Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ዐፄ ዮሐንስ ባረፉበት ጊዜ ዙፋኑን አገኛለሁ በማለት የኢጣልያንንና የእንግሊዝን እርዳታ ደጅ የሚጠኑበት ሰዓት ነበር ። ሙ የኢጣልያ መንግሥት ነበር ። ይኸንኑ እንዲፈጽም ጠቅላይ ሚኒስትሩ የተሰጠው እኔ ከምጥዋ ወደ አሥመራ ከመጓዜ በፊት ባላንጣዎቹ በቅድሚያ እርስ በርሳቸው ቢተላለቁ ይጠቅማል የሚል ነው ። በነዚህ ሁሉ መካከል ቀደም ብለው በመታወቅና በማናቸውም መስክ በመደርጀት በትግሬዎቹም መሳፍንት የርስ በርስ ውጊያ በመ ጠቀም ራስ መንገሻም ደጃች ደብብና ደጃች ሥዩምም በኢጣሊያ ኖቹ የጦር መሣሪያ አእንዳይታጠቁ የኢጣልያን መንግሥት ወዳጅ ነት ቀደም አድርገው በመያዝና በማጠንከር የሸዋው ንጉሥ ምኒልክ ስለያዙ ምኒልክም የቀሩትን ባላንጦች እነ ደጃዝማች ሥዩም አባ ጐበዝን ወደ ጐን ትተው የትግሬን ግዛት በሙሉ ሰጥተዋቸው የበለጠም ለማቅረብ የእቴጌ ጣይቱን ወን የራስ ወሌን ልጅ ወይዘሮ ከፋይን ድረውላቸው ከሁለቱ ጋብቻ ወይ ዘሮ አስቴር ተወልደው ነበር ። በዓ ልጋዳ አርአያ የተምቤንን አውራጃ በሚያስተዳድሩበት ጊዜ ለርሳቸው አድረው ልጃቸውን አምለሱን አግብተው ይኖሩ ነበር ። ካሳ ንጉሠ ።ሙ። የዐድዋ ገዥ ስለነበሩ ራስ አሉላ እየተቀበሉ ንጉሠ ነገሥቱ ወደሚገኙበት ወደ መቀሌ ወይም ወደ ደብረ ታቦር ይልኩ ነበር ። ኛ ደጃዝማች ሣህሉ ወልደ ሚካኤል ደጃዝማችነታቸው ባፄ ቴዎድ ሮስ ነው። በመቅደላም ታስረው ነበር ። የ ከወኩ ኪ ዝ ላይ ይፊ ኋከሃከሸኣርጽሾ ኘ ሊር « ላ ርሀ ዐ እጨቦርየ ኘከከዘ ሀበ ነሀ እ ነ ረ እእ ለከከ ሽርከህበጸ ሙ ሀክርፔ አዌ እላፒላይ ልርከኩር ኮቨ እ ሰ ንህቪ በር ልኪ ልርከከ ርዐ ሀ እቨበበ ጴር ቪዐአበቧ ከር ነቪ ጂዐእበጺ በክ በበርዩ ቧሰኳኪ ከሀ ኮ ልስርኋ ኃጋኃ ው ጆ ቃ ሠ እብከ በ ልበሀ ሀ ሀቨ ዉ ር ህክበፎበ በ ላህ ሳርጴ «በዉ ለ ኛ ጀከ እ በከፅ ዐያ የከ ቪርር ዐያ ከይ ጠይዘ ከሴ ሯይክሰ ርከዕ ህከር ጀሌፍርዕዐሰ ርስበርዩ » ሙ።
ምዕራፍ ሁለት የዋግ ሹም ጐበዜ አነጋገሥ ለእንግሊዝና ለፈረንሣይ መንግሥ ታት የጻፉዋቸው ደብዳቤዎች ከደጃዝማች በዝብዝ ካሣ ጋር ተዋግተው ስለ መሸነፋቸው ምዕራፍ ሦስት የደጃች ካሳ ምርጫ ንጉሠ ነገሥትነት ከአንግሊዝ መንግሥት ጋር የተለዋወጧቸው የወዳጅነት ደብዳቤዎች ምዕራፍ አራት የዙፋን ባላንጣዎች ያፄ ዮሐንስና የንጉሥ ምኒልክ ፉክክር በወዳጅ ጠላት ፊት ጉ ምዕራፍ አምስት ንጉሥ ምኒልክ በሸዋና በወሎ የሥልጣናቸው መጠናከርአሳዛኙ የአቶ በዛብህ አሟሟት ምዕራፍ ስድስት በመመሪያዎቹ የንግሥ ዓመታት በዐፄ ዮሐንስ ፊት የተደቀኑ የማ ሳመን ችግሮችየካቶሊኮች አቅዋም ምዕራፍ ሰባት ምዕራፍ ስምንት የግብጽ ጦር ምጥዋ ከገባ በኋላ ቦጎስን ስለመውረሩየከዲቭ እስ ማኤል በኢትዮጵያ ላይ የመስፋፋት ምኛት ምዕራፍ ዘጠኝ የበጎስና ያካባቢው ወረዳ ኢትዮጵያዊነት ምዕራፍ ዐሥር ክጦርነት በፊት የዐፄ ዮሐንስ ሰላማዊ ስሞታ ለአውሮፓ ኃያላን ምዕራፍ ዐሥራ አንድ ከስሞታ በኋላ የመዣዙመሪያው ጦርነትየሙንሲንጀር ፓሻ ፍጻሜ ምዕራፍ ዐሥራ ሁት ሁለተኛው ጦርነትና የኢትዮጵያ ድል አድራጊነት ምዕራፍ ዐሥራ ሦስት በግብጾችና በዐፄ ዮሐንስ መካከል የምኒልክ አቅዋም ምዕራፍ ዐሥራ አራት ተንጠልጥሎ የቀረው የስላም ውል ን ምዕራፍ ዐሥራ አምስት ለሥልጣን ጨበጣ የጦር መሣሪያመፍትሔነትየንጉሥ ምኒልክ ለዐፄ ዮሐንስ መገበር ምዕራፍ ዐሥራ ስድስት የሃይማኖት ክርክር በቦሩ ሜዳ የመሐመድ ዐሊና የይማም ዐመዴ ክርስትና መነሣት እስላሞች ክርስትና እንዲነሠ ስለ መገደዳቸው ምዕራፍ ዐሥራ ሰባት የንጉሥ ምኒልክና የገጉሥ ተክለ ሃይማኖት ጠብ የንጉሠ ነገሥቱ የዳኛ ገላጋይነት ምዕራፍ ሀሥራ ስምንት በእምባቦ የንጉሥ ምኒልክና የንጉሥ ተክለ ሃይማኖት ጦርነት የን ጉሥ ምኒልክ ማሸነፍ ምዕራፍ ዐሥራ ዘጠኝ የአሸናፊ በጎ አድራጊ የንጉሥ ምኒልክና የንጉሥ ተክለ ሃይማኖት ጉዞ ወደ እንጦጦ ወረይሉ ላይ ካፄ ዮሐንስ ተገናኝተው በሁለቱም ላይ የደረስው ቅጣት ምዕራፍ ሓያ የራስ አርአያና የወይዘሮ ዘውዲቱ የጋብቻ መሣሪያነት የእምባቦው ጦርነት ያስከተለው ውዝግብ የወሎ ግዛት ከምኒልክ እጅ ወጥቶ በንጉሠ ነገሥቱ ቁጥጥር ውስጥ መግባት ምፅራፍ ሐያ አንድ የግብፅ መንግሥት አወዳደቅከኢትዮጵያ ጋር ለመቀራረብ ያደረገው ሙከራ ምዕራፍ ሐያ ሁለት የጐርዶን አሟሟት በሎንደን ስለመሰማቱ ያፄ ዮሐንስ ተከታታይ ስሞታ ለአውሮፓ ኃያላንየእንግሊዝ መንግሥት የተጠቃሚነት