ነህ ኀደረ ክብር በላይህ ላይ ለርእሰ መዋፅል መዋዕል ክብሩ ረድኤቱ አይር ሣ ወይቤለኒ ይጹውዕ ለከ ሰላመ በስሙ ለዓለመ ዓለም እንደዚሁምለዘለዓለሙሮ። ነጥ ነወ ሰማይ በምዕራብ ባሉ መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ፃቿ ፀሐይም ከምሥራቅ ወደ ምዕራብ ይገባል ከመ ይሑር ምሥራቀ ወይት መራሕ ከመ ይባዕ ኀበ ዝኩ ኖኅት ወያበርህ በገጸ ሰማይ ሷ ማይ ካለው ወ ዩቱ ደጻዊፍ አቅንቶይገባል ወበእማንቱ ውኅ ዕለት ሌሊት እምሌሊኮ ጽባሕ ከ ርኅዋት ን መናገር ነው እስከ ምዕራብ ከንትሮስ አለ ሐይ የምታርፍ ሕዚያ አሥራ አለው አን ። በዚያችም ቀን ሌሊቲቱ ከር ዝመቷ አንድ እጅ ታጥራ ለች ጊቲ ዝ ውእቱ ክፍል አሐዱ ወትከ ውን ሌሊት ዐሠርተ ወአሐደ ክፍለ ወመዓልት ሰብዓተ ክፍለ ይኸውም አንድ ክፍል ቀኒቲቱም ሰባት ክፍል ትሆናለች ዓ ወገብዐ ፀሐይ ወቦአ ውስተ ካልእ ኖኅት እንተ ምሥራቅ ፀሐይም ተመልሶ በምሥ ራቅ ወደሚወጣበት ወደሁለ ተኛው መስኮት ገባ ወይገብእ ዲበ ዝኩ አርአስቲሁ ሠላሳ ጽባሐ ይሠርቅ ወየዐርብ።
ሦኋ ወይብሉ ቃል ቡሩክ ሁሉም ባንድ ነው ወይትባረክ ስሙ መናፍስት ለዓለም የመላእክት ጌታ ለዘለዓለሙ ይ ይላሉ ኩሎሙ ቅዱሳን ነውሙ በመልዕልተ የማያርፉ በሎ መላእክትም ውፁ ዘላለሙ ድረስ ታል ይባርክዎ ኩሎሙ ውስተ ሰማይ በልዕልና ያሉ ሁሉ ወኩሎሙ ኅሩያጉ ውስተ ገነተ ሕይወተ ነፍስ በገነት የሚኖሩ ያመስግናሉ ወኩሉ ዘትክል ባርኮቶ መ ዕሎቶ ወኩላ ሲል በአፍኣ እርሱን የምትችል ኑ ልቡናናት ይነሥኡ ልደ ወይሴብሑ ወይ በመንፈሰ ዛይ ልቡና አንድም ግልጽ መንፈስ ሩት ልቡና አን ትን በሚገልጽ ዱስ ጻድቃን ይከብራሉ ያመሰ ከፍ ያደርጋሉ መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ወይብሉ ኩሎሙ በፅዱ ቃል ቡሩክ ሁሉም ባንድ ቃል የከበረ ነው ወይትባረክ ስሙ ለእግቪአ መናፍስት ለዓለም የመላእክት ጌታ ስሙም ለዘለዓለሙ ይክበር ይመስገን ይላሉ ወእስከ ለዓለም ይባርክዎ ኩሎሙ ቅዱሳን እለ ኢይ ነውሙ በመልዕልተ ሰማያት የማያርፉ በሰማይ ያሉ መላእክትም ሁሉ እስከ ዘላለሙ ድረስ ያመሰግኑ ታል ይባርክዎ ኩሎሙ ቅዱሳኑ እለ ውስተ ሰማይ በልዕልና ያሉ ሕጋውያን ሁሉ ወኩሎሙ ኅሩያን እለ የኀድሩ ውስተ ገነተ ሕይወት ሕይወተ ነፍስ በሚገኝበት በገነት የሚኖሩ ደናግል ያመሰግናሉ ወኩሉ መንፈስ ብርሃን ትክል ባርኮቶ ወሰብሖቶ ወአል ዕሉቶ ወዙላ ሲል ነው በውስጥ በአፍኣ እርሱን ማመስገን የምትችል ዕውቀት ያላት ልቡና ናት አንድም ዕው ቀት ያላት ልቡና እርሱን በውስጥ በአፍዓ ማመስገን የሚቻላት ናት ወቀድሶቶ ለስምከ ቅዱስ ለስምህ ምስጋና ማቅረብ የሚቻላት ዕውቀት ያላት ልቡና ናት ወኩሉ ዘሥጋ ዘፈድፈደ እምኃይል ትሴብሕ ወትባርክ ለስ ምከ ለዓለመ ዓለም ወኩላ ሲል ነው ሥጋዊት ደማዊት ሰውነት ሁላ ከልክ የወጣ ምስጋናን ለዘላለሙ ታመሰግናለች አንድም በዕ ውቀት ታመሰግናለች እስመ ብዙኅ ምሕረቱ ለእግዚአ መናፍስት ወርጉቀ መዓት የመላእክት ጌታ ቸርነቱ ብዙ ነውና ከቁጣም የራቀ ነውና ሥጋዊት ደማዊት ፍጥረት ሁሉ ከፅውቀት የወጣ ምስ ጋና ፈጽማ ታቀርባለች ወኩሎ ግብሮ ወኩሎ ኃይሎ በአምጣነ ገብረ ከሠተ ለጻድቃን ወለኅሩያን በስሙ ለእግዚአ መናፍስት ሥራውን ሁሉ ያደረገውንም ኃይል ሁሉ በመላእክት ጌታ ስም ላመኑ ለደናግልና ለሕጋውያን ገለጸ ወከመዝ አዘዘ እግዚእ ለነገሥት ወለአዚዛን ወለልዑላን መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ያ ወለኃያላን ወለእለ ለምድር ገዥ የሚሆን ጌታም በዚህ ዓለም ለሚኖሩት ለኃያላን ለጽኑዓን ለልዑላን ነገሥታት እንዲህ እንዲህ አድርጎ አዘዘ ወይብል ክሥቱ አዕይንቲ ክሙ ዓይነ ልቦናችሁን ግለጡ ወአንሥኡ አቅርንቲክሙ ሥልጣናችሁን ከፍ ከፍ አድርጉ እመ ትክሉ አእምሮቶ ለኅሩይ ኅሩይ ክርስቶስን ማወቅ ይቻላችሁ እንደሆነ አለ ወነበረ እግዚአ መናፍስት ዲበ መንበረ ስብሐቲሁ እግዚአ መናፍስት ክርስቶስ በዙፋኑ በጌትነት ተቀመጠ ወመንፈሰ ጽድቅ ተክዕወ ዲቤሁ የባሕርይ ሕይወቱ መንፈስ ቅዱስ በእርሱ ተገለጸ የማ ሕፀኑን መልሶ መናገር ነው ወነገረ አፉሁ ይቀትል ኩሎ ኃጥአነ ሑሩ አምነየ ያለው ቃሉ ኃጥአንን ያጠፋል ወኩሎ ዓማፅያነ ወእምገጹ ይትኀኅጐሉ በደለኞችንም ሁሉ ይገድሳል ማለት ሑሩ እምኔየይላል እነርሱም ከፊቱ ይጠፋሉ የኀድርዋ ወይቀውሙ በይእቲዕለት ኩሎሙ ነገሥት ወአኦዚዛን ወልዑ ላን ወእለ ይአኅዝዋ ለምድር በዚያችም ቀን ነገሥታቱ ሁሉ የከበሩ ሰዎችና የጸኑ ሰዎችም ሁሉ ይህችንም ዓለም የሚገዙዋት ሰዎች ሁሉ ይቆማሉ ወይሬእአይዎ ወየአምርዎ ከመ ይነብር ዲበ መንበረ ስብ ሐቲሁ በጌትነቱ ዙፋን ተቀምጦ ያዩታል ያውቁታል ወጻድቃን በጽድቅ ቅድሜሁ ይትኬነኑ ጻድቃን በፊቱ ይፈረድላቸ ዋል ወነገረ በክ አልቦ ዘይት በሀል በቅድሜሁ በፊቱ ዋዛ ዘበሬታ ነገር የሚናገር የለም ወይመጽእ ዲቤሆሙ ሕማም ከመ ብእሲት እንተ ውስተ ማሕምም በምጥ እንደ ተያዘች ሴት በኃጥአን ላይ ጭንቅ መከራ ይመጣባቸዋል ወየዐጽባ ወሊድ ሶበ ይመጽእ ወልዳ በአፈ ማሕፀና ልጂከማሕፀኗሊወጣ በመጣ ጊዜምጡጭንቅእንዲሆንባት ቋ ወይሬአእይ ኃጥአን ይደ ቸውን ይደፋሉ ወይእኅዞሙ ይሬአይዎ ለዝኩ እንዘ ይነብር ስብሐቲሁ ወልደ ክርስቶስ ወልደ ብእሲት የተወለደ ያንን በጌትነቱ ዙፋን ባዩት ጊዜ ወያሌዕልዎ ነጊ የአዳም ልጅ አስቀድሞ በሥ ጠም ነበርና የጃ ወዙሎሙ እለ ድር ለዚይመልክ በይእቲ ዕለት መአዚዛን ወልዑ ለምድር ነገፃሥታቱ ሰዎችና የጸኑ ይፈረድላቸ ወ» አልቦ ዘይት ተያዘች