ችሎታ ምዕራፍ ሐያ ሦስት በሪር አድሚራል ሔዊት አማካይነት የእንግሊዝ የኢትዮጵያና የግብጽ ስምምነት ምፅራፍ ሐያ አራት በሔዊት ውል ያፄ ዮሐንስ ጊዜያዊ ደስታና አሳሳች ድል ራስ አሉላ በኩፊት ከደርቡሾች ተዋግተው ግብጾቹን ስለ ማስለቀቃቸው ምዕራፍ ሐያ አምስት የሐረርጌ ከኢትዮጵያ ጋር መዋሐድ ምዕራፍ ሐያ ስድስት የደጃች ኃይሉና የደጃች ወልደ ሚካኤል የዘር አንድነትየባላባቶቹ የሥልጣን ፍልሚያ ምዕራፍ ሐያ ሰባት ደጃች ኃይሉና ራስ ባርያው ከደጃች ወልደ ሚካኤል ጋር በየተራ ተዋግተው እንደ ሞቱ የሻለቃ አሉላ እንግዳ መሾም የራስ ወልደ ሚካኤል ከምሕረት በኋላ አስራት ምዕራፍ ሐያ ስምንት የዐፄ ዮሐንስና የኢጣልያ መንግሥት የመዥመሪያው ግንኙነት ምዕራፍ ሐያ ዘጠኝ የኢጣሊያ መንግሥት የመዣመሪያው አገባብ በአሰብ ምዕራፍ ሠላሳ አፍሪካን በሰላም ለመክፋፈል ቤርሊን ላይ የአውሮፓ ኃያላን ያደረጉት ስምምነት» ምዕራፍ ሠላሳ አንድ ቅኝ ግዛት የማግኘቱ ጉዳይ በኢጣልያ ምክር ቤት ያስክተለው ውዝግብ ምዕራፍ ሠላሳ ሁለት ስለ ምጥዋ ዉደብ የኢጣልያ ጦር ምጥዋ መግባትና መስፋፋት ምዕራፍ ሠላሳ ሦስት በምጥዋ መያዝ የኢጣልያና የእንግሊዝ መንግሥት ውስጠ ስምምነት የቱርክ መንግሥትና የኢትዮጵያ ተቃውሞ። ምዕራፍ ሠላሳ አራት የካፒቴን ሐሪሰን ስሚዝ ወዴ መቀሌ መምጣት ከራስ አሉላ ጋር የተመላለሱት ቃል የንጉሥ ነገሥቱ የስሞታ ደብዳቤ ልጳዓግሥት ሺክቶሪያ ምዕራፍ ሠላሳ አምስት በዶጋሊ ጦርነት ዋዜማ የኢጣልያኖች የማታለል ዘዴ በባላባዯኙ ፍልሚያ መካከል የውስጥ አንድነታችን መላሳት የነሳሊምቤኒ ስላይነት የፈረንሣዮች ኢትዮጵያን ደጋፊነት ምዕራፍ ሠላሳ ስድስት የዶጋሊ ጦርነትና የራስ አሉላ አሸናፊነት ምዕራፍ ሠላሳ ሰባት ያፄ ዮሐንስ የስሞታ ደብዳቤ ለእንግሊዝ መንግሥትበዢራር ፖርታል አማካይነት የመጣው አሳዛኝ ደብዳቤ ምዕራፍ ሠላሳ ስምንት የምኒልክ ኃይል እየተጠናከረ መሔድ በምጥዋ መያዝና በዶጋሊ ጦርነት ንጉሠ የነበራቸው አቅዋም ምዕራፍ ሠላሳ ዘጠኝ ከ በኢጣልያና ባፄ ዮሐንስ መካከል ምኒልክ ያስታራቂነት አሳብ አለ መሳካት ለፈረንሳይ ፒሬዚዳንት የተላኩት የስሞታ ደብዳቤዎች ፍሬቢስነት ምዕራፍ ዐርባ የደርቡሾች አጥቂነት የንጉሥ ተክለ ሃይማኖት በደርቡሾች መሸነፍ የጐንደር ዘረፋና ቃጠሎ ምዕራፍ ዐርባ አንድ በዮሐንስና በምኒልክ መካከል የተዳፈነው ጠብ የንጉሥ ምኒልክ ጉዞ ወደ ወሎና ወደ ቤጌምድርታላቅ ሰልፍ በአዘዞ ምዕራፍ ዐርባ ሁለት ባፄ ዮሐንስ ውስጥ ያሉ መሳፍንትና መኳንንት ንጉሠ ነገሥቱ በክተት ዐዋጅ ወደ ሰሐጢ ያደረጉት ጉዞ የጐንደርን መቃጠል ስለመስማታቸው ምዕራፍ ዐርባ ሦስት ዐፄ ዮሐንስ ስለ ዕርቅ ጉዳይ ከዝኔራል ሳን ማርሳኖ ጋር የተለዋ ወጡዋቸው ደብዳቤዎች ምዕራፍ ፀርባ አራት የፀፄ ዮሐንስ ከስሐጢ ወደ መቀሌ መመለስ የመንግሥታቸው መዳከምከደርቡሾች ጋር የሞከሩት መቀራረብ አለመሳካት ምዕራፍ ዐርባ አምስት የንጉሥ ምኒልክ ጉዞ ወደ ጐጃምየንጉሥ ተክለ ሃይማኖትና የንጉሥ ምኒልክ ዐፄ ዮሐንስን መክዳት የደጃች ሥዩም ወደሸዋ መምጣት ምዕራፍ ዐርባ ስድስት ዐፄ ዮሐንስ ጐጃምን ስለ መውረራቸው ንጉሥ ተከለ ሃይማኖት እንደገና ታምነው በዕርቅ ወደ ንጉሠ ነገሥቴ ስለ መግባታቸው ምዕራፍ ዐርባ ስባት የንጉሥ ምኒልክና የኢጣልያ መንግሥት ወዳጅነት እየጠበቀ መሔድ ምዕራፍ ዐርባ ስምንት በሸዋ የተጠንቀቅ ዐዋጅ ያፄ ዮሐንስና የንጉሥ ምኔልክ በዶብዳቤ መወቃቀስ ምዕራፍ ዐርባ ዘጠኝ በዐፄ ዮሐንስና በሐምዳን አቡ አንጋ መካከል የተደረገ የደብዳቤ ልውውጥ ምዕራፍ ሃምሳ ያፄ ዮሐንስ ጉዞ ወደ መተሻየጦር ድርጅታቸው ምዕራፍ ሃምሳ አንድ የመተማ ጦርነትና ያመራር ጉድለትያፄ ዮሐንስ አሳዛኝሞት ምዕራፍ ሃምሳ ሁለት የደርቡሾች አሸናፊነትና የዘኪ ቱማል ድንፋታና ውድቀትየክሊፋ አብዱላሂ ፍጻሜ ምዕራፍ ሃምሳ ሦስት ያፄ ዮሐንስ ሞት ያስከተለው የዙፋን ባላንጣነትበባላንጣነቱ ፊት የተጠቀሙት ወገኖች መቅድም ዐፄ ቴዎድሮስና የኢትዮጵያ አንድነት በተስኘው መጽሐፍ ውስጥ ዐፄ ቴዎድሮስ ኢትዮጵያን ለሰባ ዓመታት የበታተናትን የመ ሳፍንት አገዛዝ በጦር ኃይል ደምስሰው የኢትዮጵያን ማዕከላዊ መን ግሥት የሚያበሥረውን የአንድነት መሠረት ባዲስ መልክ የጣሉበት ሁኔታ ተዘርዝሮ ይገኛል ። ዐፄ ዮሐንስ በእንግሊዝ መንግሥት የቆየ ወዳጅነት ተማምነው በአድሚራል ሔዊት አማካይነት በፈረሙት ውል ምክንያት ከሱዳ ኖች ጋር እስከ መዋጋት ሲደርሱ በተለይ ክአዲሱ ባላጋራቸው ከኢ ጣልያ ጦር ጋር በሰሐጢ ለጦርነት በተሰለፉበት ጊዜ እንደ ፍጹም ወዳጅ የሚመለከቷቸው የእንግሊዝ ባለሥልጣኖች ወደፊት ግብጾችና ቱርኮች በሚለቁት በሱዳንና በቀይ ባሕር አካባቢ ከፈረንሣይ መንግ ሥት ጋር በምናደርገው ፍልሚያ ካልሠለጠነው ከኢትዮጵያ መንግ ሥት ይልቅ የሠለጠነው የኢጣልያ መንግሥት የበለጠ መሣሪያ ይሆነናል በማሰት በግልግሉ ጊዜ በይፋም በምሥጢርም ሰኢጣልያ አደሉ ። እን ዱም ንጉሥ ተክለ ጊዮርጊስ ጊዜ ነግሦ ጊዜ የተባረረበት ዘመን ነበር ። ነገሩ ሁ ሂ ኑሃ ነሃ ፖ ቭወኙኛ ዛ ጳሆሪ ምሪፉ ኮዩህሀሠሥ ኾ ነፊ ተዛረኗ ዛጳፅፓቃቀቴሄ ነ ደጃዝማች ካሣ በኋላ ዐፄ ዮሐንስ ለእንግሊዝ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለግራንቪል የጸፉት ፐብሊክ ሬኮርድ ኦይስ » ሎንዶን ምዕራፍ አራት የዙፋን ባላንጣዎች ያፄ ዮሐንስና የንጉሥ ምኒልክ ፉክክር በወዳጅ ጠላት ፊት ካፄ ቴዎድሮስ ሥልጣን መያዝ ቀደም ብሎ ባለው ጊዜ ውስጥ ደንበኛው እንደራሴ ራስ ዐሊና የስሜኑና የግራዩ ገዥ ደጃች ውቤ የሥልጣን ባላንጣዎች እንደነበሩ ሁሉ ካፄ ቴዎድሮስ ሞትና ካፄ ተክለ ጊዮርጊስ መሸነፍ ወዲህ ደግሞ ሆንዲቷ ኢትዮጵያ በዮሐን ስና በምኒልክ ተከፍላ የሁለት ነገሥታት አገር ሆናለች ። በዚህ ዐይነት ዐፄ ቴዎድሮስና የኢትዮጵያ አንድነት በተባ ለው መጽሐፍ ላይ እንደ ተመለከትነው ደጃች ሰባጋዲስ በራስ ወልደ ሥላሴ ላይ ደጃች ውቤ በራስ ዐሊ ወይም ዐሊ በውቤ ላይ ለመጫን የውጭን መንግሥታት ወዳጅነት ይሻሙ እንደ ነበሩ ሁሉ አሁንም ዐፄ ዮሐንስ ባፄ ቴዎድሮስና ባፄ ተከለ ጊዮርጊስ ጊዜ በየቆን ሲሉቻቸው እማካይነት ከአውሮፓ መንግሥታት መሪዎች ጋር ወዳ ጅነት ለመፍጠር ጥረት አድርገዋል ። ምኒልክ ከቴዎድሮስ ሞት ወዲህ ባፄ ተክለ ጊዮርጊስና እንዲ ሁም ባፄ ዮሐንስ የመዣዙመሪያዎቹ ዓመታት የጦር መሣሪያ ለማግኘ ትና ዘመድ ለመግዛት በነአባ ማስያስና በነ አባ ሚካኤል አማካይ ነት ከኢጣልያ ንጉሥ ከሁለተኛው ቪክቶርዮ አማኑኤል ጋር በዘይላው ባላባት በአቡበከር ልጅና በነአለቃ ብሩ አማካይነት ከግብጹ ገዥ ከከዲቭ ኢስማኤል ጋር በሙሴ እርኑ በኩል ከፈረንሳይ መንግሥት ፕሬዚ ዳንት ጋር ደብዳቤ በመጻጻፍ ገጸ በረከት በመለዋወጥ ላይ ነበሩ ። ካሳ ያፄ ዮሐንስ ባላጋራ የግብጾች ወዳጅ ስለነበረ በዚሁ ካፄ ዮሐንስ ጦር ጋር ተዋግቶ በተሸነፈና በተገደለ ጊዜ ሴትዮዋ መጉላላት ደርሶባታል ። ዐፄ ዮሐንስ በዚህ ወቅት ወዲያና ወዲህ እያሉ ንጉሠ ነገሥታዊ ሥልጣናቸውን የሚያጠብ ቁበት ጊዜ ነበር ። በዋናው የሜዳ ጦርነት ያፄ ዮሐንስ ጦር አሸ ይኸ ደብዳቤ ከደረሰው በኋላ ራቲቭ ፓሻ መልካም ነው እኛም ዕርቁን እንፈልጋለንና ሁነኛ ሰው ይላኩልን የሚል መልስ ስለላከ ንጉሠ ነገሥቱ ንፎ ቁጥሩ የበረከተ የጠላትን ምርኮኛ እንደያዙ መድፉንና ጠበንጃ ውን ሁሉ ሰብስበው እጅ ካደረጉ በኋላ « ባንድ ወገን ምርኮኛውን ። ኛ ያፄ ዮሐንስ ጦር በግዛታቸው ባለፈ ጊዜ የሚያስፈልገ ውን ነገር ንጉሥ ምኒልክ ይሰጣሉ። ኛ ባስፈለገ ጊዜ ማናቸውንም እርዳታ ንጉሥ ምኒልክ ላፄ ዮሐንስ ይሰጣሉ ። ኛ ያፄ ዮሐንስ ጦር እስክ ደብረ ሊባኖስ የመጣ እንደሆነ ንጉሥ ምኒልክ በነጻ ያሳልፉታል ። ጅህክቨር ርፎዐ ሸፎፍ ቸር ሙ ምዕራፍ ዐሥራ ሰባት የንጉሥ ምኒልክና የንጉሥ ተክለ ሃይማኖት ጠብ የንጉሠ ነገሥቱ የዳኛ ገላጋይነት የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ዐፄ ዮሐንስ ከንጉሥ ምኒልከ ጋር በ ዓም በስምምነት የሸዋ ንጉሥነታቸውን ሲቀበሉ ምኒልክም የዮሐንስን ንጉሠ ነገሥትነት ዐውቀው በሁለቱ መካከል ሰላም ከተፈ ጠረ ወዲህ በአራተኛው ዓመት በ ዓም ምኒልክ ባሉበት ራስ አዳል እየተባሉ ለቆዩት ለጐጃሙ መስፍን ዘውድ ስጥተው ንጉሥ ተከለ ሃይማኖት አስኝተው በጐጃምና በከፋ ላይ አነገሥዋቸው ። በመዢመሪያ ማርከው ወደ ንጉሥ ምኒልክ ያመጡዋቸው ደጃዝማት መንገሻ አቲከምበኋላ ራስ ቢቶደድ መሆናቸውን አለቃ ተክሌ ዘ ሰለቸ ሃይማኖት ከመማረካቸው ጦርነት ንጉሥ ተክለ ሃይማኖት በፊትና በኋላ በዐፄ ምኒልክ የንጉሠ ነገሥትነት ዘመን አንድ ጊዜ ንቡረ ዕድ ቀጥሎም እጨጌነት ይዘው የነበሩት አባ ወልደ ጊዮ ጊስ በጐጃሞቹ በኩል ሆነው በተፋፋመ ጦርነት ማኸል ለማ ሰይፋቸውን እንደ ታጠቁ እየተዘዋወሩ ወታደር ሆነህ የሸሸህ ገዝ ። ታሪክ ዘመን ዘዳግማዊ ምኒልክ ገጽ አፈወርቅ ኣድሱስ ዳግማዊ ዐፄ ምኒልክ ገጽ ብላቴን ጌታ ሩይ ወሥላሴ የኢትዮጵያ ታሪከ ከንግሥተ ሳባ እስከ ዐድዋ ጦርነት ገጽ ዋናው መሪ ንጉሥ ተክለ ሃይማኖት ከተማረኩ በኋላ በጐጃሞቹ በኩል የድል አድራጊነት ተስፋ አንደማይኖር ግልጽ ነበር ። ብለው ምኒልክ ። ሁለቱ ነገሥታት በሚዋጉበት ጊዜ ንጉሠ ነገሥቱ ዐፄ ዮሐንስ ። ከዚህ ጋር መደምደሚያውን የመላዋ ኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ሆነው ለምኒል ክም የበላይ ገዥ መሆናቸው ሲታወቅ በወሎ እንድከርም ፈቃድ ብጌ ኅሩይ የኢት ታሪክ ክንግሥተ ሳባ እስከ ፀድዋ ጦርነት ገጽ ይደረግልኝ ማለታቸው ንጉሥ ምኒልክ ገና ዐፄ ቴዎድሮስ ሳይሞቱ በሸዋ ላይ ወሎን የራሳቸው ግዛት አድርገው በወረይሉ ከተማ ከት መዋል ። በዚሁ ዐይነት ምኒልክና ተክለ ሃይማኖት አንድ ጊዜ ወረይሉ ንድ ጊዜ ቦሩ ሜዳ በነበሩበት ሰዓት ከንጉሠ ነገሥቱ ካፄ ዮሐንስ ወደ ንጉሥ ምኒልክ ስለ ጋብቻ የተላከውን መልእ። ሙ ንጉሥ ተክለ ሃይማኖት ምንም ለግብር ይውጣ ጥፋቱ የንጉሥ ምኒልክ ነው የኔ አይደለም በማለት ዐፄ ዮሐንስ ላይ ክርክር ቢያደርጉም ክእምባቦ ጦርነት ወዲህ በጉዞም ላይ ሆነ እንጦጦም ሳሉ በምኒልክ ዘንድ በተደረገላቸው እንክብካቤ ልባቸው ከምኒልክ ጋር ነበር ይባላል ። አንዳንድ ጊዜ ዐፄ ዮሐንስ ለንጉሥ ተክለ ሃይማ ኖት የሚያደሉ በመሆናቸው ንጉሥ ምኒልክ የሞትሁበትን መሣሪያ ለምን ለንጉሥ ተክለ ሃይማኖት አስረክብ ይሉኛል በማለት ኦጅግ አዘኑ ። የሆነ ሆኖ ምኒልክ ከሐምሌ ወር ዓም ጀምሮ እስከ የካቲት ወር ድረስ ብዙ ጊዜ ወረይሉ እራሳቸው ባሠሩት ቤተ መንግሥት ሲቀመጡ አንዳንድ ጊዜም ንጉሠ ነገሥቱ ወደ ሠፈሩበት ወደ ቦሩ ሜዳ እየተመላስሱ ከንጉሠ ነገሥቱ ጋር ስለ ሠርጉም ስለ ሌላውም ጉዳይ እየተነጋገሩ ከመንፈቅ በላይ በወሎ ቆይተው በመጨ ረሻ ከንጉሠ ነገሥቱ ተሰናብተው በየካቲት ቀን ዓ ም ከቦሩ ሜዳ ተነሥተው በጨፋ መንገድ አድርገው ልቼ ደርሰው ከዚያ በደ ስታና በዕልልታ ደብረ ብርሃን ከተማ ገቡ ። አሁን ግን እላይ እንዳልነው ዐፄ ዮሐንስ ኢትዮጵያን ለሚያህል የክርስቲያን አገር አንድ ጳጳስ አይበቃም ብለው ከእስክንድርያው ጸት ገሥላሴ ታሪክ ዘመን ዘዳግማዊ ምኒልክ ገጽ ። ከጦርነቱም በኋላ ከግብጾች በኩል መሐመድ ሪፋት ቤይ እና ራቲቭ ፓሻቫሻ ከፀፄ ዮሐንስ ወገን ሊቀ መኳስ ምርጫ ወርቄና ዐሊ አልሩቢ ተመድበው የዕርቅ ስምምነት ለማድረግ ብዙ ጊዜ ተሞከሮ የግብጽ መንግሥት ቦነጎስንና የቦጎስን አካባቢ አለቅም ከማለቱም በላይ በዐፄ ዮሐንስ ላይ የተነሠትን እነደጃች ወልደ ሚካኤልን እያከበረ መሣሪያ እያስታጠቀ በሐማሴን የተሾሙትን እነ ራስ ባሪያውን እነ ራስ አሉላን ማስጠቃቱን እንደ ቀጠለ ነበር ። ጐንደር የተቃጠለው የጐጃሙ ንጉሥ ተክለ ሃይማኖት ተዋግ ተው የተሸነፉት ንጉሠ ነገሥቱ ዐፄ ዮሐንስ በመተማ ተዋግተው መጋቢት ቀን ዓም የሞቱት በማህዲ ተከታይ በከሊፋ አብ ዱላሂ ኤል ታአሺ ጊዜ ነው ። በበኩላቸው ዐፄ ዮሐንስ በፊት ኢስማኤል ፓቫሻ ባንድ ወገን ዕርቅ የፈለገ እየመሰለ በሌላ ወገን እነ ደጃች ወልደሚካኤልን እያስ ታጠቀ ሲያስወጋቸው ከቆየ ወዲህ አሁንም ደግሞ ልበ ደንዳናውና ግትሩ ጐርዶን ከተውፊቅ ፓሻ ተልኮ መጥቶ ለርሳቸው የመሬትና የወደብ ጥያቄ ምንም ዋጋ ሳይሰጥ የላከውንና የሾመውን የተውፊቅን ምኞት ብቻ ለማሟላት በመከጀሉ ከንጉሠ ነገሥቱ ጋር በጠብ ተለ ያይቶ ወደ ሱዳን በሔደበትና በተከበበበት ጊዜ ሁሉ ንጉሠ ነገሥቱ እንደ ኢትዮጵያ ቁቀር ሚያዝያ ቀን ዓም ኅዳር ቀን ሚያዝያ ቀን ዓ ም አከታትለው ለንግሥት ቪክቶ ርያ ስለ በደላቸው ደብዳቤ ጽፈዋል ። በዚሁ ጊዜ ከመረብ ወዲያና ከመረብ ወዲህ ባለው የትግረና የትግራይ ግዛት እነ ራስ ወልደ ሥላሴ በእንደርታ እነ ደጃች ገብረ ሩፋኤል በተምቤን እነ ደጃች ሰባጋዲስ ወልዱ በእጋሜ የገነኑበት ጊዜ ነበር ። በሌላ በኩል ደግሞ በዚሁ ዘመን በእንደርታ በተምቤን በዐድዋ የገነኑት ደጃች ካሳ የወደፊቱ ዐፄ ዮሐንስ በዚህ ጊዜ ኅብረታቸው ከደጃች ወልደ ሚካኤል ጋር ነበር ። ነገር ግን ዐፄ ዮሐንስ በጉራዕ ጦርነት ፍጸሜ ላይ እስከ ካይሮ ድረስ እነ እቶ ገብረ እግዚ አብሔርን እየላኩ ከከዲቭ ኢስማኤል ጋር የሰላም ውል በሚደራደሩ በት ጊዜ ለሐማሴን የደጃች ወልደ ሚካኤልን ነዋሪ ባላንጣ ደጃች ኃይሉ ተወልደ መድኅንን ሾመው ልከው እርሳቸው በዚሁ ዓመት ዓም የሸዋውን ንጉሥ ምኒልክን ለማስገበር ረዥሙን የሸዋ ጉዞ መሩ ። ምዕራፍ ሐያ ሰባት ደጃች ኃይሉና ራስ ባርያው ከደጃች ወልደ ሚካኤል ጋር በየተራ ተዋግተው እንደሞቱ በሐማሴን የሻለቃ አሉላ እንግዳ መሾም የራስ ወልዶ ሚካኤል ከምሕረት በኋላ እስራት በፊት ደጃዝማች በሚባሉበት ጊዜ በጉንደት ጉንዳጉንዲ ጦርነት ወልደ ሚካኤል ካፄ ዮሐንስ ወገን ሆነው ከግብጾች ጋር በዣግንነት እንደ ተዋጉ ብዙ ግብጻውያንንም በመማረክ ንጉሠ ነገሥቱን አስ ደስተው የሐማሴንን ግዛት ተቀብለው ነበረ ። በዚሁ ጊዜ ዐፄ ዮሐንስ ክሰለም ወደ ዐድዋ ተመልሰው የትንሽ ጊዜ ዕረፍት ካደረጉ በኋላ በወልደ ሚካኤል ላይ ስመዝመት ወደ ሐማሴን ሲጓዙ ደጃች ወልደ ሚካኤል በቦጐስ በሐባብና በመንሳ ያሉትን የግብጾች እርዳታ ይዘው ንጉሠ ነገሥቱን ስለመቋቋም ሞከ ረው ነበር ። ነገር ግን ባሁኑ ጊዜ ንጉሠ ነገሥቱ ዐፄ ዮሐንስ በግብጾች ላይ የሁለት ጊዜ ድል ጌታ ሆነው የሸዋውን ንጉሥ ምኒልክን አሳምነው እነ ራስ ህ ዐሸ ርና ፌ ሾ ሕ ወሬኛን አስረውየወሎን ባላባቶች ክርስትና አስነሥተው በያለበት አጠንክረው ወደ ሐማሴን በታላቅ ግርማ በሜጓዙበት ለሐማንሴና ለሠራዬ ራስ አሉላን ሰአከለ ጉዛይ ራስ አርአያን በሾ ሙበት ሰዓትለወልደ ሚካኤል እንደ ቀድሞው ሰው ሊተባበርላቸው አልቻለም ። ናሬቲ በዚያን ሰዓት የመላዋ ኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ዐፄ ዮሐንስ መሆና ቸውን ንጉሥ ምኒልክም ወዳፄ ዮሐንስ ገብተው ታማኝነታቸውን ማረጋገጣቸውን ገልጦ ወደ ምኒልክ የመሔዱን አሳብ እንዲሰርዙ አድርጎ ወደ ዋናው ገዥ ወደ ዐፄ ዮሐንስ ቢሔዱ ለኢጣልያ የበለጠ ጥቅም የሚሰጥ መሆኑን በምክር አስገንዝቦ እሺ ከአሰኘ በኋላ ወዳፄ ዮሐንስ የነዚህን መልክተኞች መምጣት የነርሱን ደብዳቤ ጨምሮ በጽሑፍ አስታወቀ ። የኢጣልያ መንግሥት ከማኅበሩ ላይ ይኸን ወደብ በዝቫበት በ ዓ ም የነበሩት የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ዐፄ ዮሐንስ ናቸው። በዚህ ምክንያት ቀድሞ በእንግሊዝ መንግሥት ወዳጅነት ከልብ ይመኩ የነበሩት ዐፄ ዮሐንስ ባሁኑ ጊዜ ኢጣልያ ወደ ምጥዋ የመ ጣው በእንግሊዝ መንግሥት ፈቃድ መሆኑን ስለ ተረዱ እንግሊዞች ጅ ሸ ጠዘከ ከናህከ ልከነ ይ ሙ ቆድሞ ከመቅደላው ጦርነት ወዲህ በመቀሌ ቤተ መንግሥት የተወደ ዱትን ያህል ባሁኑ ጊዜ መጠላታቸውን ተልኮ የመጣው ራሱ ካፒ ቴን ስሚዝ በደንብ ተረድቶታል ። በዚህ ምክንያት ደጃች ደብብና ዐፄ ዮሐንስ የታናሽና የታላቅ ልጆች ሆነው ሳለ ደጃች ደብብ ከዶጋሊ በፊት ካፄ ዮሐንስ ሸፍተው ወደ ኢጣልያ አንደ ገቡና ከዶጋሊ ጦርነት በኋላ የዐፄ ዮሐንስና የኢጣልያ ጦሮች በሰሐጢ ለጦርነት ሲሰላለፉ ከኢጣሊያኖቹ ከድተው ወዳፄ ዮሐንስ እንደመጡ ቀጥሎም ካፄ ዮሐንስ ሞት ወዲህ ለራስ መንገሻ ላለመታዘዝ ወደ ኢጣልያኖቹ ሲመለሱ ወደፊት ይነበባል ። ቢሆንም ዐፄ ዮሐንስ የዶጋሊን ጦርነት ዝርዝር ሁኔታ ከራስ አሉላ ከሰሙ በኋላ የእንግሊዝን መንግሥት በዚያን ስዓት የነበረውን አቅዋምና የእርሳቸውንም የቆየ ወዳጅነት ለጥቅሙ ሲል ለኢጣልያ እንዴ ለወጠው በትክከል ቢረዱትም በመሠረቱ የእንግሊዝ መንግ ሥት መልክተኛውን ሬር አድሚራል ሔዊትን ልኮ ከግብጽ መንግሥት ጋር ከአዋዋላቸው ወዲህ እርሳቸው በውለታቸው ጸንተው ወታደራ ቸውን በመሠዋት ደርቡሾች የከበቧቸውን ቱርኮችና ግብጾች አድነው በውሉ መሠረት በግብጽ ይዞታ ሥር የነበረውን ሁሉ ለመረከብ በሚዘጋጁበትና አብዛኛውን በተረከቡበት ስዓት ምስጢሩ ከርሳቸው ተደብቆ በግብጽ እግር የኢጣልያ ጦር አንደኛ ምጥዋ መግባቱ ሁለተኛ ከወደቡ እያለፈ በግብጾች ይዞታ ሥር የቆየውን የአራፋሌን የዊእን የዙላንና የሰሐጢን አካባቢ መውረሩ ሦስተኛ ንጉሠ ነገሥቱ በምጥዋ ወደብ እንደ ልባቸው የሚያስፈልጋቸውን መሣሪያና ሸቀጥ ያለቀረጥ ለማስመጣት እንደሚችሉ በግልጽ ከውሉ ላይ ሠፍሮ የነበረው ፅ ዓመት ሳይሞላው በኢጣልያ ባለሥልጣኖች መሻሩ ስላሳዘናቸው ከዚሀ ቀጥሎ ያለውን ደብዳቤ ለእንግሊዝ ንግሥት ለመጻፍ ተገደዱ። አሁንም ሲኞር ካታላኒ ከውጭ ጉዳዩና ከተጠባባቂው ጠቅላይ ሚኒስትር ከፍራንቸስኮ ክሪስፒ የተላከለትን መመሪያ መሠረት በማ ድረግ ያፄ ዮሐንስን ደብዳቤ ግልባጭ ስለሰጡትምስጋናውን አቅርቦ አሁንም በንግሥት ቪክቶርያ ስም ከእንግሊዝ መንግሥት ላፄ ዮሐንስ የሚሰጠው መልስ ዐፄ ዮሐንስን የልብ ልብ ሰጥቶ የሚያኮራ እንዳይ ሆን ለማሳሰብ ጉዳይ ፈጸሚው ለእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትርና ለውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በጸፈው