ሴት ጭንቅ መከራ ሶበ ይመጽእ ንቅእንዲሆንባት መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ወተዓፅብ ለወሊድ በምጡ እንድትጨነቅ ይጨነ ቃሉ ወይሬእይዎሙ መንፈቆሙ ለመንፈቆሙ እኩሌቶቹ ኃጥአን እኩሌቶቹ ኃጥአንን ያይዋቸዋል አን ድም ኃጥአን ጻድቃንን ያያሉ ወመንፈቆሙ ያልተካ ከለ ነው ንፍቃ ለዕለት ወመንፈቆሙ ናፈቁ እንዳ ለው ያለ ነው ወይደነግጹ ወያቴሕቱ ገጾሙ ኃጥአን ይደነግጣሉ አንገታ ቸውን ይደፋሉ ወይእኅዞሙ ሕማም ሶበ ይሬእይዎ ለዝኩ ወልደ ብእሲት እንዘ ይነብር ዲበ መንበረ ስብሐቲሁ ወልደ ክርስቶስፃሲል ነው ወልደ ብእሲት ከድንግል የተወለደ ያንን ክርስቶስን በጌትነቱ ዙፋን ተቀምጦ ባዩት ጊዜ መከራው አስ ጨንቆ ይይዛቸዋል ቋወ ወይሴብሕዎ ወይባርክዎ ወያሌዕልዎ ነገሥትእዚቫዛን የአዳም ልጅ ክርስቶስ ከዚያ አስቀድሞ በሥጋ አልተገለ ጠምነበርናየጸኑ ነገሥታት ወኩሉሙ እለ ይእኅዝዋ ለም ድር ለዘይመልክ ኩሎ ዘኅቡዕ ይህችንዓለም የሚገዙ ሁሉ ረቂቃን ፍጥረታትን ሁሉ የሚገዛ ጌታን ያመስግናሉ እስመ እምቅድም ኅቡዓ ኮነ ወልደ ዕጓለ እመሕያው ከቀድሞ ጀምሮ የአዳም ልጅ ክርስቶስ የተሰወረ ነበርና ወዐቀቦ ልዑል በቅድመ ኃይሉ ወክሠቶ ለኅሩያን ለሐዋርያት ለምዕመናን በዘ መነ ሥጋዌው ገለጸው ወይዘራዕ ማኅበረ ቅዱሳን ወኅሩያን የሐዋርያት ጉባዔ ይሰፋል አንድም እስመ አምቅድም የጌታ ነገሩ ተሰውሮ ነበ ርና ወዐቀቦ በመላእክት ፊት አጸናው በሥጋዌ በምጽአት መላእክት እንዲያውቁት አደ ሪገ ወከሠቶ ለደናግል ለሕ ጋውያን በምጽአት ገለጸው ወይዘራዕ የሕጋውያን የደና ግል ወገን ጉባኤያቸው ይሰ ፋል ወይቀውሙ በቅድሜሁ ኩሎሙ ኅሩያን በይእቲ ዕለት ወዳጆቹ ጻድቃን ሁሉ በዚ ያች ቀን በፊቱ ይቆማሉ መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ጂ ወይወድቁ ኩሎሙ ነገ ሥት አዚዛን ወልዑላን ነገሥታቱ ኃያላኑ ሁሉ በዚያች ቀን በፊቱ ይወድ ቃሉ ወእለ ይመልክዋ ለየብስ ይህችን ዓለም የሚገዚት ሰዎችም ሁሉ በቅድሜሁ በገጾሙ ወይሰግዱ እግር ክግንባር አድርገው በፊቱ ወድቀው ይሰግዳሉ ዐ ወይሴፈውዎ ለዝኩ ወልደ ዕጓለ እመሕያው ወያስተበቀዕዎ ያን የአዳም ልጅ ክርስ ቶስንም ተስፋ ያደርጉታል ይማለዱታል ወይስእሉ ምሕረተ እምኅቤሁ ከእርሱም ዘንድ ይቅርታን ይለምናሉ ዳ ወያጌጐኦሙ እንኩ ውእቱ እግዚአ መናፍስት ከመ ያፍጥኑ ወይፃኡ እምቅድመ ገጹ ከዚያ በኋላ ያ የመላእክት ጌታ ከፊቱ ፈጥነው ይወጡ ዘንድ ያስቸኩላቸዋል ወገጾሙ ይመልዕኃፍረተ ፊታቸውምኀፍረትንይመላል ወጽልመተ ይትዌሰክ ገጾሙ ፊታቸው በጨለማ ላይ ጨለማን ይጨምራል ጫ ቅ ን ወይትሜጠውዎሙ መላእ ክተ መቅሠፍት ለመቅሰፍት የታዘዙ መላእ ክት ይቀበሏቸዋል ከመ ይትፈደዩ እምኔሆሙ ዘገፍ ዕዎሙ ለደቂቁ ወለኅሩያነ ቪአሁ ልጆች ደናግልን ሕጋውያ ንን ከበደሏቸው ፍዳ ይከ ፍሏቸው ዘንድ አንድም በእነርሱ ፍዳ ያጸኑባቸው ዘንድ ጃ ወይክውኑ አርአያ ለኅሩያ ኒሁ ኃጥአን በዚህ ዓለም ለጻድ ቃን አብነት ይሆናሉ እነ ሱን ሲያጠፏቸው አይተው ጻድቃን ይመለሳሉና ጓ ወጻድቃነ ዚአሁ ቦሙ ይትፌሥሑ ወዳጆቹ በእነርሱ ጥፋት ደስ ይላቸዋል አለ በኃጥአን ጥፋት ደስየሚላቸው ሁነው አይደለም ፍርዱ ስላልቀረ ነው እስመ መዓቱ ለእግዚአ መናፍ ስት ዲቤሆሙ ተአርፍ የመላእክት ጌታ ቀጣው በእነርሱ ትጸናለች ወመጥባሕቱ ለእግዚአ መናፍስት ትሰክር እምኔሆሙ ከደማቸው የ ፋቸዋለች የመላእክት ጌታ ለች አለ ደድደ ለች አንድም መ ወጻድቃንመ በይእቲ ዕለት ደናግልና ሕ ያች ቀን ይድፍ ጣጓ ወዐገጾሙ ዓማፅያን ኢይሬእዩ ከእንግዲህ ንና የኃጥአንን ወእግዚአ መና የዓርፍ የመላእክት ጌታ ተዋሕዲዷቸው ወምስለ እመሕያው የቴ ወይሰትዩ ወይሰክቡ የሚበሉ የሚ የሚነሱ ሁነው በልቶ ጠጥቶ ወይትነሥኡ ለዘለዓለሙም ጓ ወተንሥኡ ያንእምድር ደናግልና ከመከራ ተ ወለኅሩያነ ኛ ሕጋውያ ፍዳ ይከ ድ ስንድም ያጸኑባቸው ኤርአያ ለኅሩያ ዓለም ሰጻድ ይሆናሉ እነ ቸው አይተው የመላእክት ጌታ ሾተሉም ከደማቸው የተነሣ ትሰክራ ለች አለ ደማቸውን ታፈሳ ለች አንድም ሥልጣኑ ታጠ ፋቸዋለች ዓ ወጻድቃን ወኅሩያን ይድኅኑ በይእቲ ዕለት ደናግልና ሕጋውያኑም በዚ ያች ቀን ይድናሉ ዳሄ ወገጾሙ ለኃጥአን ወለ ዓማፅያን ኢይሬእዩ እምይእዜ ከእንግዲህ ወዲህ የበደለኞች ንና የኃጥአንን ፊት አያዩም ወእግዚአ መናፍስት ዲቤሆሙ የዓርፍ የመላእክት ጌታ ጻድቃንን ተዋሕዷቸው ይኖራሉ ጓ ወምስለ ዝኩ ወልደ ዕጓለ አመሕያው የኀድሩ ይበልዑ ወይሰትዩ ወይሰክቡ የሚበሉ የሚጠጡ የሚተኙ የሚነሱ ሁነው አይደለም በልቶ ጠጥቶ ተኝቶ የተ ነሣ ደስ እንዲለው ደስ ይላ ቸዋል ሲል ነው ወይትነሥኡ ለዓለመ ዓለም ለዘለዓለሙም ይከብራሉ ወተንሥኡ ጻድቃን ወኅሩ ያን እምድር ደናግልና ሕጋውያን ከኃሣር ከመከራ ተነሠ መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ወኀደጉ አትሕቶ ገጾሙ አንገታቸውን መስበር ተዉ ወለብሱ ልብሰ ሕይወት ልብስ ግሥ ነው ሕይወትን ገንዘብ አደረጉ አንድም ልብሰ ሕይወት መንፈስ ቅዱስን ለበሱ ወውእቱ ይከውን ልብሰ ሕይወት በኀበ እግዚአ መናፍስት ሕይወታቸው አንድም ልብሰ ሕይወት መንፈስ ቅዱስ በመላእክት ጌታ ክንድ ጸንቶ ይኖራል ወአልባሲክሙ ኢይበልዩ ወስ ብሐቲክሙ ኢየሐልቅ በቅድመ እግዚአ መናፍስት ልብሳችሁ አያልቅ ክብራችሁ ሐያልፍ ምን ያምርባችሁ ። ስለኃጢአታቸው ፍዳቸው ተፈ ጽሟአልና ወኢይትኋለቀ በቅድሜየ በእንተ አውራኅ ዘኀሠሠ ብ ለራሳቸው ለልጆቻቸው ስለ ዘመኑ የለመኑት ልመና በፊቴ አይቄጠርላቸውምና ወአእመሩ ከመ ምድር ትትኀጉል ምድር እንድትጠፋ እያወቁ ኣላ ተ መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ቿ ቋ በዚህ ዓለም ያሉት እንዲ ጠፉ እያወቁ ወለአሉ ምግባእ አልቦሙ ለዓ ለም ለዘለዓለሙ ምላሽ የላቸው ምና ሑር ሂድ አለኝ እስመ አርአይዎሙ ዘኅቡአ ምሥጢረ ኃጣውእን ስላሳዩ ወእለ ተኩነኑ የተፈረደባቸውም ስለሆኑ ምላሽየላቸውምና ሂድ አለኝ ወአኮ ለከአንተወልድየ ብከ ሲል ነው ልጄ ባንተ የሚፈረድብህ አይደለም አእመረ እግዚአ መናፍስት እስመ ንጹሕ ወቴር አንተ ንጹሕ እንደ ሆንህ የመላ እክት ጌታ አውቋልና እምዝ ቲስ ዘኅቡዓት ሠውረው ከሠሩት ኃጢአት ንጽሕ እንደሆንህ አውቋልና ወአጽንዖ ለስምከ በማዕከለ ቅዱሳን በቅዱሳን መላእክት መካከል ስምህን አንተ አጽናው አን ድም ስምህን የመላእክት ጌታ አጸናው ወየዐቅበከ እምእለ የኀድሩ ዲበ የብስ በዚህ ዓለም ከሚኖሩ ከራ ዓይት ይሠውርፃል አንድም ከሰው ለይቶ ይጠብቅፃል ወየዐቅቡከ ቢል መላእክት ይጠብቁሃል ወአጽንዖ ለዘርእክከ በጽድቅ ልጅህን በምግባር በዛይማ ኖት አጽናው አንድም አጽ ንዖሙ ቢል ልጆችህን በም ግባር በሃይማኖት አጽናቸው ለነገሥት ነገሥታት ሊሆኑ ወለስብሐት ዓቢያት ካህናት ሊሆኑ ወእምቨዘርዕክከ ይወጽእ ነቅዓ ጻድ ቃን ወቅዱሳን ከቨርህ የደናግል የሕጋውያን መገኛ አብርፃም ይወለዳል ወጐልጐቱ አልቦሙ ለዓለም ወእምድኅረዝ አርአየኒ መላ እክተ መቅሠፍት እለ ድልዋን ከመ ይምጽኡ ወይፍትሑ ዙሎ ኃይለ ማይ ዘመትሕተ ምድር ይህን ምሥጢር ካየሁ በኋላ የውኃውን ቦታ ሁሉ ይከፍቱ ዘንድ ወደዚህ ዓለም ይመጡ ዘንድ ለመ ዓት የተዘጋጁ መላእክተ መቅሠፍትን አሳየኝ ሁሉ ለመቻያ ከመ ይኩን ለኩሉሙ እለ ዲበ የብስ በዚህ ዓለም ዘንድ ምድሩን አፎች ቀዶ ወአዘዘ እግ መላእክተ አለ ከመላእክት የሚወጡ ወይዕቀቡ ማየ አይኅን ሕስመ እልክቱ ኃይለ ማያት ሸ እሊህ መላእ ላይ አሉና ናቸውና ያጸኑ ወወጻእኩ ፄኖክ ከቴናክ ፊት ወበእማንቱ ቃለ እግዚአብሔር ይጠብቅፃል ቢል መላእክት ፔ ለዘርእከ በጽድቅ በምግባር በዛሃይማ ው አንድም አጽ ልጆችህን በም ኖት አጽናቸው ነቅዓ ጻድ የሕጋውያን ኝም ይወለዳል አልቦሙ ለዓለም ስፍር ሩጥር ዝ አርእየኒ መላ ት እለ ድልዋን ወይፍትሑ ዙሎ ጁ መላእክተ አሳየኝ መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ከመ ይኩን ለኩነኔ ወለኃጐል ለኩሉሙ እለ ይነብሩ ወየኀድሩ ዲበ የብስ በዚህ ዓለም በሚኖሩ ሰዎች ሁሉ ሰመቻያ ለጥፋት ይሆን ዘንድ ምድሩን በሰባ አፈው አፎች ቀዶ አውጥቶታልና ወአዘዘ እግዚአ መናፍስት መላእክተ እለ ይወጽኡ ከመላእክት ጌታ ታዝዘው የሚወጡ መላእክትን አዘዘ ከመ ኢያንሥኡ እደወ ማየ አይኅን ከማምጣት አጃቸውን እንዳያነሥ ያን ሥኡ ቢል ማየ አይኅን ለማምጣት አጃቸውን ያነሱ ዘንድ ወይዕቀቡ ማየ አይኅን ያጸኑ ዘንድ እስመ አልክቱ መላእክት ዲበ ኃይለ ማያት ሀለዉ እሊህ መላእክት በውኃ ላይ አሉና መገብተ ማያት ናቸውና ያጸኑ ዘንድ ወወጻእኩ እምቅድመ ገጸ ፋኖክ ከቴናክ ፊት ወጣሁ ወበአማንቱ መዋዕል ኮነ ቃለ እግዚአብሔር ኅቤየ ማየ አይኅንባየሁበት ወራት ቃለ እግዚአብሔር ወደእኔ መጣ ከኔ ዘንድ ተነገረ ወይቤለኒ ኖኅ ናሁ ክፍ ልከ ፀርገ ኀቤየ ኖኅ እድልህ ዕጣህ ከኔ ደረሰ ክፍል ዘአልቦ ጊስ ነውር ነቀፋ የሌለው ዕድል ዕፅጣ የሚሆን ኖኅ ፅድልህ ዕጣህ ክፍለ ፍቅር ወርትዕ የቀና ነገርና የፍቅር ዕጣ ዕድል የሚሆን ዕጣህ ፅድ ልህ ወደእኒ ደረሰ ወይእዜኒ ይገብሩ መላእ ክት ፅፀወ አሁንም መላእክት ዕጣ ይጥላሉ ጠሶበ ወጽኡ ለውእቱ መልእክት መላእክት ፅጣ ለመጣጣል በወጡ ጊዜ አንድም ለው እቱ መልእክት ቢል ለዚህ ፅጣለማጣጣሉ በወጡ ጊሼጌ አወዲ እዴየ ዲቤፃ ወአዐትባ እጣህን ፅጣ ሕይወት አደ ርጋታለሁ አንድም ይገብሩ ይግበሩ መላእክት ዕፀወ ሲል ነው መላእክት መር ከብ ይሥሩ ወሶበ ወጽኡ መላእክት መርከብ ሊሠሩ በወጡ ጊዜ አንድም መል እክት ቢል ለዚህ መርከብ ለመሥራቱ በወጡ ወእወዲ አዴየ ዲቤፃ ሥል ጣኔን በእርሷ አደርጋለሁ መርከቡ አንድ ክንድ ሲቀ ረው የጐን በር አውጥቶላ ታል ማየ አይኅ እንዳይገባ ባት ሱርያል በክንፍ ጋርዲ ታልና ወአዐቅባ ማየ አይህ እንዳይገባ እጠብቃታለሁ ወትከውን እምኔሄፃ ዘርአ ሕይወት መርከቧን ከመጠበቄ የተነሣ ዘርአ ሕይወት ትሆናለህ ወተውላጥ ይባእ ከመ ኢይንበር የብስ ዕራቆ ምድር ፅራሞቱን እንዳይሆን በሞተው ሰው ለውጥ ውስጡ ይግባ ከሚበሉት ሰባት ሰባት ከማይበሉት ሁለት ሁለት ይዞ ገብቷልና ወአጸንዖ ለዘርእክ በቅድ ሜየ ለዓለመ ዓለም በፊቴ ልጀህን በምግባር በፃይማኖት አጸናዋለሁ ወአዘርኦሙ ለአለ የኀድሩ ምስ ሌክ ዲበ የብስ ልጆችህን በዓለሙ ሁሉ እበትናቸዋለሁ ዘር አደርጋ ቸዋለሁ መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ጊቬ ወይትባዛኅ ወይትባረክ ቅድመ የብስ በስመ ለእግዚአ መናፍስት በመላእክት ጌታ ስም ያመነ ሰውም በዚህ ዓለም ይበዛል ይከብራል ወየዐጽውዎሙ ለእልክቱኔ መሳእክት እለ አርአይዋ ለዓመዓፃ ኃጢአትን ክህደትን ያስተ ማሩ ደቂቀ ሴትን አሥ ረው ያግዚቸዋል ውስተ ይእቲ ቁላ እንተ ትነድድ እንተ አርአየኒ ቀዳሚ አምሔውየ ሄኖክ በዓረብ በኀበ አድባረ ወርቅ ወብሩር ወሐቂን ወነጠብጣብ ወናእክ የወርቅ የብር የብረት የእይር የቅልቅል ተራሮች ባሉበት አለ በወርቅ በብር በቅልቅል በእይር የከበሩ ሰዎች ባሉባት አያቴ ሄናክ በምዕራብ በእኩል ባሳየኝ በም ትነድ ቦታ በገፃነም ያግዚ ቸዋል ወርኢክዋ ለይእቲ ቁላ እንተ ሀውክ ዓቢይ ባቲ ሁከት ያለባት ገሃነምን አየሁ ወተሀውኮ ማያት ሁክተ ማያት ሲል ነው ሁከተ ማያት ያለባት ገፃነ ከነጠብጣበ ወሀውኮሙ ከሚያውካቸው ነሣ በውእቱ መካን በዚህ ቦታ ወተኀብረ ምስለ ከሰማይ የ ከምድር ተባበረ አንድ ወ ወይእቲ እክት እለ አፍላገ እሳት በቁቄላነቷም መላእክት እለ ለእለ የኀድሩ ወይትባረክ በስመ ለእግዚአ ጌታ ስም በዚህ ዓለም ል አርአይዋ ለዓመፃ ክህደትን ያስተ ሴትን አሥ ል ቂላ እንተ እርአየኒ ቀዳሚ በዓረብ በኀበ ወብሩር ወሐዒን እይር የከበሩ ስአያቴ ሄኖናክ ባሳየኝ በም በገሃነም ያግዚ ለይእቲ ቄላ ዓቢይ ባቲ ገሃነምን ሲል ነው ያለባት ገፃነ መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ቿ ምን አየሁ አንድም ርኢ ክዋ ለይእቲ ቄላ ወለተ ሀውኮ ማያት እንደ ማለት ተሀውኮ ማያትንም አየሁ ቋ ወዝንቱ ዙሉ ሶበ ተገብረ እምውኦቱ ነጠብጣበ እሳት ይህ ሁሉ በተደረገ ጊዜ ከነጠብጣበ እሳቱ የተነሣ ወሀውኮጮሙ ዘየሀውኮሙ ከሚያውካቸው ሁከት የተ ነሣ በውእቱ መካን ተወልደ ጹናፍ ተይ በዚህ ቦታ የድኝ ሸሽታ ተወለደ ትኩሱ ውሀ እንደ ድኝ ይሸታልና ወተኀብረ ምስለ እልኩ ማያት ከሰማይ የወረደው ውሀ ከምድር ካለው ውሀ ጋር ተባበረ አንድ ሆነ ወይአቲ ቂቄላ እንተ መላ እክት እለ አስሐቱ ትነድድ መትሕተ ይእቲ ምድር ሰውን ሁሉ ያሳቱ ደቂቀ ሴት የተጋዙበት ቦታ ከም ድር በታች ትነዳለች ወ ወእንተ ቁቄላተ ቪዚአፃ አፍላገ እሳት ይወጽኡ በቁላነቷም የአሳት ፈሳሽ ይፈስሳል የሥጋው መከራ ከነፍስ ያደርሳልና በኀበ እለ ይትኬነኑ እልክቱ መላእክት እለ አስሐትዎሙ ለእለ የኀድሩ ዲበ የብስ ደቂቀ ሴት በተጋዙበት ቦታ የእሳት ፈሳሽ ይፈስሳል አንድም እነዚያ ደቂቀ ሴት በሚኩነኑበት ቦታ ወደቁቄላ ዎች የእሳት ፈሳሾች ይፈ ስሳሉ ጃ ወይከውኑ እልክቱ ማያት በእማንቱ መዋዕል ለነገሥት ወለአዚዛን ወለልዑላን ወለእለ የኀድሩ ዲበ የብስ ለፈውሰ ነፍስ ወሥጋ ወለኩነኔ መንፈስ በዚያ ወራት እሊህ ማያት ለነገሥታቱ ለጸአኑ ለኃያላኑ ለመድኃኒተ ሥጋ ለመድኃኒተ ነፍስ ለኩነኔ ሥጋ ለኩነኔ ነፍስ ይሆናሉ አንድምማየ አይኅ ይመጣብናል ብለው በአምልኮተ እግዚአብሔር ጸን ተውምግባር ትሩፋት ለሠሩ ለመድኃኒተ ሥጋ ለመድኃኒተ ነፍስ ማየ አይህ አይመጣ ብንም ብለው ኃጢአት ለሚ ሠሩ ጣያት ለሚያመልኩ ለኩነኔ ሥጋ ለኩነኔነፍስ ይሆናሉ አንድም ሰብአ ትካ ትን ያገኘ ያገኘናል ብለው በአምልኮተ እግዚአብሔር ጸን ተውምግባር ትሩፋት ለሚ ሠሩ ለመድኃኒተ ሥጋ ለመ ድኃኒተ ነፍስ ሰብአ ትካትን ያገኘ ያገኘናል ሳይሉ ኃጢ አት ለሚሠሩ ጣዖት ለሚ ያመልኩ ለኩነኔ ሥጋ ለኩነኔ ነፍስ ይሆናሉ አን ድም በሥጋ መከራ ተቀብ ለዋልና ለኩነኔ ሥጋ አለ የሥጋው መከራ የነፍሱን ያቀልላቸዋልና ለመድኃኒተ ነፍስ አለ ወተውኔተ ይመልዕ መንፈ ሶሙ በነፍሳቸው በሥጋቸው መከራ መቀበል ሳለባቸው በሰውነታቸው ዋዛ ዘበሬታ ኃጢአት ጣያት ይመላል ከመ ይትኩነኑ በሥጋሆሙ በሥጋቸው ይፈረድባቸው ዘንድ እስመ ክህድዎ ለእግዚአ መና ፍስት የመላእክት ጌታን ክደውታ ልና ቋ ወይሬእዩ ኩነኔኒሆሙ እንተ ኩሉ ዕለት ዘወትር የሚቀበሉትን መከራ ያያሉ ወኢየአምኑ በስሙ ስሞ ሲል ነው ስሙን የማ ያምኑ አንድም በስሙ የማያምኑ ወ ወበከመ ብዙኃ ውፅየ ሥጋሆሙ መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ቿ በሥጋቸው መጠን ከመዝ ተውላጥ ሶሙ ለዓለመ ዓለም ለዘላለሙ በነፍሳቸውም ለውጥ አለየሥጋው መከራከነፍስ ያደርሳልና አስመ አልቦ በቅድመ እግዚአ መናፍስት ዘይትናገር በነገረ በክ በመላእክት ጌታ ፊት ዋዛ እንደተቃጠሉ ቦሙ ለመንፈ ዘበሬታ የሚናገር የለምና ዓ ወሰማዕክዎ ቋ እስመ ትመጽእ ኩነኔ እንዘ ያወሥእ ዲቤሆሙ እስመ የአምኑ በተው ቅዱስ ሚካኤል ኔተ ሥጋሆሙ እንዲህ ሲል በዋዛ በዘበሬታ ያምናሉና ዛቲ ዙነኔ መቻያ የሚመጣባቸው ስለ መላእክት ሰማ ት ሆነ ወመንፈሰ እግዚእ ይክህዱ ሕይወቱ መንፈስ ቅዱስን ይክጻሉና መንፈስ ቅዱስ የለም ይላሉና ወ ወኪያሁ ማያት በውእቱ ጊዜ ቦሙ ተውላጥ ወለአልክቱ ማያት ሲል ነው ለእነዚህ ለማያት በዚያ ወራት መለወጥ አለባቸው እስመ ሶበ ይትኬነኑ እልክቱ መላእክት በውእቱ መዋዕል ይትዌለጥ ዋዕዮሙ ለእልክቱ አንቅዕተ ማያት እንደተቃጠሉ « ተውላጥ ለመንፈ ። ወሲሳዮሙ ክኩሉ አኩቴት ይእቲ በጊዜያቱ ሁሉ ምግባቸው ምስጋና ናት ወየአኩቱ ወይሴብሑ ወያሌዕሉ በስሙ ለእግዚአ መናፍስት ለዓለመ ዓለም ፈጽመው ያመሰግናሉ ለዘለ ዓለሙ የሚናር የነፍሳት ጌታን ስሙንም ያከብራሉ ወዲቤሆሙ ጸንዐዝ መሐላ ይህም ስም በእነርሱ ላይ ጸና ወይትዐቀቡ ቦቱ በእርሱም ይጠበቃሉ ወፍናዋቲሆሙ ይትዐቀቡ ሥራዎቻቸውም ይጠበቃሉ ወምሕዋራቲሆሙ ኢይማስን ጐዳናቸውም አይጠፋም ወኮኖሙ ፍሥሓ ዓቢየ ይኸውም ታላቅ ደስታ ሆነላ ቸው ወባረኩ ወሰብሑ ወአልዐሉ በእንተ ዘተከሥተ ሎሙ ስሙ ለወልደ ዕጓለ እመሕያው ከአዳም የተወለደ የክርስቶስ ስሙ ስለ ተገለጠላቸው እርሱን አከበሩ ፈጽመውም አመሰገኑ ወነበረ ዲበ መንበረ ስብሐቲሁ በጌትነቱ ዙፋን ላይም ተቀ መጠ መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ያ ወርእሱሰ ለኩነኔ ተውህበ ሎቱ ለወልደ ዕጓለ እመሕያው ለአዳም ልጅ ለክርስቶስም የፍርድ ፍጻሜ ተሰጠው የፍርድ ፍጻሜ ንዑ ኀቤየ ሑሩ አምነየ ማለት ነው ወያኅልፍ ወያማስን ኃጥአነ እምገጻ ለምድር ከመንግሥተ ስማያትም ቦታ ኃጥአንን ፈጽሞ ያጠፋል ወአለ አስሐትዎ ለዓለም በሰና ስል ይትአሠሩ ሰውን ያሳቱ ደቂቀ ሴትም በሰንሰለት ይታሠራሉ አለ በፍዳ ይያዛሉ ወበማኅበሮሙ ዘሙስና ይትዐጸዉ ጥፋት ሞት ባለበት ቤታ ቸው ይጋዛሉ አንድም ማኅ በሮሙ ቢል ጥፋት ሞት ወደሚስማማቸው ወገኖቻቸው ይጋዛሉ ወኩሉ ምግባሮሙ የኀልፍ እም ቅድመ ገጻ ለምድር ሥራቸውም ሁሉ ከዚህ ዓለም ያልፋል ይጠፋል ወእምይእዜሰ ኢይክውን ዘይማስን ከዚያም ቀን ጀምሮ ከጻድ ቃን የሚጠፋ የለም ይክ ውን ቢል የኃጥአን ወገን የሚጠፉ ይሆናሉ አስመ ውእቱ ወልደ ብእሲ ተርእየ ወነበረ ዲበ መንበረ ስብሐቲሁ ብእሲ ያለው አዳምን ነው ከአዳም የተወለደ ክርስቶስ ታይቷልና በጌትነቱ ዙፋን ላይ ተቀምጧልና ወኩሉ እኩይ እምቅድመ ገጹ የኀልፍ ኃጢአት ክህደት ኃጥእ መናፍቅ ከፊቱ ይጠፋል የሐውሩ ወይነግሩ ለውእቱ ወልደ ብእሲ ወይጸንዕ በቅድመ እግዚአ መናፍስት ፄደውም ከአዳም ለተወለደ ክርስቶስ በቪህ ዓለም ሳሉ ኃጢአታቸውን ይናገራሉ ማረኝ ማረኝ ይላሉ በነፍ ሳት ጌታ ፊትም ፍርዱ ይጸናል ወዝውእቱ ሣልስ ምሳሌ ዘፄ ኖክ የሄኖክ ሦስተኛ ነገሩ ይህ ነው ወኮነ እምድኅረዝ ተለዐለ ስሙ ሕያው በኀቤሁ ለውእቱ ወልደ ዕጓለ እመሕያው በጎኀበ እግዚአ መናፍስት በኀቤሁና በኀበ እግዚአ መና ፍስት አንድ ወገን ነው ከዚህ በኋላ እንዲህ ሆነ በእግዚአ ነፍሳት ዘንድ የወልድ ሕያው ዛፅ ከፍ አለ እምእለ የኀድሩ በዚህ ዓለም ተለይቶ ወተለዐ መንፈስ በሀብተ መንፈስ ከበረ ማለት ፈስ ቅዱስን የባሕርይ ጌትነ አንድም መን ባደረባቸው ክርስቶስ ተሰበኪ ወወፅአ ስም ፊ በሐዋርያት በ ከል ይህ ስም ቀዳማዊ አምላጽ ወአምይእቂነ ስሕብኩ በማዕከሎወ አራቱን መዓዝ ካየሁበት ቀን እክት መካክል ወአንበሩኒ መናፍስት በሁለቱ መዓዝት አስቀመጠኝ በማዕከለ መስዕ መዓዝን ያለውን በምዕራብና በ አኖሩኝ ወልደ ብአሲ ዲበ መንበረ አዳምን ነው ደ ክርስቶስ ስጌትነቱ ዙፋን ኃጥእ ይጠፋል ወይነግሩ ለውእቱ ለተወለደ ዓለም ሳሉ ይናገራሉ ኝ ይላሉ በነፍ ኛ ነገሩ ይህ እምድኅረዝ ተለዐለ በጎቤሁ ለውእቱ እመሕያው በኅበ ት እግዚአ መና ወገን ነው እንዲህ ሆነ ነፍሳት ዘንድ ፅ ከፍ አለ እምአለ የኀድሩ ዲበ የብስ በዚህ ዓለም ካሉ ሰዎች ተለይቶ ወተለዐለ በሠረገላተ መንፈስ በሀብተ መንፈስ ቅዱስ ከበረ ማለት ሀብታተ መን ፈስ ቅዱስን በመስጠት የባሕርይ ጌትነቱኝ ገለጸ አንድም መንፈስ ቅዱስ ባደረባቸው በሐዋርያት ቃል ክርስቶስ ተሰበከ ወወፅአ ስም በማዕከሉሙ በሐዋርያት በምእመናን መካ ከል ይህ ስም ተነገረ አለ ቀዳማዊ አምላክ ተባለ ወእምይእቲ ዕለት ኢተ ስሕብኩ በማዕከሉሙ አራቱን መዓዝን ዙሬ ካየሁበት ቀን በኋላ በመላ እክት መካከል አልፄድኩም ወአንበሩኒ በማዕከለ ቱ መናፍስት በሁለቱ መዓዝን መካከል አስቀመጠኝ በማዕከለ መስዕ ወዓረብ መዓዝን ያለውን አመጣ በምዕራብና በሰሜን መካከል አኖሩኝ ኑ የወልድ ሕያው ስሙ ከፍ በኅበ ነሥኡ አሕባላተ መላእክት ከመ ይስፍሩ ሊተ መካነ ለኅሩያን ወለጻድቃን ለደናግል ለሕጋውያን ቦታ ይሰፍሩ ዘንድ መላእክት ገመዶችን በያዙበት ቦታ የደናግልን የሕጋውያንን ቦታ ያሳዩኝ ዘንድ ዕውቀትን ሥልጣንን ገንዘብ ባደረጉበት ቦታ አስቀመጡኝ ቿ ወበህየ ርኢኩ አበወ ቀደምተ ወጻድቃነ አለ እም ዓለም በውእቱ መካን የኀድሩ ከዚያም ከጥንት ጀምሮ የነ በሩ አበው ጸንተው የነበሩበ ትን ቦታ አየሁ ሀ ወኮነ እምድኅረዝ ከመ ትትከበት መንፈስየ መካነ ጻድቃንን ካየሁ በኋላ ልቡናዬ ትራቀቅ ጀመረች ወትዕርግ ውስተ ሰማየ ሰማያት ከሰማዮች በላይ ወዳለች ወደ ጽርሐ አርያምም ትወጣ ጀመረች ቋ ርኢክዎሙ ለውሉዶሙ ለመላእክት ቅዱሳን ይከይዱ ዲበ ላህበ አሳት የመላእክት ልጆች ጻድቃንን በአሳት ላይ ቁመው አየሁ አለ በመንፈስ ቅዱስ ከብረው ወአልባሲሆሙጮ ጸዓዳ ልብሳቸው ንጽሕ ነው ወአጽፎሙኒ መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ መጐናጸፊያቸው ወብርሃነ ገጾሙ ከመ በረድ የፊታቸው ብርሃን እንደ በረድ ነው ጸጋቸው ክብራ ቸው ደስ የሚያሰኝ ነው ወርኢኩ ተ አፍላጋተ እሳት በመንፈስ ቅዱስ የሚተረ ጐሙ ብሉያትን ሐዲሳትን አየሁ ወብርሃነ ዝኩ እሳት ከመ ያክንት ያበርህ ዘርፉን ባለቤት አድርጎ አመ ጣው የመንፈስ ቅዱስ ፅው ቀቱ ያክንት እንደሚባል ዕንተ ያለ ነው ምሳሌ ቢያጣለት ነው ወወደቁ በገጽየ በቅድመ እግዚአ መናፍስት በሀብታት ጌታ ፊትም በፊቴ ፍግም ብዬ ወደቅሁ ወሚካኤል መልአክ ደዱ እምአርእስተ መላእክት አኀዘኒ እዴየ ዘየማን ወአንሥአኒ ከመላእክት አለቆች አንዱ መልአክ ሚካኤል ቀኝ እጄን ይዞ አስነሣኝ ወአውጽአኒ ኀበ ኩሉ ኅቡዓተ ምሕረት የምሕረቱን ምሥጢር ጠኅቡዓተ ጽድቅ የጽድቅ ምሥጢር ወደ ተሠወረበት ቦታ አወጣኝ ቋ ወዉአርአየኒ ኩሎ ኅቡ ዓተ አጽናፈ ሰማይ በጽንፈ ሰማይ ያለውን የሚ ደረገውን ምሥጢር ወኩሎ መዛግብተ ከዋክብት ወብርዛሃናት ኩሎሙ እምኀበ ይወፅኡ የከዋክብትንም ቦታዎች ሁሉ ለሰው ሊያበሩ የሚወጡበትን ቦታዎች አሳየኝ ለገጸ ቅዱሳን በጻድቃንፊት ፀሐይጨረቃ የሚወጡበትን የሚገቡበትን ቦታ አየሁ ወፀ ወከበቶ መንፈስ ለሄኖክ ውስተ ሰማየ ሰማያት ወከበተኒ ሲል ነው እኒ ሄኖክን ከሰማየ ሰማያት በላይ መንፈስ ቅዱስ ሠወረኝ እ ወርኢኩ በሀየ ማዕከለ ዝኩ ብርሃን ከመ ቦቱ ዘይት ነደቅ እምዕብነ አስሐትያ በዚያም ብርሃን መካከል አስ ሐትያ ከሚባል ዕንሞዮ የተ ሠራ ቤት አየሁ አንድም በመንፈስ ቅዱስ የከበረ መንግሥተ ሰማያትንአየሁ ወ ወማዕከለ እሙንቱ አዕባን ልሳናተ እሳት ዘሕያው በአሊህ አዕናጐ የሕያው እሳት አሉ አንድም የ ሰማያት መካከል ቅዱስ ተገልጾ ትን ሐዲሳትን ከግብር ገብተው ዶ ሰዎች አሉ ወ ወርእየት ዘየዓውዶ ለውእቱ እምአርባዕቱ አጽፍ አፍላጋት ምሉዓነ እሳት የሚከበወ በአራቱ ማዕዘን የከበቡትን ውን ቤት አየሁ እሳት የመላበትን በአራቱ ማዕዘን ቤቱን የከበበውን አየሁ አንድም ቅዱስ ተገልጾላሳቸር ሓዲሳትን አ ብር ገብተው ጻድቃን ያሉባት ሰማያትን አየሁ። ነጥ ነወ ሰማይ በምዕራብ ባሉ መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ የዘጠና አንድ ቀን መጋቢ ዎች ከሚመሯቸው ከወር መጋቢዎች ጋራ ይወጣሉ ይገባሉ አንድም የሽሕ አለ ቆችን የሚመሩ የወር መጋ ቢዎች ከሚመሯቸው ከሽሕ አለቆች ጋራ ይወጣሉ ይገ ባሉ አንድም የዕፅለት መጋቢ ዎችን የሚመሩ የሽሕ አለቆች ከሚመሯቸው ከፅ ለት መጋቢዎች ጋራ በነ ዚህ በቱ ኀዋኅው መስ ኮቶች ይወጣሉ ይገባሉ ቱ በጽባሕ ወቱ በምዕራበ ፀሐይ ቱ ኀዋኅው መስኮቶች በምሥራቅ ቱ ኀዋኅው መስኮቶችበምዕራብ ናቸው ወኩሎሙ ፅዱ ልዱ እም ድኅረ ካልኡ ርቱዕ አንዱንም አንዱን ካየሁ በኋላ ያየሁት አንዱም አን ዱም የቀና የጸና ነው ወመሳክው ብዙኃት እምየማኑ ወእምፀጋሙ ለዝኩ ኖኅት በዚህ ኖኅት መስኮት በቀ ኙም በግራውም ብዙ ኀዋ ኅው መስኮቶች አሉ ዝኩ ያለው የሚያዝያን ኖጎኅት ነው ፀሐይ የተፈጠረ በሚያዝያ ጥፕኅት ነውና እምየማኑ ወአምፀጋሙ አለ በቀኝ የግንቦት የሰኔ በግራ የመጋቢት የየካቲት የጥር ኖኅት አለና ወቀዳሚ ይወፅእ ብርሃን ዘየዐቢ ዘስሙ ፀሐይ ስሙ ፀሐይ የሚባል ከጨ ረቃ የሚበልጥ ፀሐይ መጀ መሪያ ይወጣል ወክበቡ ከመ ክበበ ሰማይ ሰሌዳውም አንደ ሰማይ ሰሌዳ ነው ወኩለንታሁ ምሉዕ አሳተ ክያበ ርህ ወያውዒ የማያበራ እሳት አለና ሁለን ተናው የሚያበራና የሚያቃ ጥል እሳት ነው ወሠረገላተ በኀበ የዐርግ ነፋስ ይነፍሕ ወደሠረገላው በሚወጣበት ጊዜ ነፋስ ይነፍሳል ሠረ ገላ የሚለው ርጉዕ ነፋስን ነው ይነፍሕየሚለውዝርው ነፋስን ነው ሠረገ ላውን የሚ ያፋጥንነው አድማስን በምሥ ራቅ ከ ላይ በምዕራብከ ላይ ቀዶታል ወየዐርብ ፀሐይ እምሰማይ ወይገብእ እንተ መስዕ መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ፃቿ ፀሐይም ከምሥራቅ ወደ ምዕራብ ይገባል ከመ ይሑር ምሥራቀ ወይት መራሕ ከመ ይባዕ ኀበ ዝኩ ኖኅት ወያበርህ በገጸ ሰማይ ፀሐይ ስታበራ ውላ በምፅ ራብ ገብታ በሰሜን ዙራ በምሥራቅ ትወጣለች ይህስ ከፕኅቱ ስትደርስ መዓልትና ሌሊት ይፈራረ ቃል ብሎ አድማስ እንደ ሲኦሎ መዝጊያ እንደ ሸማኔ መወርወሪያ ያለ ነው በዚያ ውስጥ ለውስጥ ትሄዳለች ይህም አይበዛም እንጂ ሌሊትና መዓልት ይፈራረቃል ብሎ ፕኅት ማለቱ ስለወጣ በት ስለ ገባበት ነውእንጂ እንደፈሰስ ያለ ነው ናጌብ እንደ ወጋግራ ያለ ነው አድማስ አንደ ግድግዳ ነው በፈስሱ ዙሪያ በምሥራቅ ትወ ጣለች ብርፃኑን ናጌብ ዋዕ ዩንውቅያኖስ ይከለክለዋል ወየዐርብ ፀሐይ እምሰማይ ከሰማይ ይርቃል አንድም በሰማይ ይገባል በፕኖኅት ዓባይ የሚያዝያ ዣጥኅት ከአምስቱ ኖኅት በልጦ አይደለም ዓባይ ማለቱ ፀሐይ የተፈጠረ በሚያዝያ ዣኅት ነውና ዐሥሩ ወቱ መሳክው ርኅዋት በአንዱ የሁሉንመናገር ነው ከምሥራቅ እስከ ምዕራብ የተዘረጋ ስልሣ ከንትሮስአለ በዚያ አልፎ አልፎ ርጉፅ ነፋስ አሰ ፀሐይ የምታርፍ በት ነው ለዚያ አሥራ ሁለት ኀዋኅው አለው አን ድም አንደ ግርግሪያ ያለ ከፀሐይ የሚሜለይ ነው ለእርሱ አሥራ ሁለት ኃዋዓው አሉት በዚያ ብርሃነ ፀሐይ ለእኛ ይመግበናል ወክመዝ ይወፅእ በወርኅ ቀዳማዊ በጥኅት ዓባይ አሁን እንደ ተናገርኩት በመጀመሪያው ወር በታላቁ መስኮት ይወጣል ወይወጽእ እንተ ይእቲ ራብዕት ኖኅት እምእልኩ ቱ ኀዋኅው እለ መንገለ ምሥራቀ ፀሐይ ባራተኛውም ደጃፍ ይወጣል ይህችውም አራተኛዬቱ ደጃፍ ፀሐይ በምሥራቅ ከሚወጣ ባቸው ከስድስቱ ደጃፎች አንዲቱ ናት ወበይእቲ ራብዕት ፍኅት እንተ እምኔፃ ይወፅእ ፀሐይ በወርኅ ቀዳማዊ ወክልዔ መሳክው ኔሆን ይወፅእ ይትረኀዉ እምዘመኔ በመጀመሪያው ከእርሷ ከሚደ« ችም በአራ ኮ በዘመናቸው ጊዜ ከእነርሱ ወጣባቸው አሥ ደጃፎች አሉባት የሚዘጉበት ጊዜ ደለም በዘመናቼነ በሚያበሩበት ዩ ጊዜ ሲል ነው ሶበ ይሠርድ ሰማይ ይወዕእ ራብዕት ኖኅት ሠ ፀሐይ ከምሥፌ። ግርግሪያ ያለ ፃው ለአርሱ ኃቐኅው አሱት ፀሐይ ለአኛ ሄ ይወፅእ በወርኅ ዓባይ ተናገርኩት ወር በታሳቁ ይእቲ ራብዕት ቱ ኀዋኅው ምሥራ ፀሐይ ሥራቅ ከሚወጣ ስቱ ደጃፎች ራብዕት ኖኅት ይወፅእ ፀሐይ አልፎ ርጉፅ በወርኅ ቀዳማዊ ባቲ ዐሠሩ ወክልዔ መሳክው ርኅዋት ዘእም ኔሆን ይወፅእ ላህብ ሶበ ይትረኀኅዉ እምዘመነ ዚቢአሆሙ በመጀመሪያው ወር ፀሐይ ከእርሷ ከሚወጣባት በዚያ ችም በአራተኛዩቱ ደጃፍ በዘመናቸው በሚከፈቱበት ጊዜ ከእነርሱ ዋዕይ የሚ ወጣባቸው አሥራ ሁለት ደጃፎች አሉባት የሚዘጉበት ጊዜ ኑሮ አይ ደለም በዘመናቸው ለሰው በሚያበሩበት በሚመግቡበት ጊዜ ሲል ነው ሶበ ይሠርቅ ፀሐይ እም ሰማይ ይወዕእ እንተ ይእቲ ራብዕት ጥኀኅት ሠላሳ ጽባሐ ፀሐይ ከምሥራቅ በወጣ ጊዜ በዚያች ባራተኛዬቱ ደጃፍ ሠላሳ ቀን ይወጣል ወበራብዕት ኖኅት እንተ እምዕራበ ሰማይ ርቱዐ ይወርድ በገጸ ሰማይ ሲል ነው በሰ ማይ ካለው መግቢያ ባራተኛ ዩቱ ደጃፍ ሲያበራ ውሉሎ አቅንቶይገባል ወበእማንቱ መዋዕል ትነ ውኅ ፅለት እምዕለት ወተሐጽር ሌሊት አምሌሊት አስከ ጽባሕ መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ በእነዚያ ወራቶች እስከ ሠላላ ቀን ድረስ ቀኒቱ ከቀን ትረዝማለች ሌሊቲቱም ከሌ ሊት ታጥራለች አለ የሚ ያዝያ ዕለት ከመጋቢት ዕለት ትበልጣለች አንድም ከየካቲት ዕለት የሚያዝያ ዕለት ይበ ልጣል ብተትም የሚያዝያ ኖኅትም የሚያዝያ ነው ወበይእቲ ዕለት ትነውኅ ካዕበተ ዕለት እምሌሊት በዚህችም ቀን ቀኒቱ ከሌ ሊቱ ሁለት እጅ ትበልጣ ለች ከሚያዝያ ሌሊት የሚ ያዝያ ፅለት ትበልጣለች ወትከውን ዕለት ጥንቁቀ ዐሠርተ ክፍለ ጠንቅቀው ቢቄጥሯት ቀኒቱ ዐሥር ክፍል ትሆናለች ወሌሊት ትከውን ሰመንተ ክፍለ ሌሊቲቱም ስምንት ክፍል ትሆናለች ወይወፅእ ፀሐይ እምይእቲ ራብዕት ኖኅት ፀሐይም ከዚህች ከአራተኛዬዩቱ ደጃፍ ይወጣል ወየዐርብ በራብዕትዣኖኅት በአራተኛዩዬቱም ደጃፍ ይገባል ወይገብእ ውስተ ሐምስት ኖኅት እንተ ጽባሕ ቋ ጽባሐ መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ጫ ሠላሳ ቀን በምሥራቅ ወዳ ለችው ወደ አምስተኛዬቱ ደጃፍ ይመላለሳል ወይወፅእ እምኔኒዛ ወየዐርብ ውስተ ሐምስት ኖኅት ከእርሷም ወጥቶ በአምስተኛ ዩቱ ደጃፍ ይገባል ኖኅት ይለወጣል ኖኅትም የግንቦት ብተትም የግንቦት ነው ወአሜፃ ትነውኅ ዕለት ተ እደ የግንቦት ዕለት ከመጋቢት ፅስት ሁለት እጅ ትበልጣ ወትክውን ዕለት ዐሠርተ ወአ ሐደ ክፍለ ቀኒቱም አሥራ አንድ ክፍ ልን ትሆናለች ወተሐጽር ሌሊት ወትከውን ተ ክፍለ ሌሊቲቱም ታጥራለች ሰባት ክፍልንም ትሆናለች ወይገብእ ፀሐይ ለጽባሕ ፀሐይም ወደ ምሥራቅ ይመለሳል ወይበውእ ውስተ ሳድስት ኖኅት ወደስድስተኛዩቱም ደጃፍ ይገ ባል ኖኅት ይለውጣል ፕጥኅ ትም የሰኔ ብተትም የሰኔ ነው በሰኔ በስድስተኛው ኖኅት ይወጣል ወይወፅእ ወየዐርብ በሳድስት ኖኅት ቋ ወደ ጽባሐ ሚያዝያ ግንቦት ሰኔ ሲያ ልቅ አንድ ጳጐሜን አለ ችና በእንተ ትእምርተ ዚአፃ የጳጐሜን ቀን ከእርሷ ጋራ ስለኖረች በስድስተኛዬቱደጃፍ ሠላሳ አንድ ቀን ይወጣል ይገባል ፀ ወበይእቲ ዕለት ትነውኅ ዕለት እምሌሊት በዚያችም ቀን ቀኒቱ ከሌ ሊቲቱ ትረዝማለች ወትክውን ዕለት ካዕበተ ሌሊት ቀኒቱም የሌሊቲቱ እጥፍ ትሆናለች ወትከውን ዕለት ተወተ ክፍለ ቀኒቱም አሥራ ሁለት ክፍልን ትሆናለች ወተሐጽር። ቢሉ ከኬክሮሱ ያንዱ ዣኅት ቋው ረጅም ሠላሳጮ አጭር ነው በረጅሙጥዣኅትስትፄድ ይረዝማል ባጭሩ ኖኅት ስትሄድ ያጥራልና አንድም እንደ አጎበር ቋው እንደዝሓ ያለ ነው እንደ አጎበር ባለው ከንትሮስ ስትሄድ ይረዝ ማል እንደዝኃ ባለው ስትፄድ ያጥራልና አንድም ጠፈር እንደቤተንጉሥያለ ነው በማእከለ ሰማይ ስትሄድ ይረዝማል በጽንፈ ሰማይ ስትሄድ ያጥራልና ወይሠርቅ እምኔፃዛ ወየዓርብ ሠላላ ጽባሐ ከእርሷ ይወጣል ሠላሳ ቀን በምዕራብ ይገባል ወሶበ ተፈጸመ ሠላላ ጽባሕ ተሐጽጽ መዓልት ወት ከውን አሐደ ክፍለ ጥንቁቀ ሠላሳውም ቀን ከተፈጸመ በኋላ ጠንቅቆ ቢቄጥሩ መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ቀኒቱ አንድ ክፍል ትጐድ ላለች ወትከውን ዕለት ዐሠርተ ወአ ሐደ ክፍስ ወሌሊት ስብዓተ ክፍለ ቀኒቱ አሥራ አንድ ክፍል ትሆናለች ሌሊቲቱም ሰባት ክፍል ትሆናለች ወይወፅእ ፀሐይ እምነ ምዕራብ እምይእቲ ሳድስት ኖኅት ወየሐውር ምሥራቀ ፀሐይም ከስድስተኛዩዬቱ መስ ኮት ከምዕራብ ወጥቶ ወደ ምሥራቅ ይሄዳል ወይሠርቅ በጎምስት ጥኅት ሠላሳ ጽባሐ ወየዐርብ በምዕራብ ካዕበ በሐምስት ፕኅት እንተምዕራብ ሠላሳም ቀን በአምስተኛዩቱ መስኮት ይወጣል በሚገባባት ባምስተኛዩቱ መስኮት ዳግመኛ በመግቢያው ይገባል ዣፕኅት ይለወጣል ብተት የነሐሴ ኖኅት የግንቦት መተካከል ከሚያዝያ ወበይእቲ ፅለት ተሐጽር ዕለት ደተ ክፍለ በቪያችም ቀን ቀኒቱ ሁለት ክፍልታንሣለች ሁለት ክፍል ማጠራ ክሰኔ ነው እንጂ ከሐምሌ አይደለም መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ጵጳ ወትክውን ዕለት ዐሠርተ ክፍለ ወሌሊት ሰመንተ ክፍለ ቀኒቱም ዐሥር ክፍል ትሆ ናለች ሌሊቲቱም ስምንት ክፍል ትሆናለች ወይወፅእ ፀሐይ እምይእቲ ሐምስት ኖኅት ፀሐይም ከቪያች ካምስተኛዩዬቱ መስኮት ይወጣል ወየዐርብ በሐምስት ኖኅት እንተ ምዕራብ በሚገባባት ባምስተኛዩዬቱ መስ ኮት ይገባል ወይሠርቅበራብዕት ፕኅት ብተት የመስከረም ዣፕኅት የሚያዝያ መተካከል ከመ ጋቢት ቋወዉይደ ጽባሐ ሐምሌ ነሐሴ መስከረም ሲያልቅ አንድ ጳጐሜን አለና በእንተ ትእምርተ ዚአዛፃ ወየዐ ርብ በምዕራብ የጳጐሜ ቀኗ ገብታ ስለ ተቆጠረች በአራተኛዬቱ መስ ኮት ሠላሳ አንድ ቀን ይወ ጣል በመግቢያዋም ይገባል ዊ ወበይእቲ ዕለት ይትዔረይ መዓልት ምስለ ሌሊት በዚያችም ቀን ቀኑ ከሌ ሊቱ ጋራ ይተካከላል ወይከውን ዕሩየ ከሐምሌ ጀምሮ ሌሊቱ ሲወጣ መዓልቱ ሲወርድ መዓልቱና ሌሊቱ ይተካከ ላል ወትከውን ሌሊት ተሰዓተ ክፍለ ወመዓልት ተሰዓተ ክፍለ ሌሊቲቱ ዘጠኝ ክፍል ቀኒ ቱም ዘጠኝ ክፍል ትሆ ናለች ጃ ወይወጽእ ሐይ እም ይእቲ ኖኅት ፀሐይም ከዚያች ካራተኛዩቱ መስኮት ይወጣል ወየዐርብ በምዕራብ ወይገብእ ለጽባሕ በመግቢያውም ገብቶ ወደ ምሥራቅ ይመለሳል ወይወጽእ በሣልስት ጥኅት ሠላላ ጽቂክከ ብተት የጥቅምት ኖኅ ይለውጣል ፕኅት የመጋቢት መተካከል ከየካቲት በሦስተ ኛውም መስኮት ሠላሳ ቀን ይወጣል ወየዐርብ በምዕራብ ኖኅት በሦስተኛውም መስኮት በምዕ ራብ ይገባል በሣልስት ቋ ወበይእቲ እምሌሊት ወተሐጽር ዕለት እስክ ሠላሳ በዚህችም ቀን ሌሊት ከአንዲቱ እስከ ሠላላ ለች አንዲቱም ዲቱ ቀን ቀን ታጥራሰች ወይከውን ሌሊት ጥንቁቀ ወመዓል ክፍለ ጠንቅቆ ቢቆጥሩ ዐሥር ክፍል ቀኑም ስምንት ናል የጥቅምት ስከረም ሌሊት አንድም ከነ እስክ ሠላሳ ለች ወይወፅእ እቲ ሣልስት ፀሐይም ከ ዩቱ መስኮት ወየዐርብ በሣልስት ርብ ወይገብእ በምዕራብ ባለ መስኮት ይገባል ራቅም ይመለሳል ክፍለ ኝ ክፍል ቀኒ ክፍል ትሆ ፀሐይ እም ካራተኛዬቱ ወይገብእ ሕ በሣልስት ፕኅት ት ኖኅት ኖኅት የመጋቢት ከየካቲት በሦስተ ሠላሳ ቀን ዕራብ በሣልስት መስኮት በምዕ መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ቋ ወበይእቲ ፅለት ትነውኅ ሌሊት እምሌሊት እስከ ሠላሳ ጽባሕ ወተሐጽር ዕለት እም ዕለት እስከ ሠላሳ ዕለት በዚህችም ቀን አንዲቱ ሌሊት ከአንዲቱ ሌሊት እስከ ሠላሳ ቀን ትበልጣ ለች አንዲቱም ቀን ከአን ዲቱ ቀን እስከ ሠላላ ቀን ታጥራለች ። ወይከውን ሌሊት ዐሠርተ ክፍለ ጥንቁቀ ወመዓልት ሰመንተ ክፍለ ጠንቅቆ ቢቆጥሩት ሌሊቱም ዐሥር ክፍል ይሆናል ቀኑም ስምንት ክፍል ይሆ ናል የጥቅምት ሌሊት ከመ ስከረም ሌሊት ትበልጣለች አንድም ከነሐሴ ሌሊት እስከ ሠላሳ ቀን ትበልጣ ለች ወይወፅእ ፀሐይ አምይ እቲ ሣልስት ኖኅት ፀሐይም ከዚያች ከሦስተኛ ዩቱ መስኮት ወዉጥቶ ወየዐርብ በሣልስት ፕኅት ወየዐ ርብ ወይገብእ ውስተ ምሥራቅ በምዕራብ ባለ በሦስተኛዬቱ መስኮት ይገባል ወደ ምሥ ራቅም ይመለሳል ወይወፅአ ፀሐይ ውስተ ካልዕፅት ኖኅት እምሥራቅ ሠላሳ ጽባሐ ፀሐይም በሁለተኛው መስኮት ሠላሳ ቀን ከምሥራቅ ይወ ጣል ኖኅት ይለወጣል ብተት የኅዳር ኖኅት የየካቲት መተ ካከል ከጥር ወይገብእ በምሥራቅ ወደ ምሥራቅ ይመለሳል ወ ወከመዝ የዐርብ በካልእ ኖኅት በምዕራበ ሰማይ እንደዚህም ሁሉ በሁለተኛው መስኮት በሰማይ ባለ መግቢ ያው ይገባል ወበይእቲ ዕለት ትከውን ሌሊት ዐሠርተ ወአሐደ ክፍለ ወዕለት ሰብዓተ ክፍለ በዚያችም ቀንሌሊቲቱ አሥራ አንድ ክፍልን ቀኒቱም ሰባት ክፍልን ትሆናለች ቋ ወይወፅእ ፀሐይ በይእቲ ፅለት እምይእቲ ካልዕት ኖፕኅት ወየዐርብ በምዕራብ በካልዕት ኖኅት ፀሐይም በዚህች ቀን ከዚ ህች ከሁለተኛዩዬቱ መስኮት ወጥቶ በሁለተኛዬቱ መስኮት ይገባል መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ወይገብእ በምሥራቅ ወደ ምሥራቅ ይመሰለሳል ብተት የታኅሣሥ ዣኅት የጥር መተካከል ለባሕቲቱ ለብቻው ነው ወይወፅእ በአሐቲ ኖኅት ቋወፅደ ጽባሐ ጥቅምት ኅዳር ታኅሣሥ ሲያልቅ አንዲት ጳሥዶሜን አለችና በእንተ ትእምርተ ዚአዛ የጳጐሜን ቀኗ ገብታ ስለ ተቁጠረች ፀሐይም ባንዲቱ በዚህች ጥር ሠላሳ አንድ ቀን ወጥቶ ወየዓርብ በምዕራብ በአሐቲ ኖኅት በዚህች በአንዲቱ መስኮት በምዕራብ ይገባል ጓ ወበይእቲ ፅለት ትነውኅ ሌሊት በዚያችም ቀን ሌሊቲቱ ከቀኒቱ ትረዝማለች ወትክውን ካዕበታ ለዕፅለት ቀኒቱም ሁለት እጥፍ ትሆ ናለች ወትከውን ሌሊት ተ ወደተ ክፍለ ጥንቁቀ ጠንቅቆ ቢቆጥሩ ሌሊቲቱ አሥራ ሁለት ክፍልን ትሆ ናለች ወመዓልት ስድስተ ክፍለ ቀኒቱም ስድስት ክፍልን ትሆ ናለች ወፈጸመ ፀሐይ አርእስ ቲሁ ሥርቀታቲሁ ሲል ነው ይህም ዓለም አስኪያልፍ ድረስ ሲወጣ ሲገባ ይኖ ራል ብሎ ሑረታቲሁ ሲል ነው ይህም ዓለም እስኪያ ልፍ ድረስ ሲፄድ ይኖራል ብሎ ኀዋኅዊሁ ሲል ነው ኖኅቱን ጨረሰአንግዲህ በገጸ ሰማይ ሲያበራ ውሎ በምፅ ራብ ገብቶ በሰሜን ዙሮ በምሥራቅ እየወጣ ሲመላ ለስ ይኖራል እንጂ ሌላ ኖኅት አይለውጥምና ወዳግመ የዐውድ ዲበ እሉ አርእስቲሁ ዳጎመኛም በእኒህ መስኮቶች ላይ ዙሮ በጥር ኀዋኅው ይገባል ብተትም የጥር ኖኅትም የጥር ነው ወቦአ ውስተ ካልእ ኖኅት ወደ ሁለተኛውም በር ገባ ብተትም የየካቲት ኖኅትም የየካቲት ነው ወይበውእበውእቱዣኅት ቋ ጽባሐ ወበምዕራብኒ በአንጻሪሁ የዓርብ ሠላሳ ቀን ያው መስኮት ይገባል ጥር ቢትሲያልቅአ ወበይእቲ ሌሊት እምኑኀ በዚያችም ቀን ዝመቷ አንድ ለች ዝ ውአእቱ ክፍል ውን ሌሊትመ ክፍለ ወመዓልት ይኸውም አንድ ወበይእቲ ሌሊት አምነኃ ሲል ነው እስኪያልፍ ሲገባ ይኖ ሑረታቲሁሲል ዓለም እስኪያ ሲሄድ ይኖራል ሁ ሲልነው ። በዚህም መስኮት ተመልሶ ሠላሳ ቀን ይወጣል ግ ባል ዓ ወበይእቲ ዕለት ተሐጽር ሌሊት እምነ በዚያችም ቀን ሌሊቲቱ ከርዝመቷ ታጥራለች ወትከውን ሌሊት ዐሠርተ ክፍለ ወመዓልት ሰመንተ ክፍለ ሌሊቲቱ ዐሥር ክፍል ቀኒ ቱም ስምንት ክፍል ትሆና ለች ወበይእቲ ዕለት ይወፅእ ፀሐይ እምይእቲ ካልእት ኖኅት በዚያችም ቀን ፀሐይ ከዚ ያች ከሁለተኛዬቱ መስኮት ይወጣል ወየዐርብ በምዕራብ ወይገብእ ምሥራቀ በመግቢያውም ገብቶ ወደ ምሥራቅ ይመለሳል ወይሠርቅ በሣልስት ጥኅት ሠላሳ ወአሐደ ጽባሐ በእንተ ትእምርተ ዚአፃ ፀሐይም የጳጐሜንቀን ገብታ ስለተቁጠረች በሦስተኛዬዩዬቱ መስኮት ሠላሳ አንድ ቀን ወጥቶ ወየዐርብ በምዕራበ ሰማይ በስማይ ባለ መግቢያው ይገባል ዓ ወበይእቲ ዕለት ተሐጽር ሌሊት ወትከውን ተሰዓተ ክፍለ በዚያችም ቀን ሌሊቲቱ ታን ሳለች መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ወዕለት ትከውን ተሰዓተ ክፍለ ሌሲቲቱም ዘጠኝ ቀኒቱም ዘጠኝ ክፍል ትሆናለች ወይትዔረይ ሌሊት ምስለ መዓልት ከጥር ጀምሮ መዓልቱ ሲወጣ ሌሊቱ ሲወርድ ከቀኑ ጋራ ይተካከላል ወይከውን ዓመት ጥንቁቀ መዋዕለ ሠለስተ ምእተ ወስድሳ ወረቡዐ ዓመቱንም ጠንቅቆ ቢቄቁጥሩት ሦስት መቶ ስድሳ አራት ቀን ይሆናል ኛዬቱን ቀን ተዋት ከሱባዔ ትርፍ ከሆነች ብሎ ፃ ወኑኃ ለፅለት ወለሌሊት ወሕፀራ ለዕለት ወለሌሊት በም ሕዋረ ፀሐይ ውእቱ ይትሌለይ የቀንና የሌሊት መርዘሟ የቀንና የሌሊት ማጠሯ በፀ ሐይ አካፄድ ይታወቃል ወበእንቲአሁ ይነውኅ ምሕ ዋሪሁ ዕለት እምፅለት ስለዚህም ስለፀሐይ አካፄድ ከፅለት የፅለት ሰዓቱ ይረዝ ማል ወሌሊት እምሌሊት ይቀርብ ከሌሊት ሰዓት የሌሊት ሰዓት ይቀርባል ማለትአንዱ ሌሊት ከአንዱ ሌሊት ያጥራል የሰኔ ሌሊት ማጠሩ የታኅሣሥ ሌሊት መርዘሙ ስለምንድን ነው ቢሉ ።