ደብዳቤ ላይ ወደ ንግሥት ቪክቶርያ ንጉሠ ዮሐንስ በጸፈው ደብዳቤ ላይ እንደሚታየው በእኛና በእንግሊዝ መንግሥት መካከል ያለው የጋራ ግንኙነቾ እንደዚሁም ምጥዋንና አካባ ቢውን ለመያዝ ከእንግሊዝ መንግሥት ጋር በመስማማታችን እንዳልገባው ይታያል ስለዚሀ በሚጸፍለት የመልስ ደብዳቤ ላይ የሁለቱ መንግሥታት ስምምነትና ወዳጅነት እንዲገለጽለት ያስፈልጋል የሚል ቃል ይገኝበታል። ስለዚህ ከዐፄ ቴዎድሮስ ሞት ወዲህ ኢትዮጵያ የሦስት ነገሥ ታት ተክለ ጊዮርጊስ ዮሐንስ ምኒልክ ኦገር ትመስል እንደ ነበር አሁንም የምኒልክ ሁኔታ ሲታይ አንድ መንግሥት በሌላ መንግሥት ውስጥ ወይም ኢትዮጵያ አሁንም የሁለት ነገሥታት አገር እንደሆ ነች የሚያስቆጥር ነበር ። በቅርብ ጊዜ የኢጣልያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በብዙ ቅጾች ከፋፍሎ ባሳተመው የሰነድ ጽሑፍ እንደሚነበበው አንደኛ ምኒልክ ወደ ዘመቻ መጠራታቸውሁለተኛ ምኒልክ ጦሬ በየዳር አገሩ በሐረር በአሩሲ በከፋ ስለ ተበታተነ እስኪሰበሰብልኝ ድረስ ጃንሆ ይንና ጣልያንን ላስታርቅ ማለታቸው ሦስተኛ ከዮሐንስ ለም ኒልክ ቀደም ብሎ ከዶጋሊው ጦርነት በፊት በመጣው የመልስ ደብ ዳቤ ውስጥ ለኛ ንጉሥ ከሌለውና ከአልጋው ከፈረንሳይ መንግሥት የኢጣልያ መንግሥት ይሻለናል የሚል ቃል እንደነበረበት አሁን ደግሞ ከዶጋሊ ጦርነት ወዲህ በኅዳር ቀን ዓም ለምኒልክ በተላከው ደብዳቤ ውስጥ ከኢጣሊያ ንጉሥ ጋር ያለኝ ወዳጅነት ታላቅ ነበር ። ነገር ግን ካፄ ቴዎ ድሮስ ሞት ወዲህ ስለነበረው ሁኔታችን ባለፈው ያሠፈርነው የጽ ሑፍና የስነድ መስተዋት ባፄ ተክለ ጊርጊስ ጊዜ የሦስት ስዎች ተክለ ጊዮርጊስ ዮሐንስ ምኒልክ መንግሥት እንደነበረ ሁሉ አሁንም ምንም እንኳን ዮሐንስና ምኒልክ የበላይና የበታች ሆነው ለመተዳደር ቢስማሙም በዚህ ጊዜ የነበረው የኢትዮጵያ መንግሥት ለሁለት የተከፈለ መንግሥት መሆኑን በትክክል ያሳየናል ። የሆነ ሆኖ ዐፄ ዮሐንስና ንጉሥ ምኒልክ ለመመሪያ ጊዜ ተገናኝተው በውል ከተስማሙበት ከ ዓመተ ምሕረት ዣምሮ ዓ እስከ ዓ ም ድረስ ልጅ ከልጅ አ ጋብተው በተቻለ ላም ተተ ከሱ ሆነው የዐሥር ዓመት ለ ባለ ጦርነት ወዲህ ዐፄ ዮሐንስ ወደ ሰ ዘመቱበት እስከ ግንቦት ወር ድረስ ምንም መ ከ ሁለቱን ። ከዚህም አያይዘው የንጉሥ ተክለ ሃይማኖትን ድል ሆነው መሸሻ ቸውን ዐፄ ዮሐንስ በሰሙ ጊዜ እንኳን እግዚአብሔር ከሞት አዳነህ በማለት ፋንታ ፈክረህ ወርደህ ተሸንፈህ ሰውን አስፈ ጀህ ብሉው እንደ ተቆጧቸውና በዚሁም ንጉሥ ተክለ ሃይማኖት መቀየማቸውን ከዚህ በኋላ ንጉሠ ነገሥቱ እባክህ ደርቡሽ መጥቶ ቤተ ክርስቲያን ሲያቃጥል ታቦት ሲያረክስ ዝም አትበል ለኔ አልልም ስለ ሃይማኖትህ ስላገርህ ብለህ ተዋጋ ብለው ለምኒልክ መላካቸውን ምኒልክ ክወሎ ገሥግሠው ወደ ጐንደር በሔዱ ጊዜ ደርቡሽ ጐንደርን አቃጥሎ ወዳገሩ መመለሱን ያረጋግጣሉ። ንጉሥ ምኒልክ ግን የመነሻውን ጊዜ ዐውቆ ዝም ብሎ እስተጊዜው ሲገብር ኖረ ሠ ዮሐንስና ምኒልክ በ ዓም የበላይና የበታችነታቸው ርቅ ጨርሰው ከዚያም ወዲህ ልጅና ልጅ አጋብተው በስምምነት በነበሩበት ለዓት ምኒልክ እየተጠሩም ሆነ በራሳቸው ፈቃድ ወደ ደብረ ታቦርና ቤገምድር ወደ ቦሩ ሜዳ ወሎ ብዙ ገጸ በረከት ይዘ ውና ብዙ ሠንጋ እያስነዱ ከንጉሠ ነገሥቱ በሚገናኙበት ጊዜ ዐፄ ዮሐንስን የተከተሉት የትግራይ መኳንንቶችና ወታደሮች ይኸን ሁሉ ከኛ የበለጠ ወታደር ይዘው እንዴት አይዋጉም ። ከነዚህም መካከል ብዙ ጊዜ ባፄ ዮሐንስ ደጋፊነት የእጅ ጽሑፍ ገጽ አቶ አጥሜ የጋላ ታሪክ ገጽ የዙፋን ባላንጣቸው ሆነው የቆዩት ደጃች መሸሻ ሰይፉ በመጨረሻ በራስ ዳርጌ አማካይነት ታርቀው ከገቡ በኋላ በዚሁ በፈንጣጣ በሽታ ታመው በታኅሣሥ ቀን ዓም ሞተው አዲስ አምሮ ተሠርቶ በተመረቀው በእንጦጦ ማርያም ቤተ ክርስቲያን ተቀበሩ ። በየአውራጃው የነበሩት በሸዋ እንደ ንጉሥ ምኒልክ በጐጃም እንደ ንጉሥ ተክለ ሃይማኖት በወሎ እንደ ራስ ሚካኤል በቤጌምድር እንደ ራስ ወሬኛ ወልደ ሥላሴ በላሰታና በሰቆጣ እንደ ዋግሹም ብሩ ያሉት ትክለኛ ባላባቶች ስለ ሆኑ ፊት ለፊት ካልሸፈቱ በቀር እምብዛም እንደ ልብ የማይሻሩና የማይሾሙ በትክስለኛ ባላባትነታቸው የሚኮሩ ጉልተኞች ስለሆኑ በንጉሠ ነገሥቱ አጠገብ ከነበሩት እንደነራስ አሉላ ከመሳሰሉት የቅርብ ረዳቶችና እንደ ራስ አርአያ ካሉት ቤተሰቦች ጋር የተለየ አቅ ዋም ነበራቸው ። ደጃች ዘውዴ ገብረ ሥላሴ ያፄ ዮሐንስ ልጅ አድርገዋቸዋል። ከዶጋሊው ጦርነት ወዲህ የጦር ጠቅላይ አዛዥነቱን ንጉሠ ነገሥቱ ከራስ አሉላ አንሥተው ለታላቅ ወንድማቸው ልጅ ለራስ ኃይለ ማርያም ሰጥተው አሉላን በሐማሴን ግዛት ስለወሰኗ ቸው ቅሬታ ነበራቸው ይባላል ። ነገር ግን ከነዚህ ውስጥ ደንበኛ ጠበንጃ ሁሉም ወታደር የያዘው የራስ አሉላና የንጉሠ ነገሥቱ አምስቱ ሺ መሆኑን ጠቅላላውም የንጉሠ ነገሥቱ ጦር እስከ መቶ ሺ መድረሱን ከዚያ ወዲህ የተመራመሩ ጸሐፊዎች ሲያመለከቱ ሌሎች ጸሐፊዎች መጠኑንና ሠፈሩን በመጥቀስ ከዚህ ከፍ አድርገው አሥመራ የሠፈረው የራስ አሉላ ጦር የራስ ሐጐስ በከረን የራስ ሚካኤል ጦር በአ ጐላ ወሎ የራስ መንገሻ ጉግሣ የራስ ኃይለ ማር ያም ጉግሣ ጦር በዋድላ የራስ አርአያ ዮሐንስ ጦር በዐድዋ የሠፈረው የደጃች ተሰማ የንጉሠ ነገሥቱ የግል ጦር ወይም ዘበኛ ድምር መድረሱን ያረጋግጣሉ ። በዚሁ በግንቦት ወር ከአምባጫራ ዮሴፍ ለአንቶኔሊ በጸፉለት ደብዳቤ ላይ አንደኛ ዐፄ ዮሐንስም ራስ አሉላም ከሰሐጢ ወደ ዐድዋ መመለሳቸው እርግጥ መሆኑን ሰሐጢም ንጉሠ ነገሥቱ ለመ ዝመት ከተነሣሙባቸው ምክንያቶች አንዱ ባገር ላይ ድርቅ ተነሥቶ በረኃብ ሠራዊቱ ስለ ተቸገረ እዚህ በችጋር ከምናልቅ ሔደን ከጠ ላት ጋር እየተዋጋን ብንሞት ይሻላል ብሎ አቤት ስለአለ መሆኑን ሁለተኛ የንጉሠ ነገሥቱ ጦር ሰሐጢ ደርሶ ራቅ ብሎ በሠ ፈረበት ሰዓት የኢጣሊያ ፔኔራል የኤሌክትሪክ ኳስ በሰማይ ላይ እያ ጥቶ እንደ ተቸገረና ከሰው የጦር ሠራዊት ጋር እንዋጋለን እንጂ ሰማይ ከወረደ ከእግዚአብሔር ጦር ጋር እንዴት እንዋጋለን ሎ መሸሹን የወሎና የቤጌምድርም ጦር ከሰሐጢ ወደ አገሩ መልሶ ገብቶ ይኸንኑ በማውራቱ የሸዋንም ጦር ከፍርሃት ላይ ሦስተኛ ዐፄ ዮሐንስ በእርግጥ ጣልያኖቹን ወደ ምጥዋ ያስ መጡ ምኒልክ መሆናቸውን ለማወቅ ፈልገው መኳንንቶቻቸውን ቢጠ ይቁ ደጃች ደብብ እንደ እውነቱ ምኒልክ እንደዚህ ያለ ስሜት የላቸ ውም ብለው መመለሳቸውን በዚህ ጊዜ የራስ አሉላ ባለሟልነት ወድቆ በርሳቸው ፈንታ ደጃች ደብብ ለንጉሠ ነገሥቱ ከባለሟሎቹ እንደ አንዱ መቆጠራቸውን ጸሐፈው ያመለክታሉ ። በነርሱም አባባል ንጉሥ ምኒልክ ጐጃም ሲደርሱ ንጉሥ ተክለ ሃይማኖት እንደ መጠርጠር ብለው መሸሽ ዝምረው እንደ ነበረ በኋላ የፍቅር የወዳጅነት መልእክት ስለ ተላከባቸው ተመልሰው መጥ ተው በደስታና በፍቅር እንደ ተቀበሏቸው ሁለቱም ሲገናኙ እንደ ወን ድም በእኩልነት ደረጃ እንጂ ንጉሥ ተክለ ሃይማኖት አደግድገው ምኒልክን እጅ አለመንሣታቸውን ሁለቱም ተተምጠው በሚነጋገሩቢት ጊዜ ሦስት ዙፋን እየተዘረጋ አንደኛው ለንጉሥ ምኒልክ ሁስተ ኛው ለንጉሥ ተክለ ሃይማኖት በመካከለኛው የነበረው አምሮ ተነ ጥፎ የንጉሠ ነገሥት ዮሐንስ ዙፋን ይባል እንደ ነበርና ንጉሥ ምኒ ልክ በዚያው ሰሞን በጐጃም በሚዘዋወሩበት ጊዜ ካህናቱ በወረብ ንጉሥ ምኒልክ ዐፄ የሚባሉበት ጊዜ ደረሰ ለማለት ናሁ በጽሐ ጊዜሁ ለሣህለ ማርያም እያሉ ሲያሸበሽቡ ሴቶችም በዘፈን ያሞ ጋግሱዋቸው እንደነበረ ጠቅሰውታል ። ኣ እሁንም ንጉሥ ምኒልክ ከጐጃም እንደ ተመለሱ በጐጃም ባፄ ዮሐንስ ትእዛዝ በግዞት የነበሩት ደጃች ሥዩም ገብረ ኪዳን ያፄ ዮሐንስ የእህት ልጅ በንጉሥ ተክለ ሃይማኖት ውስጠ ትብብርነት ከጐጃም ወደ ሸዋ ከገቡ በኋላ ምኒልክ ካፄ ዮሐንስ ጋር ያላቸው የተዳፈነው ጠብ እስኪገለጥ ድረስ ሥዩምን ባፄ ዮሐንስ ላይ መሣ ሪያ ለማድረግ አንከባክበው ይዘዋቸዋል ። የሆነ ሆኖ ሥዩም አባ ጐበዝ ዐፄ ዮሐንስ ካረፉ በኋላ ወ ትግራይ ሔደው ባንድ ወገን ከደጃች ደብብ አርአያ በሌላ ወገን ካፄ ዮሐንስ አልጋወራሽ ከራስ መንገሻና ከራስ አሉላ ጋር ያደረጉትን የፖስቲካና የጦርነት ውዝግብ በመጨረሻም ላገር ሰላምና ጸጥታ ሲሉ አዲሱ ንጉሠ ነገሥት ምኒልክ ስራስ መንገሻ ትግራይን ሰጥ ው ሥዩምን የቁም እስር አድርገው ወደ ሸዋ ሲመለሱ ዝርዝሩን ወደፊት እናነባለን ። ሩ ኮንት ፒዬትሮ አንቶኔሊ ከክርለዊ ኤ ምኒልክ ምዕራፍ ዐርባ ስድስት ዐፄ ዮሐንስ ጐጃምን ስለ መውረራቸው ንጉሥ ተክለ ሃይማኖት እንደገና ታምነው በዕርቅ ወደ ንጉሠ ነገሥቴ ስለ መግባታቸው ምኒልክና ተክለ ሃይማኖት ባለፈው ያነበብነውን የክዳት ስምም ነት አድርገው መለያየታቸውን ዐፄ ዮሐንስ እንደሰሙ ወዲያው ወደ ጐጃም ወይም ወደ ሸዋ አልዘመቱም ። ምዕራፍ ዐርባ ሰባት የንጉሥ ምኒልክና የኢጣሊያ መንግሥት ወዳጅነት እየጠበቀ መሔድ ንጉሥ ምኒልክ በመጣችሁበት መንገድ ተመለሱ የሚለው የንጉሥ ነገሥቱ ደብዳቤ ከደረሳቸው ወዲህ ጠቡ እየከረረ መሒዱን በመ ገንዘብ ቀደም ብሎ የኢጣሊያ መንግሥት ደንበኛ ወኪል ለሆነው ለእአንቶኔሊ እዚያው አምባጫራ እንዳሉ በግንቦት ቀን ዓም ወደ እንጦጦ እንደ ደረስሁ ወደ ኢጣልያ እገር የምልክህ ብርቱ ጉዳይ አለኝና እንጦጦ ሆነህ ተዘጋጅተህ ጠብቀቼ የሚል ደብዳቤ ጻፉለት ። አንቶኔሊ እንደሚለው በደረሱ በሦስተኛው ቀን አስጠርተው አስተርጓሚው አለቃ ዮሴፍ ባሉበት ቄስና ወንጌል አስመጥተውየም ነግርህ ነገር አለና ምስጢሩን ለሰው እንዳታወጣ ማልልኝ ብለው እንደ ኢትዮጵያ ደንብ በወንጌል እንዳስማሉትና እሱም እሺ ብሎ መሐላውን እንደ ፈጸመ አስማዩ ቄስ ከወጣ በኋላ ዐፄ ዮሐንስ የጐ ጃም ጦር በደርቡሾች ከተሸነፈ በኋላ እርሳቸውን ወደይ ጐንደር ጠርት ዋቸው ሔደው እስከዚያ ጊዜ ድረስ የእምነትና የወዳጅነት ግንኙነት ከንጉሠ ነገሥቱ ጋርእንደ ነበራቸው ከሰሐጢ መልስ ግን በእርሳቸው ላይ ያላቸው እምነት ተለውጦ እንደ ተጣሏቸውና ቀድሞ የተስማሙ በትንም የመተማመን መሐላ አፍርሰው እንደ በደሏቸው ስለዚህም አሁን ከዐፄ ዮሐንስ ጋር ጠቡ ግልጽ ስለሆነ የኢጣልያ መንግሥት ዐሥር ሺ የሬሚንግተን ጠመንጃና አራት መቶ ሺ የወተርሊ ጥይት በቶሎ በእስብ በኩል እንዲልክላቸወ ይህም የጦር መሣሪያ ሲደርሳ ቸው በዚህ መሣሪያ ኢጣልያኖችን ይጐዱበታል ተብለው እንዳይጠረ ጥሩ ይልቅስ በዚህ ፈንታ እንዲያወም በዶጋሊ የሞቱትን የኢ ጣሊያኖች ደም እንደሚበቀሉ በቃል አረጋግጠው ወዲያውም ንጉሥ ተክለ ሃይማኖት ለራሱ ለአንቶኔሊ ሰኔ ቀን ዓም የጻፉለትን ደብዳቤ እንዳስረከቡት ይገልጻል ። ዛሬ ባየው ንጉሠ ነገሥት ዮሐንስ ከኢጣልያ መንግሥት ጋር ተስማ ምቶ በምጥዋ በኩል ጦር አስወጥቶ አስመጥቶ ሊያስወጋኝ የመከረ ተክለ ሃይማኖት ይኸን የጠቀሱት በዶጋለ ጦርነት ዋዜማ ሳሊምቤኒ ከነኮሎኔል ፒያኖ ጋር ወደ አሥመራ ዘልቆ ሳለ መሐንዲስ ነኝ ብሎ ሲያታልል በራስ አሉላ ትዕዛዝ ታስሮ የነበረውን ነው። ዚ ለጴከ ዞ ል ጅሄ ሀ ከ ልበርዉ ሙ ምዕራፍ ዐርባ ስምንት በሸዋ የተጠንቀቅ ዐዋጅያፄ ዮሐንስና የንጉሥ ምኒልክ በደብዳቤ መወቃቀስ ንጉሥ ምኒልክ ዮዙሮአቸውን ወደ ጐጃም አድርገው ከውጭም ባገኙት የጦር መሣሪያ ወታደራቸውን እያስታጠቁ የሚመጣውን በመ ጠባበቅ ላይ እንዳሉ በመጨረሻ የንጉሥ ተከለ ሃይማኖትን ላፄ ዮሐንስ መግባትና ከዚያም ቀጥሎ ንጉሠ ነገሥቱ ንጉሥ ተክለ ሃይማኖትን እንደያዙ ከጐጃም ወደ ሸዋ ለመዝመት መዘጋጀታቸ ውን ሰሙት። በኅዳር ቀን ዓም ከንጉሠ ነገሥቱ ካፄ ዮሐንስ ለራስ ዳርጌ የመጣው የደብዳቤ ቃል እንደዚህ የሚል ነው። ዐፄ ዮሐንስ ይኸና ከንጉሥ ምኒልክ የተጸፈው ደብዳቤ ከደረሳ ቸው ወዲሀ አንድ ጊዜ ልባቸው ስለ ተቀየመ ለምኒልክ መጻፉን ትተው ከምኒልክ ለተላከው ደብዳቤ መልስ ለራስ ዳርጌ ብቻ እንደ ዚህ ሲሉ መልሰዋል ። በዚህ መካከል የሚያሳዝነው እንግሊዞች ወደይ መቅደላ ዐፄ ቴዎድሮስን ለመውጋት የመጡ ጊዜ ካፄ ዮሐንስ ሆን ጊዜ ደጃች ካሳ የተደረገላቸውን አቀባበልና መስተንግዶ ንጉሠ ነገሥቱም ክል ባቸው ንግሥት ቪክቶርያን እንደ እናት ፔኔራል ናፒየርን እንደ አባት ቆጥረው ሲመኩባቸው የነበረው ሁሉ ቁቆዩፀቶ ያሁኑም ያፄ ዮሐንስና የደርቡሾች ጦርነት ዋና ሰበቡ የእንግሌለዝ መንግሥት በእ ድሜራል ሔዊት አማካይነት ግብጽንና ኢትዮጵያን አዋውሎ ውሉን ለማክበር ሲሉ ንጉሠ ነገሥቱ ሰግብጾቹ ረድተው ከሱዳኖቹ ጋር በተ ዋጉበት ምክንያት መሆኑን እያወቀው ባሁኑ ጊዜ በሰሜን ምሥ ራቅ በኩል ጣልያንን ጋብዞ ማስጠቃቱ ሳያንሰው በርሱ ሰበብ በተ ነሣው የደርቡሾች ጦርነትና የርሱንም ፔኔራሎች እነጐርዶን ክፈጅዋ ቸው ደርቡሾች ጋር ለመዋጋት ወደ መተማ ሲዓዙ አንዳች እርዳታ ሊያደርግላቸው አልፈለገም ። ሙ የኢጣልያ መንግሥት ነበር ። በልህል ልክዝዕጢ ንዕርክቤቨ ጅኞ ሙ ያፄ ዮሐንስ መሳፍንት መኳንንትና ሹማምንት ዝርዝር ኛ ራስ አርአያ ሥላሴ ዮሐንስ ራስ አርአያ አባታቸው ዐፄ ዮሐንስ ሲሆኑ እናታቸው ደግሞ የደንከል ተወላጅ ክርስትና ተነሥተው ጥበበ ሥላሴ የተባሉ ሴት ናቸው ። ኛ ራስ መንገሻ ዮሐንስ ደጃዝማች ዘውዴ ገብረ ሥላሴ በመጽሐፋቸው ራስ መንገሻን ያፄ ዮሐንስ ልጅ አድርገዋቸዋል ። ንጉሥ ምኒልክ ዐፄ ዮሐንስ አልገብርም ብለው ባፈነገጡበት ሰዓት ሁለቱን ለማስማማት ከሸዋ እነ ደጃች ናደው ሲመደቡ ካፄ ዮሐንስ በኩል ወደ ንጉሥ ምኒልክ ተልከው የመጡት በጅሮንድ ለውጤ እን ደነበሩ ሰነዱ ሁሉ ያመለክታል ።